ቀን 5 / 12 / 2012 ዓ.ም
ሩሲያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ወሰነች ::
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ።
ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ማረጋገጫን አግኝቷል።
ፕሬዚዳንቱም ሩሲያ በቅርብ ጊዜያት የኮሮና ቫይረስ ክትባቱን በብዛት ማምረት እንደምትጀምር ገልፀዋል።
ፑቲን የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልጃቸው መውሰዷን መናገራቸውን የኢንደፔንዳትና አርቲ ዘገባ ያመለክታል።
ልጃቸው ክትባቱን ከወሰደች በኋላ መጠነኛ ሙቀን እንደነበራት የገለፁቱት ፕሬዚዳንቱ ከቆይታ በኋላ ግን መጠነኛ ሙቀቱ መጥፋቱን ተናግረዋል።
Source;FBC
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 584 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ።
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 11,881 የላብራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 285 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 24,175 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 440 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,696 ደርሰዋል።