የኛ ጠባብነት ግርም ነው ሚለኝ።በአለም 195 አገሮች፣7 ቢሊዮን ህዝብ,7099 ቋንቋዎች አሉ።ባህሉም ወጉም ልማዱም የዛን ያክል የበዛ።ኢየሱስ ከዘር ከነገድና ከቋንቋ የዋጀን ለነዚህ ሁሉ በእኩልነት ነው።ኮንጎአዊ፣ሬድ ኢንዲያውን፣የኮሪያውን፣የማዳጋስካሩን፣የብራዚሉን ጎሳ በሽብሸባ፣በወረብ፣ በመሰንቆ በበገና በዋሽንት ካልዘመርክ እግዚአብሄርን አምልኮህን አይቀበልም ማለት አይሰቀጥጥም???harp,cybals,trumpets,psalteries የሚለውን ከባህል ጋር እንዲስማማ ተብሎ መሰንቆ፣በገና ፀናፅል ተብሎ ስለተተረጎመ እኔና አንተ የምናውቀው ባህላዊ መሳሪያ ራሱ መስሎህ ነው?? ።ክርስቶስን ያገኘ ጋምቤላው ቶምና ቡሉ በሚባሉ መሳሪያዎች በጭፈራዎቻቸው በመታጀብ ጌታን ቢያመልኩ የሚኮንናቸው ማነው??የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ተብሎ ተስማምቶ ስለተተረጎመ እስራኤል ነጭ ጤፍ የሚበላ የሚመስለውምኮ አለ።ከጠባብነት እንውጣ፣ክርስቶስ የእኩል መሆኑን እንወቅ::
ፍፁም ሰውና ፍፁም አምላክ የሆነው ኢየሱስን በአምላክነቱ ፈራጅ በሰውነቱ አማላጅነቱን ያለመቀበል ምክን ያት ለኢየሱስን ክብር ከመቆርቆር ከመሰላችሁ የሃይማኖት ፖለቲካ አልገባችሁም። ድብቁ ፍርሃት ኢየሱስ አማላጅ ከተባለ እነዛን ሁሉ ‘ቅዱሳን’ና መላእክት አማላጆች ይሸፍናቸውና አላስፈላጊ (irrelevant and redundant) ፣ከጥቅም ውጭም(out of service) ያደርጋቸዋል፣ መቅደሳቸው ፣ታቦታቸው ትርጉም የለሽ፣የፀጋ ስግደት ፣ዝማሬና ስግደት አይኖርም።እና ቤ/ክ ሺሪንክ ስታደርግ የሚካኤልና የሩፋኤል አገልጋይ ስራ ይጣልህ??ያ ሁሉ ህንፃ ቤ/ክ ምን ይሁንልህ??እንዲህ በሆነበት ደብር ማን ለምን ምን ፈልጎ ይሄዳል???መቼስ ኢየሱስ ባለበት ሌላ የሚማልድ አይኖር።”ይትዋቀስ በእንቲአነ” ነው ሚለው ግዕዙ፣ስለእኛ የሚማልደው
#ቢሆንም_ቤተክርስቲያን_ሂድ/ሂጂ
ትላንት ለሊቱን ሙሉ ጠጥተህ አድረህ ቢሆንም ግድ የለም ዝም ብለህ ቤተክርስቲያን ሂድ
የምትኖርበት ትርጉም ጠፍቶብህም ሁሉ ነገር አስጠልቶህም ቢሆን ለማንኛውም ዝም ብለህ ቤተክርስቲያን ሂድ
ከማትፈልገው ሱስ አስሮህ ለመውጣት እየታገልክ ቢሆንም ለማንኛውም ቸርች ሂድ
የምትጠላውን ልማድህን ማቆም ቢያቅትህም እንዲሁ ቤተክርስቲያን ሂድ
ከትዳር በፊት ባለ የፆታዊ ግኑኝነት ውስጥ ታስረህም ማቆም አቅቶህ ቢሆንም ግድ የለም ለማንኛውም ቤተክርስቲያን ሂድ
ማትወዳቸው ስትጠፋ ያልፈለጉህ አይረዱኝም የምትላቸው የጎዱህ ሰዎች ቤተክርስቲያን ውስጥ ቢኖሩም.. እስቲ ተነስተህ ቤተክርስቲያን ሂድ
ትዳርህ ፤ ባህሪሕ ፤ ሥራህ ፤ ውሎና አዳርህ ጥሩ እንዳልሆነ ብታቅም.. ለማንኛውም ግን ዝም ብለህ እስቲ ቤተክርስቲያን ሂድ
ቤተክርስቲያን ለተሰበሩ; ለደከሙ; ለተገፋ; ግራ ለተጋቡ; ተስፋ ለቆረጡ ሀኪም ቤት ናት።
ማንኛውም ሀጢያተኛ የተሻለ የወደፊት ሕይወት ፤ የትኛውም ፃድቅ ያለፈ ታሪክ አላቸው።
በቤተክርስቲያን ምንም ስህተት ያልሰሩና አስቀያሚ ሕይወት ያልነበራቸው ሰዎች የሉም። ሁላችንም በተሳሳተ መንገድ ሄደን እናውቃለን; አሁንም እንደዛው የሆንን አለን... ግን ፀጋው በቂ ነው።
ስለዚህ ምንም አድርገህ ቢሆን፤ ምንም እያደረክ ቢሆን፤ ምንም ልታደርግ ቢሆን ለማንኛውም እንዲሁ ቤተክርስቲያን ሂድ ባልታሰበ መንገድ ልትለወጥ ትችላለህ።
@yegetahayalan

ዋና የማይችል ሰው ውሃ ውስጥ ቢገባ ዋና ተግባሩ የሚሆነው ሰው እንዲረዳው መጮህ ነው አንድ ሰው መቶ እሰኪረዳው ድረስ ጩኸቱን አያቆምም።ይህን የሚያደርገው ዋና አለመቻሉን ስለሚያውቅ እና ህይወቱን ለማትረፍ ብቸኛ አማራጩ ለእርዳታ መጮህ ስለሆነ ነው።
እኛም የክርስትናን/የፅድቅን ህይወት ለመኖር
1.በራሳችን እንደማንችል ማመን
2.ወደ እግዚአብሔር አብዝቶ መጮህ/ወደ ሚረዳን ፀጋ በእምነት መቅረብ።
@yegetahayalan
እኛም የክርስትናን/የፅድቅን ህይወት ለመኖር
1.በራሳችን እንደማንችል ማመን
2.ወደ እግዚአብሔር አብዝቶ መጮህ/ወደ ሚረዳን ፀጋ በእምነት መቅረብ።
@yegetahayalan
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ የዓለምም ወራሽ እንዲሆን ለአብርሃምና ለዘሩ የተሰጠው የተስፋ ቃል በእምነት ጽድቅ ነው እንጂ በሕግ አይደለም።
¹⁴ ከሕግ የሆኑትስ ወራሾች ከሆኑ እምነት ከንቱ ሆኖአል የተስፋውም ቃል ተሽሮአል፤
¹⁵ ሕጉ መቅሠፍትን ያደርጋልና፤ ነገር ግን ሕግ በሌለበት መተላለፍ የለም።
¹⁶-¹⁷ ስለዚህ ከሕግ ብቻ ሳይሆን ከአብርሃም እምነት ደግሞ ለሆነ ለዘሩ ሁሉ የተስፋው ቃል እንዲጸና እንደ ጸጋ ይሆን ዘንድ በእምነት ነው፤ እርሱም፦ ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ ፊት የሁላችን አባት ነው።
¹⁸ ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ።
❤️❤️Yebeereket ken yihuniln❤️❤️

🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
“እንዲሁ ዳግመኛ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት በዚህ ወራት በጎነትን አደርግ ዘንድ አስቤአለሁ አትፍሩ።”
— ዘካርያስ 8፥15
❤️✋🤍✋❤️✋🤍✋❤️✋
@yegetahayala

መኖርን ሲኖረው በቤቱ ተከብሮ፣
ምንም ሳይጎልበት ደልቶት ተንቀባሮ፣
ሁሌ ደስ እንዳለው ሳያሰማ ሮሮ፣
ቅንጣት ሳይጎልበት በእርሱ ቤት ብቻ።
ካልሆነ መኖር እያሉ በሕይወ ት፣
ካልሆነ መኖር በዚሕች ወጣትነት፣
ካልሆነ መኖር በጉብዝናሕ ወራት፣
መሆኑ አይቀርም ወጣትነት ከንቱ፣
በዚያች ቆንጆ ሰአት ካልኖሩ በቤቱ።
@yegetahatalan
ምንም ሳይጎልበት ደልቶት ተንቀባሮ፣
ሁሌ ደስ እንዳለው ሳያሰማ ሮሮ፣
ቅንጣት ሳይጎልበት በእርሱ ቤት ብቻ።
ካልሆነ መኖር እያሉ በሕይወ ት፣
ካልሆነ መኖር በዚሕች ወጣትነት፣
ካልሆነ መኖር በጉብዝናሕ ወራት፣
መሆኑ አይቀርም ወጣትነት ከንቱ፣
በዚያች ቆንጆ ሰአት ካልኖሩ በቤቱ።
@yegetahatalan
አንድ ነገር ሁሌ አስብ/ቢ
1.ኃጥያት ከእ/ር ከክብር ያጎላል
“ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
— ሮሜ 3፥23
2.ኃጥያት ያደርቃል(ልምላሜን) ያሳጣል
“ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
ምሳሌ 28፥13
3.ኃጥያት የእ/ርን መንፈስ ያሳዝናል
“ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።”
ኤፌሶን 4፥30
ተባረኩ!!!
Ⓜⓐⓡⓣⓐ Ⓑ ⓔⓚⓔⓛⓔ

Audio
እኔ ባለፈው ሰውን አይቼ
ተጎድቻለው መንገዴን ስቼ
አሁን ግን አንተን እጠብቃለው
ዛሬም ባለቅስም የማታ የማታ እኔም እስቃለው
ሰው ፊትን አይቶ ሲፈርድ አባቴ ትክክል ነው
ሁሉንም እንደስራው እሱ ነው የሚከፍለው
በፍርዱ አይፀፀት ለካ እንዲ ነበር አይል
አስተዋይ ጥበበኛ እሱ ነው የኔ ዳኛ
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ
ትክክል እውነተኛ?🙏
MORNING 👌
ተጎድቻለው መንገዴን ስቼ
አሁን ግን አንተን እጠብቃለው
ዛሬም ባለቅስም የማታ የማታ እኔም እስቃለው
ሰው ፊትን አይቶ ሲፈርድ አባቴ ትክክል ነው
ሁሉንም እንደስራው እሱ ነው የሚከፍለው
በፍርዱ አይፀፀት ለካ እንዲ ነበር አይል
አስተዋይ ጥበበኛ እሱ ነው የኔ ዳኛ
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ
ትክክል እውነተኛ?🙏
MORNING 👌
Forwarded from @Official Yada 🇨🇬
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ስለሆነ ☝
ከዚያም "ዛሬ የምንማማረው እግዚአብሔር ስለማይችላቸው ነገሮች ነው" 👁 ሲል ሁላችንም በድንጋጤ አማተብን። "ይሔ ሰውዬ ተሳሳተ እንዴ?" አልን፤ ግን ደግሞ አንዳንዴ ህፃን ስንሆንበት ጠጠር ያለ ትምህርት ያስተምረንና ያባንነን ስለነበር "በምን መነፅር አይቶት ይሆን?" ብለን በጉጉት ተከታተልነው።🙆♀🙆🙆♂
እንዲህ ሲል ቀጠለ ፦"መቻል ማለትም ለምሳሌ ይህንን ማይክራፎን ወርውሮ እዛጋ ስለማድረስ ጉዳይ አይደለም የምናወራው። በዚህ አውድ ከሆነ ሀሳቡ ልክ አይሆንም። ምክንያቱም አለምንና መላውን፤ በአይን የሚታይና የማይታየውን፤ በሰው ጭንቅላት ውስጥ ብቻ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ውስብስብ ሴሎችን በቦታ በቦታቸው ሰርቶ ያስቀመጠ፤ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነው እግዚአብሔር አንዳችም እንደማይሳነው አማኝ ሁሉ ያውቃል እናውቃለንም። ከባህሪው አንፃር ግን እግዚአብሔር የማይችላቸው ነገሮች አሉ።
#ልብ_በሉ!! ይህን ትምህርት ካጣመማችሁት የተጣመመው ትምህርቱ ሳይሆን እናንተ ናችሁ። ወደተነሳሁበት ሀሳብ ልቀጥል። መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል "ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ #በድካማችን-ሊራራልን-የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። " (ዕብ 4: 15)
ይህን ጥቅስ ስንገለብጠው "በድካማችን ይራራልናል" የሚል ሲሆን ፀሀፊው ግን ከዚህ በተሻለ እንድንረዳው ስለፈለገ "#በድካማችን_ሊራራልን_የማይችል_ሊቀ_ካህናት_የለንም። " ይላል። በቀጥታ ስንተረጉመው "በድካማችን አለመራራት አይችልም" ማለት ነው። መራራት አንድ ጉዳይ ነው "መራራት አለመቻል ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው"። እዚህ ላይ ኢየሱስ የአብን ባህርይ እንደለበሰ ልብ በሉ። ማለትም እግዚአብሔር ስንል አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ማለታችን ነው።
🌏በዚህ መጠን ተግባብተን ከሆነ እግዚአብሔር "የማይችላቸውን" ነገሮች እንዘርዝር፦
1. እግዚአብሔር አለመራራት "አይችልም"።
2. እግዚአብሔር በልጁ በኩል የመጡትን አለመቀበል "አይችልም"።
3. እግዚአብሔር ኃጢአት መስራት "አይችልም"።
4. እግዚአብሔር ሰውን መጥላት "አይችልም"።
5. እግዚአብሔር ከልባቸው ንስሀ የሚገቡትን ልጆቹን ይቅር አለማለት "አይችልም"።
6. እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር መስማማት "አይችልም"።
. . . . .
#ልብ_በሉ! ቃላት በራሳቸው ትርጉም የላቸውም። በዐ.ነገር ውስጥ ሲገቡ የተለያየ አፈታት ስለሚይዙ በጥንቃቄ መጠቀም ያስፈልጋል።
እግዚአብሔር የማይችላቸው ነገሮች ስንል ከእግዚአብሔር ባህሪ አንፃር እንጂ ከአቅምና ብቃት አንፃር ማለቴ አይደለም። እነዚህን የተዘረዘሩትን ነገሮች የእግዚአብሔር ባህርይ ስለማይፈቅድለት እነዚህን ማድረግ አይቻለውም።
#ለምሳሌ፦ 1. ሰው ድንጋይ መብላት አይችልም፤ ምክንያቱም ተፈጥሮው አይፈቅድለትም።
2. ሰው በአንዴ በሁሉም ቦታ መገኘት አይችልም። ምክንያቱም ባህሪው (አፈጣጠሩ) አይፈቅድም።
3. ሰው እንደ ወፍ መብረር አይችልም።
4. ሰው አለመሞት አይችል።
.....
ከዚህ አንፃር ካያችሁት እንግዲያው ይህን እወቁ!፦
🧎♀🧎እግዚአብሔር ለሚፈተኑት አለመራራት ካልቻለ ለእናንተም በተለያየ ፈተና ውስጥ ላላችሁት አለመራራት "አይችልምና" ተስፋ አትቁረጡ።
🧎♀🧎 እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ በኩል የሚመጡትን አለመቀበልና ይቅር አለማለት "አይችልምና" ወንድሜ፣ እህቴ ዛሬም ጌታ ይወድሻል/ይወድሀል ነይ/ና ወደቤቱ። ዛሬም የእግዚአብሔር የምህረት እጆች እናንተን ይጠብቃሉና አይርፈድባችሁ ኑ ወደ ፍቅሩ መንግስት።
🌏ይህን ካወቃችሁ ፍቅሩ የማይቀንሰው እግዚአብሔር ዛሬም ኑ እወዳቹሀለሁ፤ ልጄን ስለናንተ ሰውቻለሁና በልጄ በኢየሱስ በኩል ኑ ከሰይጣን ተንኮል ከዘላለም ሞትና ፍርድ አምልጡ ይላል።
🌏 ልጠላህ "አልችልምና' ከኃጢአትህ ተመለስ/ተመለሽ ንስሀ ግባ/ቢ ይቅር እላቹሀለሁ ይላል።
🌏ድካማችሁ፤ መፈተናችሁ፤ መራብ መጠማታችሁን እያየሁ "እሰየው" ማለት አልችልም። ድካማችሁ መፈተናችሁ ይገባኛል እራhራላቹሀለሁምና ተስፋ አትቁረጡ! ዛሬም ከእናንተ ጋር ነኝ አልጥላችሁም አልተዋችሁም ይላቹሀል!!!"
#ልብ-በሉ! አይተውህም ስላለ ስለማይተወኝ ኃጢአት ልስራ ካልክ እግዚአብሔርን መፈታተን ነውና በራስህ ላይ እንዳትፈርድ ተጠንቀቅ!!
ይህንን እንደተማርን በተለያየ ድካም ውስጥ የነበርን ተማሪዎች ሁሉ ተጽናናን! "ለካስ አይተወኝም"! አልንና ካፈገፈግንበት ተመልሰን ዛሬም በቤቱ አለን!