1 ጴጥሮስ 1
15-16፤ ዳሩ ግን፦ “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፡” ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።
17፤ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።
Have a blessed Saturday!🤍
15-16፤ ዳሩ ግን፦ “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፡” ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።
17፤ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።
Have a blessed Saturday!🤍
የገጣሚያን ማኅበር
https://t.me/+TfsXHRGblWBkYWQ0
Join በሉ ትባረኩበታላቹ ለውጥ የሚፈልግ ብቻ ይግባ❤️🔥
አላዋቂው ምሁር
ያልነበረን ነገር ጠርቶ የፈጠረ
ዓለማትን ሁሉ በቃሉ ያበጀ
ታውቆ ማይጨረስ የረቀቀን ጥበብ
በጥቂት ጨልፎ ለሰው ልጆች ቢሰጥ
ታዲያ ይህ ያገኘው እጅግ ትንሽ ዕውቀት
ልቡን ቢያሳብጠው ትምክህት ሆኖበት
የተፈጠረውን በጥቂት ሲረዳ
ሚበልጥ መሰለው ከፈጠረው ጌታ
ተማረ......... አወቀ.........
እጅጉን ሲራቀቅ "አምላክ የለም" አለ
ለታወረ ልቡ፤ ለሞተ መንፈሱ ህዝብ አጨበጨበ
መሀይምነቱ ጥበብ ተመስሎ ዓለም አስደነቀ
ዕውቀት የመሰለው አላዋቂነቱ
"ፈጣሪ የለም" ለሚል መደምደሚያ አበቃው ውዳቂ ጥበቡ
ልቦናው በርቶለት ምነው አንዴ ባየ
ቆጠርኩ ያለው ፊደል ሊገልፀው ማይችለው ሌላ ዓለም እንዳለ
ቢገባው ኖሮማ............
በፍጥረት ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔርን ያየ
ያ ነው አዋቂ ሰው ያ ነው የተማረ።
✍ሀዊ ገመቺስ
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
ያልነበረን ነገር ጠርቶ የፈጠረ
ዓለማትን ሁሉ በቃሉ ያበጀ
ታውቆ ማይጨረስ የረቀቀን ጥበብ
በጥቂት ጨልፎ ለሰው ልጆች ቢሰጥ
ታዲያ ይህ ያገኘው እጅግ ትንሽ ዕውቀት
ልቡን ቢያሳብጠው ትምክህት ሆኖበት
የተፈጠረውን በጥቂት ሲረዳ
ሚበልጥ መሰለው ከፈጠረው ጌታ
ተማረ......... አወቀ.........
እጅጉን ሲራቀቅ "አምላክ የለም" አለ
ለታወረ ልቡ፤ ለሞተ መንፈሱ ህዝብ አጨበጨበ
መሀይምነቱ ጥበብ ተመስሎ ዓለም አስደነቀ
ዕውቀት የመሰለው አላዋቂነቱ
"ፈጣሪ የለም" ለሚል መደምደሚያ አበቃው ውዳቂ ጥበቡ
ልቦናው በርቶለት ምነው አንዴ ባየ
ቆጠርኩ ያለው ፊደል ሊገልፀው ማይችለው ሌላ ዓለም እንዳለ
ቢገባው ኖሮማ............
በፍጥረት ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔርን ያየ
ያ ነው አዋቂ ሰው ያ ነው የተማረ።
✍ሀዊ ገመቺስ
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
የዛሬን ብቻ ማረኝ✍
(አይደገምም)
ከበደልኩህ ሁሉ፤ከሐጤ ጥቅልሉ
በሳኦል ልብ ድፍረት፣ ከረገጥኩት ቃሉ
ልቤን የከበደው
ነፍሴንም ያራደው
በድዬህ..በድዬህ..ቦርቄ ሳበቃ
በሀጥ ቁንጣን፣ ነፍሴ ስጠረቃ
አዞ እምባ ይዞ፣ ልቤ እየደቃ...
መስሎኝ ያታለልኩህ
በሞኝ ሸራ ላይ፣ ሰቅዬ የሳልኩህ
ፊትህ ተደፍቼ አይደገምም ያልኩህ
(አይደገምም እንዴ?)
ሳኦል ልቤ ሐጥ ይዘራል
ጳውሎስ ቀልቤ ይገዘታል
ተገዝቶ በደል፣ ተላምዶ ንስሃ
እድሜ ቢያራዝምም፣ አይሰጥም ፍስሃ
¶
ያቺ አመንዛሪት
ህገ ሙሴ ይዟት፣ ሐጥ በደል ስትዘራ
ክርስቶስ ሲምራት፣ ዳግም እንዳትሰራ
በሙሴ ህግ ስትረገም
ክርስቶስ ግን እንዳትደግም።
የዛሬን ብቻ
(አይደገምም)
(አይደገምም እንዴ?)
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍️
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
(አይደገምም)
ከበደልኩህ ሁሉ፤ከሐጤ ጥቅልሉ
በሳኦል ልብ ድፍረት፣ ከረገጥኩት ቃሉ
ልቤን የከበደው
ነፍሴንም ያራደው
በድዬህ..በድዬህ..ቦርቄ ሳበቃ
በሀጥ ቁንጣን፣ ነፍሴ ስጠረቃ
አዞ እምባ ይዞ፣ ልቤ እየደቃ...
መስሎኝ ያታለልኩህ
በሞኝ ሸራ ላይ፣ ሰቅዬ የሳልኩህ
ፊትህ ተደፍቼ አይደገምም ያልኩህ
(አይደገምም እንዴ?)
ሳኦል ልቤ ሐጥ ይዘራል
ጳውሎስ ቀልቤ ይገዘታል
ተገዝቶ በደል፣ ተላምዶ ንስሃ
እድሜ ቢያራዝምም፣ አይሰጥም ፍስሃ
¶
ያቺ አመንዛሪት
ህገ ሙሴ ይዟት፣ ሐጥ በደል ስትዘራ
ክርስቶስ ሲምራት፣ ዳግም እንዳትሰራ
በሙሴ ህግ ስትረገም
ክርስቶስ ግን እንዳትደግም።
የዛሬን ብቻ
(አይደገምም)
(አይደገምም እንዴ?)
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍️
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
ጋሻ ጦር ያላቹ
አውሱኝ ባካቹ ✍️
የማያዘልቅ ፀሎት ለቅስፈት ስትሉኝ፣
እውነት ነው እያልኳቹ ቅስፈትን ፈርቼ
ትጥቅህን አውልቀው
ከሰይጣን አትግጠም አደብ ግዛ ስትሉኝ፣
እውነት ነው ያልኳችሁ ጥቃትን ሰግቼ'
'
'
'
ሰላም አትፈልግም? ፣ ተው! ይቅር ስትሉኝ
ሁለት ሶስት ሰንዝሮ ፣ እንዲያ ስከልሉኝ
አደብ ግዛ አንተ
ካልደረስክ አይደርስም፣ አትንካው ያላቹ
ቤቴ ድረስ ዘልቆ
ጦርነት ከፍቶኛል፣ ጋሻ ጦር ካላቹ
እርዱኝ እባካቹ።
ኧረ!....ኡኡኡኡኡ!....
በህግ አምላክ!
¶
ሰላም የለው ሰይጣን፣ ፍትህን አያውቅበት
እንዳትከባበር አያክብር ይቅርበት
ዙሪያህን ይዞራል እንዳጉል አንበሳ
ነቃ ብለን ወገን ጋሻ ጦር እናንሳ።
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍️
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
አውሱኝ ባካቹ ✍️
የማያዘልቅ ፀሎት ለቅስፈት ስትሉኝ፣
እውነት ነው እያልኳቹ ቅስፈትን ፈርቼ
ትጥቅህን አውልቀው
ከሰይጣን አትግጠም አደብ ግዛ ስትሉኝ፣
እውነት ነው ያልኳችሁ ጥቃትን ሰግቼ'
'
'
'
ሰላም አትፈልግም? ፣ ተው! ይቅር ስትሉኝ
ሁለት ሶስት ሰንዝሮ ፣ እንዲያ ስከልሉኝ
አደብ ግዛ አንተ
ካልደረስክ አይደርስም፣ አትንካው ያላቹ
ቤቴ ድረስ ዘልቆ
ጦርነት ከፍቶኛል፣ ጋሻ ጦር ካላቹ
እርዱኝ እባካቹ።
ኧረ!....ኡኡኡኡኡ!....
በህግ አምላክ!
¶
ሰላም የለው ሰይጣን፣ ፍትህን አያውቅበት
እንዳትከባበር አያክብር ይቅርበት
ዙሪያህን ይዞራል እንዳጉል አንበሳ
ነቃ ብለን ወገን ጋሻ ጦር እናንሳ።
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍️
Subscribe Our YouTube channel
https://youtu.be/Fzd31_uVlSI
ጌታ ቸር ነው
ሀለ-ሉያ
❤❤❤❤
ጥቅቱን የሰወን ፍቅር አይነ አይቶ ስደነቅ፣
የፍቅር መጀመሪያ አንተማ እንዴት ትልቅ?
ቸር ነህና...❤❤
React🥰
✍ተከስተ ገትነት
ሀለ-ሉያ
❤❤❤❤
ጥቅቱን የሰወን ፍቅር አይነ አይቶ ስደነቅ፣
የፍቅር መጀመሪያ አንተማ እንዴት ትልቅ?
ቸር ነህና...❤❤
React🥰
✍ተከስተ ገትነት
ርዕስ፦ የማምለጫው መንገድ
ገጣሚ፦ታሜ ከክብር ሰፈር🔥
አዲስ ግጥም በዩቲዩብ ቻኔል ተለቋል
ገብታችሁ ተባረኩበት❤ #ሼር #ኮመንት #Subscribe ማድረጉን
አትርሱ
ሊንክ👇👇
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
ገጣሚ፦ታሜ ከክብር ሰፈር🔥
አዲስ ግጥም በዩቲዩብ ቻኔል ተለቋል
ገብታችሁ ተባረኩበት❤ #ሼር #ኮመንት #Subscribe ማድረጉን
አትርሱ
ሊንክ👇👇
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
¶✍️
ለበሰ ስጋ ዚአነ
ሠረቀ በስጋ እምድንግል
በመውደድ ጣር ትግል።
ያውም በመፍጠሩ፣ ፀፀት በገባው ሰው
እግዚያርኮ ቸር ነው፣ በደል የለበሰው።
በስመአብ
ረግዓ ሰማይ ወምድር
መንከር ግብሩ ለእግዚአብሔር
ለምን? እንዴት? በረት ተንተራሰ
ብለን ሳንቋጨው በመሞቱ ባሰ !
ግርግም ተንተርሶ
መውረዱ መች አንሶ?
ከውርደትስ በኋላ፣ ሞት ለምን ይመጣል
ክብሩን የጣለ አምላክ፣ ነፍሱን ለምን ያጣል?
"
እየተንሰፈሰፈ በደል እንዲቃና
አብ ጨካኝ አባት መሰለና
ሰማይ በትዕዝብት ሰቀለው
ወልድን እዚህ ምድር አቀለለው።
*
*
እሁድ ማልዶ ሲነጋጋ
መቃብር ተንጋጋ
ገሃነም ተዘጋጋ
ምድር በአጀብታ ሰማይ እልል አለ
እግዚያር ወረደና መሞት ተሰቀለ።
የምድረ በዳው እባብ፣ የተሰቀለው ቃል
መፈወሻነቱ በእግዚያርም ይዘልቃል።
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍
Subscribe Our YouTube channel
Link👇
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
Forwarded from Fasika Takele
“.. ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።”
1ጴጥ 5፥2
https://t.me/menfesawibet
1ጴጥ 5፥2
https://t.me/menfesawibet
Telegram
መንፈሳዊ ቤት
“.. ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።”
1ጴጥ 5፥2
1ጴጥ 5፥2
¶✍️
ለበሰ ስጋ ዚአነ
ሠረቀ በስጋ እምድንግል
በመውደድ ጣር ትግል።
ያውም በመፍጠሩ፣ ፀፀት በገባው ሰው
እግዚያርኮ ቸር ነው፣ በደል የለበሰው።
በስመአብ
ረግዓ ሰማይ ወምድር
መንከር ግብሩ ለእግዚአብሔር
ለምን? እንዴት? በረት ተንተራሰ
ብለን ሳንቋጨው በመሞቱ ባሰ !
ግርግም ተንተርሶ
መውረዱ መች አንሶ?
ከውርደትስ በኋላ፣ ሞት ለምን ይመጣል
ክብሩን የጣለ አምላክ፣ ነፍሱን ለምን ያጣል?
"
እየተንሰፈሰፈ በደል እንዲቃና
አብ ጨካኝ አባት መሰለና
ሰማይ በትዕዝብት ሰቀለው
ወልድን እዚህ ምድር አቀለለው።
*
*
እሁድ ማልዶ ሲነጋጋ
መቃብር ተንጋጋ
ገሃነም ተዘጋጋ
ምድር በአጀብታ ሰማይ እልል አለ
እግዚያር ወረደና መሞት ተሰቀለ።
የምድረ በዳው እባብ፣ የተሰቀለው ቃል
መፈወሻነቱ በእግዚያርም ይዘልቃል።
እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍
Subscribe Our YouTube channel
Link👇
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs