Bilaluna Edris
544 subscribers
3.34K photos
275 videos
50 files
2.29K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
Makkah 🕋
ኢላሂ ልቤን በደጃፍህ ላይ የማቆየት ህልሜን አሳካልኝ 🥹 🤲

ለተጨማሪ መረጃ ፣ የቴሌግራም ቻናሌን follow ያድርጉ
@ https://t.me/Xuqal
" ኸይር ስራው ሸር ስራውን ያላሸነፈ ሆኖ 40 አመት በእሱ ላይ የመጣበት ሰው ለእሳት ይዘጋጅ"

ኢብኑ ዐባስ
በዳዮች እርስ በርሳቸው ወዳጆች ሲሆኑ
አላህ እርሱን ለሚፈሩት ወዳጅ ነው
ቁርአን 45:19
የተሰበረዉን ልብህን ለማከም አጭሩ መንገድ ስብርባሪውን ወደ አላህ መላክ ነው
إِنَّ ٱللَّهَ لَا یُغَیِّرُ مَا بِقَوۡمٍ حَتَّىٰ یُغَیِّرُوا۟ مَا بِأَنفُسِهِمۡۗ
አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡
ከሐጅ ወይም ከኡምራ ከተመለሰ በኋላ ለአላህ ምሰጋና ለማድረሰ ድግስ ማድረጉ እና ደስታን ማንፀባቁ ምንም ችግር የለውም።
ሸይኽ ሳሊህ አል ፈውዛን