YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.45K subscribers
297 photos
21 videos
3 files
32 links
🔆አቢሲኒያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🚨 ልጅህ እንዳይመርጥ በ #SEER_SAYMEN

ከሰአታት በፊት ከላይ ያያችሁት ምስል ስልኬ ላይ ይመጣል የተመለከትኩት ፅሁፉ እንዲ የሚል ነበር👇

ካቶሊኮች "ልጅህን እስከ 7 ዓመቱ ስጠኝ እድሜ ልኩን ካቶሊክ አደርገዋለሁ ይላሉ።

ልክ እንደዛው ደግሞ የጨለማው ዓለም "ልጆችን በልጅነታቸው እሰራባቸዋለሁ እድሜ ልካቸውን ባሪያዬ አደርጋቸዋለሁ።" ብለው እንዲህ እየተጉ የሕፃናትን አይምሮ ለሰይጣን እየማረኩ ነው።

ይሄን ባነበብኩ ሰአት ውስጤ የገባው ቁጭት ይሄን ይመስላል ...

"ወላጆች ልጆቻቸውን ቸርች ለመውሰድ የልጃቸውን ፈቃድ ለምን ይጠይቃሉ🤔??? ልጅህ የቀለም ትምህርት እንዲማር ንዳላስፈቀድከው ሁሉ ቸርች ስትወስደውም ማስፈቀድ የለብህም። ልጅህን በሚሄድበተ መንገድ ምራው እንደሚለው ቃሉ ልጆች ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ማስገደድ የእናንተ የወላጆች ሀላፊነት ነው። "

በመቀጠልም....

" ቤተክርስቲያን ለህፃናት እና ወጣቶች ጊዜ እየጠበቁ Trip እና መዝናናትን ሳይሆን ለመንፈስ ቅዱስ የሆነ ረሀብን ማሳየት አለባት፤ ህፃናት በመንፈስ ቅዱስ እሳት #መጠመቅ አለባቸው ካልሆነ በቸርች ውስጥ እያሉ ከአጋንንት በሆነ ማታለያ እናጣቸዋለን። "

📌በፀሎት ለሚተጉ 10 ሰዎች በመላክ ልጆችን እንድታስመልጡ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

#SEER_SAYMEN

“እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥6

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1