የገጣሚያን ማኅበር
19.1K subscribers
244 photos
13 videos
11 files
511 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
ሠላም ቅዱሳን እንደት አመሻችሁ 🙌🙌


የዕለቱ ፕሮግራም በጸሎት እንጀምራለን🙏


ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን
ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።ካለላችን ስለሆንክ ለነፍሳችን ሠላም ስለሆንክ ለዘላለም እናከብራለን ክብር በሠማይ በምድር ለአንተ ብቻ ይሁኔ🙏🙏🙏🙏



አባቱ አሁን የዕለቱ ፕሮግራም አንተን በማስቀደም ጀምረናል እስከ ፍጻሜ  ድረስ አንተ ብቻ ምራን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አብርታን 🙏🙏🙏 በጌታ ስም መገኘትህን በመካከላችን አሳየን ኃይልን ግለጥልን🙏🙏🙏🙏 በመንፈስ ቅዱስ እሳት ንካን🙏🙏🙏🙏 ሁሉ እንደ በጎ ፈቃህ ይሁን አሜን አሜን

🙏🙏🙏🙏
16k Followers  🔥🔥
Thank You Everyone🥰❤️

   እስቲ ምን ተጠቀማችሁ ከዝህ ቻኔል?
አጭር መልዕክት በComment መስጫ
ላይ አስቀምጡ።😊
ጥያቄ አንድ
ጥያቄ አንድ

ጳውሎስ “እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና” ብሎ የተናገረው እነማንን ነው?

ሀ/ የቲቶ ሰዎችን
ለ/ የተሰሎንቄ ሰዎችን
ሐ/ የቆላሲያይ ሰዎችን
መ/ የፊልጵስዩስ ሰዎችን
መልስ



“እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና።”
  — 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥20
ጥያቄ ሁለት
ጥያቄ፡ ሁለት


የኢየሱስን አስከሬን እንዲቀብር የጠየቀው ሰው ስሙ ማን ነበር?
ሀ)ጴጥሮሰ
ለ)የአርማትያሱ ዮሴፍ
ሐ)ይሁዳ
መ)የአስቀሮጡ ይሁዳ
መልስ፡-

ለ/ የአርማትያሱ ዮሴፍ
ጥያቄ ሶስት
ጥያቄ፡- ሶስት

ከ9ኙ የመንፈስ ፍሬዎች ያልሆነዉ አንዱ የቱ ነዉ?
ሀ)ፍቅር
ለ)አዛኝነት
ሐ)ደግነት
መ)ጥሩነት
መልስ ለ/አዛኝነት
መልስ፡ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግስት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት እና ራስን መግዛት።
ጥያቄ አራት
ጥያቄ፡


የመንፈስ ፍሬ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የት ይገኛል?

ሀ)ገላትያ 3
ለ) ቲቶ 3
ሐ) ገላትያ 4
መ) ገላቲያ 5
መልስ፡ መ/ ገላትያ 5
ጥያቄ አምስት
ጥያቄ፡-አምስት


የኢየሱስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ “ክርስቲያኖች” የተባሉት በየትኛው ከተማ ነበር?
ሀ)አንግሪጳ
ለ)አንጾኪያ
ሐ)ሰማሪያ
መ)መልስ የለም
መልስ፡- ለ/ አንጾኪያ
አሁን ደግሞ አንድ ጊዜ ሁላችንም
ወደዝህ ህብረት እህት ወንድሞቻችንን Add እናደርጋለን
ከዛ ወደ ቀጣይ ጥያቄ እናልፋለን
ሁለት ደቂቃ ተሰቷቸዋል።ተባረኩልኝ❤️❤️
Link @yegetamianmahiber
        @yegetamianmahiber
        @yegetamianmahiber
   Go Go Go...........
የኔ ቻናል ነው ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇
@worlds_light
@worlds_light
@worlds_light
Add አድርጉ እንጅ 😳😳😳
ወደ ቀጣይ ጥያቄ ላልፍ ነው አላችሁ🤔