👉 YemrtochuZemn 👈👍 Depressed solute🖤
145 subscribers
4.21K photos
2.25K videos
69 files
1.12K links
With @DJROBEL1🎧 and @leulxu
World best channel
* new music🎵🎶
* sad quotes🖤
* deep quotes🖤
* የቀኑ ምርጥ "profile pictures
* audio musics 🎶
* Cute pic😍🤩
* Tictock videos😂
* funny videos😁😂
For more info contact @DJROBEL1
https://t.me/Yemrtochuzmen
Download Telegram
በየግሩፑ ሳይቀር #ሼር_ፖስት ይሁን! በዚህ በ21ኛው መክዘ አሰቦት ገዳምን ልናጣው ሰዓታት ብቻ ነው የቀሩት።
እሳቱ ወደ ገዳሙ በመጠጋቱ የአሰቦት ገዳም አባቶች ንዋየ ቅድሳትና ታቦታቱን ይዘው ለመሰደድ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኧረ በወላዲት አምላክ እዚች ሀገር ምንድነው እየተካሄደ ያለው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ጠቅላይ ቤተክህነት፣... ወዴት አላችሁ?

ወደ ገዳሙ የዘመተው ምእመናን ከአቅማቸው በላይ ሆኗል። አንዳንዶቹ በጭስ እየታፈኑ ራሳቸውን እየሳቱ ነው ተብሏል። ከጫፍ ጫፍ የሚገኘው ሕዝበ ክርስቲያን ገዳሙን ከውድመት ለመታደግ መንግሥት በሂሊኮፍተር ታግዞ እሳቱን እንዲያጠፋ ጫና ማድረግ አለብን። ሁሉም በፌስቡክ ገፁ፣ በፔጁ፣ በቴሌግራሙ፣ በቲዊተሩ መጮኽ አለበት። እንረባረብ!

Share! Share! Share!

💚💛❤️@orthododox💚💛❤️
💚💛❤️@orthododox💚💛❤️
💚💛❤️@orthododox💚💛❤️