ለ1445 ኛው ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት የበርካታ ሀገራት ዜጎች ሳዑዲ አረቢያ በመግባት ላይ ይገኛሉ!
…
በዛሬው ዕለትም አንዲት ኢንዶኔዢያዊት እናት ለ 1445 ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት መዲና አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሰች በስሜት በመዋጥ የደስታ እንባ እያነባች የምስጋና ሱጁድ መውረዷ የዓለም ሚድያዎችን ትኩረት መሳቧ ተገልጿል።
…
ኢላሂ እድሉን ከሚያገኙት የተከበረውን ቤትህን የታላቁን ነብይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይሕ መስጂድን ለመጎብኘት ከሚታደሉት ነብሳቸው #ለበይክ ካለችው መካከል አድርገን 🥹 🤲
©ሀሩን ሚድያ
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal

★የመውደድ ወይም የማፍቀር መገለጫው : —
((قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ))
((በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»)) (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 31)
* አላህ እውነት ተናገረ !!!
እውነተኛ መውደድም ሆነ ማፍቀር ሚገለፀው የሚወዱትን ወይም የሚያፈቅሩትን አካለ በመከተል እና የሱን ለትእዛዛቱ በማደር እንጂ እሱን በመቃረን ወይም ከትእዛዙ በማመጽ አይደለም ።
★ ያ አላህ ላንተና ለውዱ ነብይህ ያለንን ፍቅር እሳቸውን በመከተል ብቻ ምንገልጽ አድርገን ። አሚን
عليه افضل الصلاه والسلام ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم ياحبيب يارسول الله صلى الله عليه وسلم

ቢዘገዩም የግብፅ ወጣቶች ከእንቅልፋቸው መንቃት ጀምረዋል!!
በዚህ ሳምንት በግብፅ እንቅስቀሴ የጀመረው የሸሂድ ሙሀመድ ሳላህ ግሩፕ የሞሳድ ሰላይ የሆነ Ayሁድ ነጋዴ ላይ ጥቃት ፈፅመዋል
ሸሂድ ሙሀመድ ሳላህ ማነው?
በግብፅ በአይን ሻምስ አካባቢ ያደገ የ22 አመት ወጣት ግብፃዊ የድንበር ጠባቃ ወታደር ነበር
በጁን 3 /2023 ከ11 ወራት በፊት በግብፅ ግዛት ከሚገኝበት ቦታ በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምሽት በእግሩ በመጓዝ 1.5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደተያዙት የፍልስጤም ግዛቶች በመግባት 3 ወታደሮችን በመግደል በወጣትነት ሸሂድ የሆነ ወጣት ጀግና ነው!!
አሁን ላይ በግብፅ የሙሀመድን ፈለግ በመከተል ወጣቶች ተደራጅተው ከወራሪው ጋር ግንኙት ያላቸው ሰዎች ላይ ጥቃት መፈፀም ጀምረዋል

በሶማሊያ ያለ የጋብቻ ባህል🇸🇴🇸🇴
አንድ ሶማሊያዊ 🇸🇴ወጣት ከ17 እስከ 18 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ያገባል።
ሳይገባ ከሃያ አመት በላይ ካለፈው የጎሳዎቹ ታዋቂ ሰዎች ጣልቃ ይገባሉ ምክንያቱም በእምነታቸው መሰረት ይህ በሌሎች ጎሳዎች ፊት አሳፋሪ እና ስለሱ መጥፎ ነገር ስለሚወራ ነው።
☞አንድ ሶማሊያዊ 🇸🇴 የመጀመሪያ ሚስቱን የመምረጥ ነፃነት አለው በዚህ ምርጫ ማንም ጣልቃ አይገባም።
ሚስቱ የመጀመሪያ ልጁን ከወለደች በኋላ እናቱ የመረጠችውን ሁለተኛ ሚስት ያገባል።
☞በሶማሌ ባህል አንድ ሰው ሠላሳኛ ዓመቱን ከሦስተኛ ሚስት ጋር ያከብራል።
☞አራተኛ ሚስቱን ግን አርባ አመት ሳይሞላው ማግባት አለበት... አርባ አመት ሞልቶት አራት ሚስት ከሌለው በባህላቸው የመጨረሻው አሳፋሪ ነው።
ሳነብ ካገኘሁት ✍
▼እዚህ ቻናል ላይ የሶማሌ ወንድሞቻችን ካላቹህ ይህ ነገር እውነት ነው ወይንስ ፈጠራ? 🤔 የሚያውቅ ካለ

ኢትዮጵያ የፈለስጢን ሉአላዊ ሀገርነትን ደገፈች‼
ትናንት ለሊት በአሜሪካ ኒወርክ በተካሄደ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፈለስጢን ሀገር ትሁን አትሁን በሚል ድምፅ የማሰባሰብ ስነስርዓት ተካሂዷል።
በዚህም ኢትዮጵያ ፈለስጢን ሀገር መሆን ይገባታል ስትል ድምፅ መስጠቷን ከድርጅቱ ገፅ ለማወቅ ተችሏል።
ኢትዮጵያ ፈለስጢግ ሀገር መሆን ይገባታል የሚለው ውሳኔ እስራኤልን አስቆጥቷል ተብሏል።
ፈለስጢግ በበኩሏ"ለፍልፄም ነፃነት ድምፅ ለሰጣችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ" ስትል ምላሽ ሰጥታለች።
በሌላ በኩል ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ያላት አሜሪካ ግን በተቃራኒው ቆማለች፣አሁንም እስራኤልን እደግፋለሁ ብላለች።
ኢትዮጵያን ጨምሮ 143 ሀገራት ፈለስጢን ሀገር መሆን ይገባታል ሲሉ ድምፅ ሰጥተዋል።
ዘጠኝ ሀገራት ፈለስጢን ሀገር መሆን አይገባትም በሚል የታቀወሙ ሲሆን አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች 25 ሀገራት ደግሞ ድምፀ ታቅቦ አድርገዋል።
እስራኤል ከ ፈለስጢኖች ጋር ከባድ ጦርነት እያካሄደች መሆኑ ይታወቃል።

«የዚህ አለም የህይወት ዋና ትርጉሟ የእናትህን ፈገግታ ከጎኗ ሆነህ በአይንህ ማየት ነው።»
ቀናት ሁሉ የእናት ነው! የ እናት ለ እናት ፍቅር ቀን አይገድበውም! ሁሉም ቀኖች የእናት ናቸው! የእናት ሁሉም ቀናቶች ደግሞ ለልጆቿ ናቸው!
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ቀናት ሁሉ የእናት ነው! የ እናት ለ እናት ፍቅር ቀን አይገድበውም! ሁሉም ቀኖች የእናት ናቸው! የእናት ሁሉም ቀናቶች ደግሞ ለልጆቿ ናቸው!
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
በወቅታዊ የሙስሊሙ ዓለም ጉዳዮች ላይ የሚመክር የሊቃውንት ጉባዔ በዛሬው እለት ተጀመረ
በወቅታዊ የሙስሊሙ ዓለም ጉዳዮች ላይ የሚመክረው የዓለም ሙስሊም ሊቃውንት ጉባዔ ዛሬ ግንቦት 5/2016 በቱርክ ኢስታንቡል ተጀመረ፡፡ በዚህ ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባዔ በሙስሊሙ ዓለም ላይ የተጋረጡ ፈተናዎች እና ቀውሶችን ለመፍታት እንዲሁም የሙስሊሙን ዓለም አንድነት የሚሸረሽሩ የአካሄድ ችግሮችን ለመቅረፍ የመፍትሔ ሐሳቦችን ያቀርባል ተብሏል፡፡ ጉባዔው በዛሬው እለት ከመጀመሩ አስቀድሞ ትናንት ምሽት የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ለታዳሚዎች የራት ግብዣ አድርገውላቸዋል፡፡
በዚህ የራት ምሽት ላይ ንግግር ያደረጉት ኤርዶጋን፣ እስራኤል በጋዛ በፍልስጤማዊያን ላይ የምትፈጽውን ጥቃት በማንሳት ኮንነውታል፡፡ ፕሬዝዳንቱ እስራኤል በንጹሐን ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት ማስቆም ሀገራቸው ብር ጥረት እያደረገች እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡
በጉባዔው ላይ የዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊቃውንት ኅብረት ሊቀመንበር ሸይኽ ዓሊ አልቀራዳጊ እና ሌሎችም ዕውቅ የሙስሊሙ ዓለም ሊቃውንት ንግግር እና ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መረጃ ከሆነ ከጥናት አቅራቢዎቹ መካከል ፕሬዝዳንቱ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ይገኙበታል፡፡
★ ★ ★
ምንጭ | Minber TV

"የተወለድነው ከፍቅር ነው። ፍቅር ደግሞ እናት ናት።" ይላሉ ጀላሉዲን አር-ሩሚ قدس الله سره ♡
አላህ በህይወት ያሉ እናቶቻችንን ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን! በህይወት የሌሉትን ደግሞ በጀነቱ ጨፌ ይሞሽርልን!
ጌታዬ የእራሱን እዝነት እንኳን ከእናት ጋር ነውና ያወዳደረው የእናት'ን ዋጋ ተረድተን ሐቃችንን የምንወጣ ያድርገን! አሚንን 🤲🏽
“أُمِّي وَمَنْ غَيْرُ قَلْبِ الأُمِّ يَسْتَمِعُ ؟
لِنَبْضِ قَلْبِيْ صَحِيحًا أَمْ بِهِ وَجَعُ !
أُمِّيْ، أَيَا حُبُّ لا يَنْفَكُّ يَغْمُرُنِيْ
يَا دِفْءُ لَيْسَتْ لَهُ الأكْوَانُ تَتَّسِعُ !”