🎤 “אֶבֶן הָעֵזֶר”Abenexer
254 subscribers
21 photos
5 videos
2 files
107 links
"Yadah "means to praise God ,give him thanks, and sing unto him by rasing of hands
Download Telegram
Audio
ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
1 የዮሐንስ መልእክት 2:15-17

https://t.me/yadaah

https://t.me/yadaah
11
Audio
“ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።”
የማቴዎስ ወንጌል 6:5-6

https://t.me/yadaah
9
Audio
“እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።”
ኦሪት ዘጸአት 33:18

https://t.me/yadaah
8
Audio
እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
ማቴ 19:20

https://t.me/yadaah
4
Forwarded from Birhanu Belachew Asefa
ይኼው መጣን 😂

Vote & share to others

I'm honered to be nominated for the LinkedIn Changemaker Award 2026 in the category of inspiring journey of the year.

Under the best Child Development & Psychology content category.

Thank you for being part of my journey and continued support. It means a lot.

I kindly ask to cast your vote and share to others . It takes only 30 seconds.

https://changemakeraward.com/share/id-mnx1qruhj8ztjn55ae.html

ትንሿን ትጋቴን አይተው ስለደገፉኝ፣ ስላበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2
Audio
“እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”
ዕብራውያን 4:16

https://t.me/yadaah
4🔥2