Yenesport
13.1K subscribers
9.58K photos
804 videos
11 files
566 links
www.yenesport.com
The Right place for sport news
Download Telegram
4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የተጠናቀቀ ጨዋታ።

⬛️በርንሌይ 0⃣ - 3⃣ ሊቨርፑል🔴
#አርኖልድ '34⚽️
#ማኔ '37⚽️
#ፈርሚኒዮ '80⚽️
#አርኖልድ የጊነስ ተሸላሚ ሆኗል!
ባለፈው አመት በፕርሚየር ሊጎ በአንድ የዉድድር ዓመት 12 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ከተከላካይ ቦታ በመነሳት በማቀበል የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሽልማት ተበርክቶለታል።