#የካቲት ፳፭
“ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም፣ ትቀጥላለች!”
1938 ዓ/ም፡ በዓለም እውቅና ያተረፉት ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ፣ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ከቴአትር ደራሲ አባታቸው እና ከመምህርት እናታቸው በጎንደር ከተማ ተወለዱ። ከ40 ዓመታት በላይ በሀዋርድ ዩኒቨርስቲ የፊልም አሰራር ጥበብ መምህር ሲሆኑ፣ “ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም፣ ትቀጥላለች!” በሚለው እምነታቸው ይታወቃሉ። ከሰሯቸው ፊልሞች አብዛኛው በዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ያሸለሟቸው ሲሆን፣ ፊልሞቻቸው ሁሉ በጥቁሮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ናቸው። ዛሬ ዛሬ አደዋ ትዝ ባለን ቁጥር ከጆሯችን የማይጠፋው የጂጂ ዜማ፣ ምክንያቱ ኃይሌ ገሪማ ነበሩ።
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ከሰሯቸው ፊልሞች መካከልም፡ -
1972 – Hourglass
1972 – Child of Resistance
1976 – Bush Mama
1976 – ምርት ሦስት ሺ (Harvest: 3,000 Years)
1978 – Wilmington 10 — U.S.A. 10,000
1982 – Ashes and Embers
1985 – After Winter: Sterling Brown
1993 – Sankofa
1994 – Imperfect Journey
1999 – Adwa – An African Victory
2009 – ጤዛ
#ምንጭ፡ -
http://ethiopiaanything.com
https://www.imdb.com
https://repository.upenn.edu
ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ በተለያየ ጊዜ የሰጡት ቃለ ምልልስ

#ካራማራ
:
• የካቲት 26, 1970 ዓ/ም፡
ትንሹም ትልቁም የማይተኛላት ኢትዮጵያ፣ በዚያድባሬ የተመራው የሶማሌ ጦርም ድንብር ጥሶ፣ በተለይም በምስራቋ በኩል እስከ 700 ኪ.ሜ ያህል ገብቶ ነበር፡፡ ልክ የዛሬ 42 ዓመት ረፋዱ ላይ ግን፣ ለድል ዐይን የሆነውን ካራማራን ተቆጣጥሮ ሰንደቅ አላማውን በተራራው አናት ላይ ሰቀለ - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሠራዊት።
የድሉን ቀን እንደ አደዋ ሁሉ ብሔራዊ በዓል ለማድረግ የተጀመሩ እንቅስቃሴዎችም አሉ፡፡
#ምንጭ፡ -
• መጋቢት 19፣ 2011 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ

#ለምሳሌ
መጋቢት ፩
1881 ዓ.ም፡ በቀድሞ ስማቸው - ካሣ ምርጫ፣ በፈረስ ስማቸው - ‹አባ በዝብዝ›፣ በንግሥና ስማቸው ‹ዮሐንስ ፬ኛ› ተብለው የሚታወቁት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከደርቡሾች ጋር ሲዋጉ መተማ ላይ ወደቁ። ለትንሽ ድል የቀናቸው የጠላት ወገኖች፣ የንጉሱን አንገት በጭካኔ ቆረጡት፡፡ ከዚያም እንጨት ላይ ሰክተው ገበያ ለገበያ ለሕዝባቸው እያሳዩ ተዘባበቱበት[1]።
2011 ዓ.ም፡ በእለተ እሁድ፣ የበረራ ቁጥሩ ET302 የሆነው የኢትዮጵያ አውሮፕላን፣ እሁድ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ለሚያደርገው በረራ ጉዞ በጀመረ ከስድስት ደቂቃዎች በኋላ በቢሾፍቱ አቅራቢያ አደጋ ደረሰበት፡፡ በወቅቱ ተሳፍረው የነበሩት 157 መንገደኞች ከሰላሳ አገራት የተውጣጡ ሲሆኑ ከአደጋው የተረፈ ሰው አልነበረም። ከእነዚህም ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት ኬንያውያን (32) ሲሆኑ፣ ከተሳፋሪዎች ሁሉ የማናቸውም ሙሉ አካል ባለመገኘቱ ከዓለም ልብ ሁሉ የማይጠፋ ኃዘን ሆኖ ቀርቷል[2]።
#ምንጭ፡ -
[1] አዲስ ዘመን ሀምሌ ፫፣ ፳፻፲፩ ዓ.ም
[2] https://www.bbc.com/amharic/

BBC News አማርኛ
ዜና - BBC News አማርኛ
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ዜናዎችንና የተለያዩ መረጃዎችን በየዕለቱ እናቀርባለን። ምንጊዜም ከቢቢሲ አማርኛ ከማንም ያልወገኑ፣ ሚዛናዊ፣ ተዓማኒ፣ ግልጽና እውነተኛ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚችሉ እናምናለን።
❶
“… መድኀኒታችን: በሚኾን: በሞቱና: በሦስተኛው: ቀንም: በመነሣቱ: ትንሣኤን: እንደ: ሰጠን: እናምናለን። የሞተ: እርሱ: ከሙታን: ተለይቶ: ተነሥቷልና። ዂሉን: የሚችል: እርሱ: ካልተነሣ፣ የችሎታ: ዂሉ: ባለቤት: እርሱ: የሌለ: ከኾነ፣ እንግዲያውስ: ትንሣኤም: ሐሰት: ነዋ!: ትንሣኤም: ሐሰት: ከኾነ: ሃይማኖታችን: ከንቱ: ነው። አይሁድንም: እንመስላቸዋለን። ሰው: እንደ: መኾኑ: በሥጋ: ባይሞትስ: በሞት: ላይ: ሥልጣን: ያለው: አምላክ: እንደ: መኾኑ: ሞትን: ባላጠፋ: ነበር። የአዳም: የዕዳ: ደብዳቤም: ከእግዚአብሔርና: ከሰው: መካከል: ባልተደመሰሰም: ነበር!”
#ምንጭ፡ - የማኅበረ: ቅዱሳን: ገጸ-ድር: (መጋቢት ፳፻፲ ዓ.ም)
#የምንጩ: ምንጭ፡ - ቅዱስ: ሳዊሮስ፣ ሃይማኖተ: አበው
●
●
●
❷
“… በነጋም: ጊዜ: ለማርያም: መግደላዊት: ታያት፤ እጅ: ልትነሣው: በወደደች: ጊዜም: ‹አትንኪኝ› አላት። ‹ገና: ወደ: አባቴ: አላረግሁምና›፤ ስለዚህም: ሥጋዊ: አካሉ: ከዚያን: አስቀድሞ: በአብ: ቀኝ: እንዳልተቀመጠ: ዐወቅን …”
#ምንጭ፡ - የማኅበረ: ቅዱሳን: ገጸ-ድር: (መጋ: ፳፻፲: ዓ.ም)
#የምንጩ: ምንጭ: - መጽሐፈ: ምስጢር: (አባ: ጊዮርጊስ: ዘጋስጫ)

(ገረገራ ~ ቅምሻ#3 ~ ከእዉነተኛ መነሻዎች)
፧
‹‹ብቻ አትቀደሚ! አንዴ አይቅደሙሽ እንጂ፣ ከተቀደምሽ አንቺን ለመድፈቅ የማይበረታ የለም። ሳር ቅጠሉ ይነሳብሻል። ምናምንቴዉ ሁሉ ጎሮሮሽ ላይ ይቆማል። እንኳንስ የኔ ነዉ የምትዪዉ ይቅርና፣ ራሳቸዉ ያንቺ ነዉ ያሉሽን እንኳን ይወስዱብሻል። ጭራሽ ባዶሽን ማስቀረታቸዉም አልበቃ ብሏቸዉ፣ ወሰደችብን ብለዉ ያዋክቡሻል። መልሰዉ ደግሞ ይዘባበቱብሻል። ይሸልሉብሻል። ግድየለም እነሱን ራሳቸዉን እንኳን አጥቻቸዉ የለ ብለሽ እንኳን እንዳትጽናኝ፣ የመጽናኛ ትንፋሽ የሚባል አያስቀሩልሽም። አንቺን በፍህም ያዉም በሹል ሚስማር ላይ አቁመዉሽ፣ ያሽካኩብሻል። ልንገርሽ? በፍጹም እንዳትቀደሚ። ወደ አንቺ የተዘረጋዉ እጅ ለፍቅርም ይሁን ለጸብ፣ እንዳመጣጡ አፈፍ አድርጊዉ እንጂ አትቀደሚ። ለምንም ነገር፣ ማንም አይቅደምሽ! የፈለገ ምን ብትሸሸዉ፣ ዉጊያዉ እንደሆነ አይቀርልሽም እንግዲህ! ይልቁንስ ምረጪ። መዋጋት ያለብሽ ራስሽን ለማዳን ነዉ ወይስ ራሱን የሚዋጋሽን ቤተሰብ ለማትረፍ? ወጣ ወረደ፣ እንዳትቀደሚ!››
፧
ገ ረ ገ ራ
ልብ ወለድ ~ ፳፻፲፬ ~ ብቻ አትቀደሚ!
•ድርሰት፡ ታደለ አያሌዉ
•አርትኦት፡ ኃይለ መለኮት መዋዕል
አሁን፣ በሀገር ዉስጥ በሁሉም የመጽሐፍ መደብር እና አዟሪ እጅ፣ ከሀገር ዉጭ ደግሞ በአንዳንድ የሐበሻ ቤቶች ይገኛል። ቀድመዉ ለማዘዝ ወይም ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት www.yehaarts.com እንዲጎበኙ እንጋብዛለን።
፧
ብቻ #አትቀደሚ!
#ገረገራ (#Geregera)
(ከ #ረበናት (#Rebenat) መጽሐፍ ደራሲ)
Tadele Ayalew

ሸምጋይ
አለቃ ገብረሐና ፧ ታሪክ ቀመስ
ሐሙስ ፧ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
፨
ደራሲ፡ ታደለ አያሌዉ
አርታዒ እና አዘጋጅ፡ ሳሙኤል ተሥፋዬ
ተዋንያን፡ ብርሃን ተሥፋዬ፣ እታፈራሁ መብራቱ እና ሌሎችም (20+)
፨
#ሸምጋይ #Shemgay
አዲስ ቴአትር፣ ከታኅሣሥ 27 ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ
፨
ተጨማሪ፡
yehaarts.com/theNewTheater
ጉርሻ፡
የምሥራቹን ለብዙዎች ያጋሩና፣ የመግቢያ ካርዱን ይሸለሙ፡፡

Yehaarts
አዲሱ ቴአትር (Latest Theater) | yehaarts | የሓ ቤተ ጥበብ
Free HTML Templates