የግጥም መንደር
1.72K subscribers
225 photos
6 videos
19 files
30 links
የጥበብ መጀመሪያ ......

getem bech@
Download Telegram
💐አያዋጣም ❤️
@yebezigetmoch

ውዴ ናፍቆት ያንገላታው ልቤን
አንተን የተራበው ከአይኔን
ጨክነህ አትቅርበት
ዛሬ እንኳን ድረስለት

ተስፋ ሳልቆርጥ እየጠበኩህ
ከቀጠርከኝ ቦታ እየፈለኩህ
አትበለኝ አልመጣም
ፍቅሬ ናፍቆት አያዋጣም 😘

ገጣሚ ቤዛዊት
@yebezigetmoch

❤️💕🌸💕🌹💕💕❤️💐😍
እጠብቅሻለሁ


ዝግጁ እስኪሆን የፍቅር ስሜትሽ
መውደድን ጀመሮ እስኪ ረታ ልብሽ
አይኖችሽ በስስት የሚያዩትን መረጠው
ጆሮችሽ ሊሰሙት እስኪናገር ጓግተው
ሁለማናሽ ፈክቶ ሀሴት ተከናንበሽ
ይሄ እስኪ መጣ ፍፁም ተቀይረሽ
እምቢ የሚለውን የፍቅርሽን ምላሽ
እስክትመጭ ድረስ እሺ መጣሁ ብለሽ
ሳይደክመኝ ጠብቄሽ ፍቅርን ልቀበልሽ
እኔ ዝግጁ ነኝ ባሻሽ ቀን ከመጣሽ
ግን አንዴ ከመጣሽ ዳግም ላትሄጂ
ልቤ እንዳይሰረቅ ቆልፈሽው ሂጂ
ባለሽበት ቦታ ታምነሽ ከቆየሽኝ
እስክትመጭ ድረስ ፍቅሬን ይዘሽልኝ
ቆሜ ልጠብቅሽ ፍቅርሽን አዝዬ
እንዳይከፋብኝ እሹሩሩ ብዬ
ተስፋ እንዳይቆርጥብኝ ትግስትን መግቤ
ይሄው ይዤዋለሁ ሰውሬ በልቤ
ታዲያ እኔ ምን ጎዶኝ ካልሽኝ ጠብቀኝ
ለማሰቢያ ግዜ ፈለኩኝ ካልሽኝ
ያንቺ ሀሳብ አልቆ ፍቅር ፍቅር ስልሽ
ነይ ግቤ በልቤ ዘላለም ታትመሽ
እኔ ምን ተስኖኝ አንቺን ለመቀበል
ልቤም በሩን ከፍቶ ብሎልሻል ወለል
እናም የጠየኩሽ በፍቅር ያስብኩሽ
ወደኔ እስክትመጭ ፊትሽን አዙረሽ
አንቺ በሚመችሽ ደስ ባለሽ ግዜ
እጠብቅሻለሁ ሳልሰለች ሁልጊዜ
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ገጣሚ የብዕር ሰው
😒😒😒እኔንም እየኝ😔😔
ሰራዬ ከሆነ ሰውን ማስከፋት
መለያዬ ከሆነ የእኔ ማንነት
እኔንም እየኝ እስኪ ለውጠኝ
የሰው ደስታ ልፍጠር አብዝተህ ባርከኝ
እስኪ ፈጣሪ እኔንም እየኝ 😢


ቤዛዊት
🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Bye Bye | ባይ ባይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Heran Gediyon
@Yebezigetmoch - 04:56, 4.66 MB

😒😒😒😘 ለአንተ ነው😍😉
የግጥም መንደር
ማለት የምትፈልጉትን በሉ፤ የምትሉት ሁሉም ማለት የምትፈልጉት ይሁን፡፡ ልክ ላልሆን እችላለሁ ብላችሁ አትጨነቁ። ምክንያቱም ስህተት የማይሰሩ ሰዎች ምንም የማይሰሩ ናቸውና። አስተውሉ! መከራ ያልነካው ሰውና እሳት ያልነካው ሸክላ አንድ ናቸው፤ ቶሎ ይፈርሳሉና፡፡ ስለዚህ ምን ጊዜም መከራን በደስታ ተቀበሉ፡፡ መሆን የምትፈልጉትን ለመሆንም መሆን ባለባችሁ ቦታ ተገኙ።

😉😉💐ሸጋ ምሽት🌹🌹🙏

ያላቹን ሀሳብ አስተያየት ግጥም ታሪክ ሙዚቃ @yebezawit2 ቅርጫት ላይ ይወርውሩልን፡፡
እናመሰግናለን 🙏❤️🌹
🙏አትሂድ አልልም🙏

ብከፋም ብትሄድ የኔ ውድ
ሜዳ ቢቀር የኔ እና ያንተ መዋደድ
አትሂድ አልልም
ሂድ ግድ የለም
በግድ እኔጋር አላቆይህም
መሸኘት ልምዴ ነው መከፋት
አዲስ አይደለም ይሄ እውነት

አትሂድ አልልም ባትኖርም ከእንግዲህ
በመልካም ነገርህ መቼም አረሳህ
😒😒ቤዛዊት 😒

@yebezigetmoch

@Yebezigetmoch

@Yebezigetmoch

ለ..........ነው
ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye - Siyamesh Yamegnal New Music 2019
ጎሳዬ ተስፋዬ
ሲያምሽ ያመኛል

@yebezigetmoch

@yebezigetmoch
Ur #1 Choice 🎼

❤️ለኔዋ እናቴ የመኖሬ ምክንያት የመልኬ ድምቀት ለአንቺ ምንም አይበዛም ካለኝ የፍቅር ጥልቀት ትንሿን ስለገለፀልኝ ለአንቺ ነው የጋበዝኩት
😍እማ ለአንቺ የተባለ ሀዘን ለእኔ ይሁን💕ለአለም የተባለ ደስታ ለአንቺ ይሁን
ፍቅሬን ስውቼልሽ

ከኔ አስበልጠሽ ቦታ ከሰጠሽው
በልብሽ አግዝፈሽ በስውር ካኖርሽው
አካልሽን ትቶ መንፈስሽን ካሰረው
ተወዳድሮ ከኔ ፍቅሬን ከበለጠው
እንደ ማር አጣፍጦ ህይወትሽን ካረካ
የኔ ደስታ ይቅር መቼም ሳይሰካ
እንደ አደይ አበባ ፈክቶ ሁለመናሽ
የማይቆም ፈገግታ ካገኙ ጥርሶችሽ
እጅሽ ላይ ያለው ወርቅ መዳብ ከሆነብሽ
ግንባርሽን ስሜ መርቄ ልሽኝሽ
መንገደኛው ልብሽ ካልሄደ አያርፍም
እኔ ባንቺ ደስታ እንቅፋት አልሆንም
እንኳን አንቺ እኔን ሰው አምላኩን ከድቷል
አይደንቀኝም ለኔ ይሄን ልቤ ያውቃል
የሄድሽበት መንገድ ከደላሽ ጎዳናው
ጥለሽ የሄድሽውን ዞሮሽ አታስቢው
ለራስሽ አስቢ የኔን ሁሉን ተይው
የጀመርሽውን ሳቅ እንዳያጨልመው
አንቺን ደስ ካለሽ ለምን እከፋለሁ
ለአምላኬ እንዲህ እያልኩ እነግርልሻለሁ
እባክህ ጌታዬ ይህን ፀሎት ስማኝ
የእሷን መከራ ወደ እኔ አዙርልኝ
ምኞቴም እሱ ነው ያንችን ሀሴት ማየት
እድሜ ጤና ሰጥቶ ሰውሮልኝ ከሞት
ዘመንሽን ሁሉ ምንም ሳይጎልብሽ
እንደ ማቱሳላ ፈጣሪ ያኑርሽ
ልክ እንደ ፈርኦን ልቧን አደንድነው
እኔ እሷን መውደዴን ሚስጥሩን ሰውረው
ጭራሹኑ ትርሳኝ ሰከንድ አታስበኝ
እኔ ከጭንቀቷ ከቶ ምን ሊተርፈኝ
የፀፀቱ አለንጋ ጅራፉ እንዳይገርፋት
የሀዘንን መላእክ ከፊቷ አርቅላት
ከእኔው ጋር ይኑር ያስልፍንው ህይወት
እንቅልፍ አሳጥቶ ሰላም እንዳይነሳት
እኔው ልታመመው ሁሉን ነገር ችዬ
የእሷንም መከራ በጀርባዬ አዝዬ
በቃ ለእርሷ ይሁን ለኔ ያልከው ሁሉ
እጥፍ በእጥፍ ይሁን ደስቷዋ በመሉ
ይህን ስውር ፍቅሬን በልቤ ከትመህ
እያጡ ማፍቀርን ልቤ ልመድ ባክህ
ስርግሽን ልደግስ ልሁንና ሙዜሽ
በትዝታሽ ልኑር ፍቅሬን ሰውቼልሽ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ገጣሚ የብዕር ሰው
@yebezigetmoch
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
የተወደዳቹ አንባቢያን ጓደኞቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ እያመሰገንኩ እጅግ በቅርቡ አዲስ የፍቅር ታሪክ ይዘን ለመቅረብ በዝግጅት ላይ ነን ❤️ በመሆኑን አብሮነታቹ እንዲቀጥል በትህትና እንጠይቃለን 🙏🙏
ማንኛውንም ሀሳብ ጫር ጫር አርገው ቅርጫታችን ላይ ይጣሉልን @yebezawit2
የግጥም መንደር
# ተመስገን_ገ /እግዚአብሔር #ሳልሞትብሽ
ሰማዩ ጀመረ ማጉረምረም ፣ እንደኔ ሳይከፋዉ አልቀረም
አግኝቼሸ ደስተኛ ምሆነዉ ፣ ንገሪኝ ያ ጊዜ መቼ ነው ( መቼ
ነው )....3x ኧረ መች ነው ( መቼ ነው )....3x ኧረ መች ነው
የፀሐይ ድምቀት ቀነሰብኝ ፣ ጨረቃም ውበት አጣችብኝ
አግኝቼሸ ደስተኛ ምሆነዉ ፣ ንገሪኝ ያ ጊዜ መቼ ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
ብቻየን ቀርቼ አልስብህ ብሎኛል የአለም ዉበት...
አንቺ የሌለሽበት
ከራቅሽ ጀምሮ ሒወት ትርጉም አልባ ሆኖብኛል
እንዴተ ይሻለኛል
ሳልሞትብሽ .... ፍቅርሽን ታምሜ
ሳልሞትብሽ .... በናፍቆት ደክሜ
ሳልሞትብሽ .... አብረን የምንሆነው
ሳልሞትብሽ .... ንገሪኝ መቼ ነው ..... [2X]
መቼ ነው ኧረ መች ነው
መቼ ነው ቀኑ መች ነው (2X)
ሰማዩ ጀመረ ማጉረምረም ፣ እንደኔ ሳይከፋዉ አልቀረም
አግኝቼሸ ደስተኛ ምሆነዉ ፣ ንገሪኝ ያ ጊዜ መቼ ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
የፀሐይ ድምቀት ቀነሰብኝ ፣ ጨረቃም ውበት አጣችብኝ
አግኝቼሸ ደስተኛ ምሆነዉ ፣ ንገሪኝ ያ ጊዜ መቼ ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
( መቼ ነው )......3x
ኧረ መች ነው
የልቤ ዝማሪ የነፍሴ ቅኝቱ ጣዕም አጣብኝ ፤ ሔደሽ ቀርተሽብኝ
ሳዝንና ሲከፋኝ እንዳንቺ ሰው ሳጣ የሚረዳኝ ፤ ብቸኝነት ጎዳኝ
ሳልሞትብሽ .... ፍቅርሽን ታምሜ
ሳልሞትብሽ .... በናፍቆት ደክሜ
ሳልሞትብሽ .... አብረን የምንሆነው
ሳልሞትብሽ .... ንገሪኝ መቼ ነው ..... [2X]
መቼ ነው ኧረ መች ነው
መቼ ነው ቀኑ መች ነው .... (4X)
Please...
Like
Share
Comment
❤️one love❤️
@yebezigetmoch

@Yebezawit2
መለየት አልሻም

ደህና ሁን ያልሽኝ እለት
ተቀይሯል የእኔ ማንነት
ገና ሳልጨርስ ፍቅሬን ተርኬ
💍👰 ቀለበት ሳላረግ ተንበርክኬ
እንለይ ስትይኝ ፍቅሬን ገፍተሽ
ልለይሽ ግን አልቻልኩም ስምወድሽ

ልቤ ላይ እንደሰንደቅ ተሰቅለሽ
ቀልድ ሆነ አንቺን መርሳት
ይዘሽው ሄደሻል የኔን ማንነት
ፍቅሬ ነሽ እንዳላልኩኝ
ለስንቱ እንዳልዘላበድኩኝ

እንለይ አልሽ ቀልድ ይመስል
ፍቅርን የሚያህል በሜዳ ሊውል
መድረሻም መነሻ ነሽ ለእኔ
ብርሀን ነበርሽ ለአይኔ❤️
ውሸት ሆነና የእኔ አለም
ሄደሻል እያልኩ መለለየት አልሻም
ምን ቢሆን ግን ልቤ አይጠላሽም፡፡
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸


15/11/2011
ገጣሚ ቤዛዊት
አንቺን ባየሁበት

ከሄድሽ ጀምሮ ባይም ውበት
ሸጋ አላጣሁም የማደንቃት
መቼ ግን ልቤ አስገባት
አንቺን ባየሁበት ሌላ አቅቶኝ
ልቤን ሰርቀሽ ትዝታን ታቀፍኩኝ
ያ ለዛ ያለው ድንቅ ጨዋታሽ
ይከፋኛል ሲቀሰቅሰኝ ትዝታሽ
ቀድሜ ባወኩ እንደማጣሽ
እንደዘበት በረታብኝ ፍቅርሽ
ሆኗል ትዝታ ቁምነገር ኩርፊያሽ
አንቺን ባየሁበት መች ሌላ ፈለኩኝ
ሰበብ ፈልጌ አይሻለሁ መውጫሽን እየጠብኩኝ

ከአቅም በላይ አፈቀርኩ እና
ተጎዳ ልቤ ላላገኝሽ እንደገና
ያንቺው ተጓዥ በፍቅርሽ ጎደና

............ገጣሚ ቤዛዊት
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Dani Roz ለ ተጎዳሁልሽ 💕
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት
ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ
እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች
አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው
ሲወድህም ሲጠላህም # ባለማወቅ ነው ።
# ብዙዎች_ስለወደዱህ_ይወድሃል_ብዙዎች_ስለጠሉህ_ይ
ጠላሃል ።
#የደጓ ልጅ❤️


👌 @yebezigetmoch
አስቴር አወቀ 2019 album
Track 02
💐 የግጥም መንደር💐
ሃሎ
Lyrics

። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
የትላንትና ህብር እውነትን እንደሆነ
በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
ያርባራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናት
ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ቤትህ
ሄሎ ኧረ ስማ
ማን ችሎ ማን ችሎ
ማን ችሎ ማን ችሎ
እስክትመጣ ድረስ
ኧረ ሃሎ ሃሎ ኧረ ሃሎ
። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ
ናፍቆትህ እየበረታብኝ
እስክንገናኝ ድረስ ሃሎ በለኝ
ብስጭትጭትጭት አረገኝ
ውልውልውል እያልከኝ
ምነው ምነው ምነው
ወሬ ጠፋብኝ ም ነ ው
። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
ሃሎ ሃሎ በየደረስክበት
ሃሎ ሃሎ በለኝ ሃሎ ሃሎ
ሃሎ ሃሎ እስክትመጣ ድረስ
ሃሎ ሃሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
ሃሎ ሃሎ በቀጥታው መስመር
ሃሎ ሃሎ ባየር ላይ ጨዋታ
ሃሎ ሃሎ እጠብቅሃለው
ሃሎ ሃሎ ቀንም ሆነ ማታ

ሃሎኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ሃሎውውውውውውው
ሃሎ
ሃሎውውው
ሃሎ በለኝ በበረሃ ጨለማ
እንቅልፍ እንዲወስደኝ
ድምጽህን ስሰማ
አካሌን ቀልቤን ላንተ ሰጥቼ
እጠብቅሃለው እንቅልፌን አጥቼ
ልቤ በእንጉርጉሮ ለወትሮ ሲዳኝ
አንተን ማግባት ምነው መደለል አቃተኝ
ሃሎ ሃሎ ማታለል አቃተኝ
ሃሎ(5x)
። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
የትላንትናው ህብር እውነትን እንደሆነ
በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
ያርባራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናት
ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ቤትህ
ሄሎ ኧረ ስማ
ማን ችሎ ማን ችሎ( 2x)
እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሃሎ ሃሎ
በለኝ ሃሎ ሃሎ
። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
እንስፍስፍስፍ ስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
እስክንገናኝ ድረስ ሃሎ በለኝ
ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
ውልውልውል እያልከኝ
ምነው ምነው ኧረ ጠፋህብኝ አዬዬ
። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
ሃሎ ሃሎ በየደረስክበት
ሃሎ ሃሎ በለኝ ሃሎ ሃሎ
ሃሎ ሃሎ እስክትመጣ ድረስ
ሃሎ ሃሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
ሃሎ ሃሎ በቀጥታ መስመር
ሃሎ ሃሎ ባየር ላይ ጨዋታ
ሃሎ ሃሎ እጠብቅሃለው
ሃሎ ሃሎ ቀንም ሆነ ማታ
ሃሎኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ሃሎውውውውውውው
ሃ ሎ
ሃሎውውውአአ
ምነው መናፈቄ ምነው መወስወሴ
አላስችለኝ ብሎ ለሚደርሰው ጊዜ
የኔ መውደድ የዓይኔ ብርሃን
ሃሎ በልውኝና ልስማው ድምጽህን
ምኑን ውዬ እንደምን ልተኛ
እንቅልፍም አይወስደኝ
ያንተ ህመምተኛ
እሁድ እንግዳ ነህ አታሳልፈኝ
እስከማይህ ድረስ ሃሎ ሃሎ በለኝ
ሃሎ ሃሎ
ሃሎ ሃሎ
ሃሎ ሃሎ ሃ ሎኦኦኦኦ
። ። ። ። ። ። ። ፡ ። ። ። ። ። ። ። ።
❤️ለእኔ ምርጦች 😘
(@yebezawit2 )
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
🌸 የተወደዳቹ የግጥም መንደር ቤተሰቦች እንደምታውቁት ባለፈው #ለአንቺ_ስል የሚለውን ትረካ መጨረሳችን ይታወቃል በመሆኑም ስለ ሰጣቹኝ አስተያየት በቴክስትም በመደወልም ላበረታታቹኝ በሙሉ ከ❤️ እያመሰገንኩ🙏 ለህተመት ፁሑፋችን ላይ ለእናንተ እንዲመጥን አርገን #በቅርብ ቀን እናደርሳችሗለን💐
ይጀመር የምትሉ ድምፅ ስጡን
#በቅርብ ቀን ልዩ የፍቅር ታሪክ
🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕
በውስጥ ማናገር ለምትሹ @yebezawit2 ላይ ያናግሩን
💐ብዙ ጥበብ እንዳያመልጥህ #አውቃለሁ አትበል🙈
የግጥም መንደር
ሸጋ ቅዳሚት @yebezigetmoch 😍
Dr. Mehret Debebe —ምህረት ደበበ
ስለ ጊዜ.....
ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን
ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡
አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት
ይፈጅበታል።
አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲምት ሌላዉ በ50
ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል።
ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ70 ዓመቱ
ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኅላ ቀር አያደርገዉም።
ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ
ያደርጋል ፡፡ ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን
አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ!
ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን!

@Yebezigetmoch
@Yebezigetmoch
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
የግጥም መንደር
kako Getachew
Adeye | አደዬ
👥Kako Getachew
🎵አደዬ

@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
Ur #1 Choice 🎼
ተጋበዙልኝ ሰናይ ቅዳሚት😍😍