ባለፉት 24 በተደረገው 10919 የላቦራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በዛሬው እለት 292 ሰዎች ከኮሮና ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 9707 ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ እስካሁን 22253 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን 488936 ሰዎች የኮሮና ምርመራ ተደርጎላቸዋል፡፡

የጭንቅላት ካንሰር(Brain Cancer)
ምንድነው?
በአመት በካንሰር ምክንያት ከሚሞተው ሰው በጭንቅላት ካንሰር ብቻ 3% የሚያህሉቱ ህይወታቸውን ያጣሉ። ብዙ አይነት የ ጭንቅላት እጢዎች አሉ የተወሰኑቱ በፍጥነት ሲያድጉ የተወሰኑቱ ደሞ በዝግታ ያድጋሉ::
የካንሰር ሴሎች ቁጥራቸው ሲጨምርና በመጠንም ሲያድጉ ወደ ጤነኛው ሴል ይዛመታሉ::በተጨማሪ ጭንቅላት ውስጥ እብጠት በመፍጠር ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል::
የጭንቅላት ካንሰር ምልክቶቹ ምንድናቸው?
🔻ብዙ ጊዜ የመጀመሪያው ምልክት ሰውነት ማንቀጥቀጥ(seizure) ነው::
🔻ከማቅለሽለሽ እና ማስመለስ ጋር የሚከሰት ተደጋግሞ የሚመጣ ራስ ምታት
🔻የ ዕይታ ለውጥ ፦ የምስል መደብዘዝ እና ለእይታ መቸገር
🔻የማስታወስ ችሎታ መቀነስ
🔻የሰውነት መስነፍ(paralysis)
🔻የባህሪይ ለውጥ ማምጣት
ለጭንቅላት ካንሰር የሚሆን ምርመራ አለ?
ኢሜጂንግ ከምንላቸው ውስጥ እንደ MRI እና CT SCAN በብዛት በሽታውን ለመለየት እንጠቀማለን::እንዲሁም ከ ኢሜጂንግ በኋላ እንደየ አስፈላጊነቱ የናሙና(Biopsy) ምርመራ ይደረጋል::
የጭንቅላት ካንሰር ህክምና አለው?
የተለያዩ የህክምና ዘዴዎች አሉት ከነዚህም ውስጥ ቀዶ ጥገና ፣ የጨረር ህክምና፣ ኬሞቴራፒ ይጠቀሳሉ።
ከ ህክምና በኋላ ምን መደረግ አለበት?
💠 የካንሰር ሴሎቹ ድጋሚ እንዳይከሰቱ የህክምና ክትትል ያስፈልጋል::እንዲሁም በተጨማሪ ከሃኪሙ የሚሰጡትን የትኛውንም መልክት እና ትዕዛዝ መተግበር አስፈላጊ ነው::
እነዚህ ምልክቶች ከታዩ በቀላሉ በሽታው ስር ሳይሰድ የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ብልህነት ነው::