#ምስክርነት 48 / #Testimony 48
በማትሪክ ፈተና ላይ ተአምራት ሆነ😱.... #በቤት ተባረክን😍
እግዚአብሔር #በሲር በኩል ብዙ ተአምራቶች አድርጎልኛል ከዛ መሀል ሁለቱን ልናገር በመጀመሪያ የ 12 ክፍል #LIVE አገልግሎት በነበረ ጊዜ በጣም በሀይለኛዉ የ ትንቢታዊ አዋጅ አወጀ በዛ ሰአት ድንጋጤ እና ፍርሀቴ ወዲያዉ ጠፋ እናም የ እዉነት የ መንፈስ ቅዱስ እሳት በግራ እጄ ላይ እና በምፀልይበት እስራስ ተሰማኝ 🔥
ፈተናውን በምንፈተንበት ጊዜ ጌታ ከእኔ ጋር ነበር እግዚአብሔርም በሚገርም ዉጤት አሳለፈኝ 😍😃
ሌላዉ #ሁለተኛዉ #ምስክርነቴ የራሳችን መኖሪያ ቤት አልነበረንም እና አሁን ግን በቅርቡ ወደ አቃቂ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏😭😭
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ🔥
Share ♻️Share♻️ Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1