የልዩ ፍላጎት ጎልማሶችና መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክቶሬት በተግባር የተደገፈ የብሬል ክህሎት ምሻሻያ ስልጠና ሰጠ።
(የካቲት 8/2017 ዓ.ም) ስልጠናው ለብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና በ2017 ዓ.ም በተቋቋሙ 12 የልዩፍላጎት የድጋፍ መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ ተዘዋዋሪ መምህራን መሰጠቱን ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎት ጎልማሶችና መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገመቺስ ፍቃዱ ስልጠናው በዋናነት በብርሀን የአይነስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህራንም ሆኑ ዘንድሮ በተቋቋሙ የድጋፍ መስጫ ማዕከላት የሚገኙ ተዘዋዋሪ መምህራን ከብሬል ክህሎት ማሻሻያ ጋር በተገናኘ በተግባር ተደግፎ በሚሰጣቸውን ስልጠና መሰረት በማድረግ ተማሪዎቻቸውን ውጤታማ ማድረግ እንደሚገባቸው ገልጸው ቢሮው በቀጣይ ከብሬል ክህሎት ጋር በተገናኘ የሚሰጠውን ተግባራዊ ስልጠና አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመላክተዋል።
የብርሀን የአይነስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህርት ወይዘሮ ውባለም ደበበ በበኩላቸው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለተቋማቸው እያደረገ የሚገኘውን ድጋፍ በመቀጠል ለትምህርት ቤቱ መምህራን ከብሬል ክህሎት ጋር በተገናኘ ስልጠና በመስጠቱ ምስጋና አቅርበዋል።

ስልጠናው በቢሮው የልዩፍላጎት/አካቶ ትምህርት ባለሙያ በሆኑት በአቶ ፀጋዬ ሁንዴ እና በወይዘሪት ሊሊ ደሳለው እንዲሁም የብርሀን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በሆኑት በመምህር ከድር እረዲና አዲሱ እጅጉ አማካይነት የተሰጠ ሲሆን የስልጠናው ተሳታፊዎችም የክህሎት ማሻሻያ ስልጠናውን መውሰዳቸው ክህሎታቸውን በማሻሻል ተማሪዎችን ውጤታማ ማድረግ እንዲችሉ እንደሚያግዛቸው ገለጸዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ለመምህራን ስልጠና ሰጠ።
(የካቲት 8/2017ዓ.ም) የመማር ብቃትን መሰረት ያደረገ ትምህርት ዕቅድ አዘገጃጀት (Competency-Based Learning Plan Preparation) (CBL) በሚል ርዕስ ለእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስልጠና መሰጠቱን ከአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ብቃትን መሰረት ያደረገ ትምህርት ዕቅድ አዘገጃጀት ስልጠና (CBL) በዋናነት መምህራን ለመማር ማስተማር ስራው ውጤታማ መሆን ከእቅድ ዝግጅት ጀምሮ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዲችሉ በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር መዘጋጀቱን ጠቁመው የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ብቃትን መሰረት ካደረገ የመማር ማስተማር ስራ ጋር በተገናኘ ሞዴል ሆኖ ለሌሎች ተቋማት የልምድ ልውውጥ ማድረጊያ ማዕከል እንዲሆን በማሰብ ስልጠናው በትምህርት ቤቱ ለሚያስተምሩ መምህራን መሰጠቱን አስታውቀዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀናሳ በበኩላቸው የአዳሪ ትምህርት ቤቱ መምህራን ብቃትን መሰረት ያደረገ ትምህርት (CBL) ዕቅድ አዘገጃጀት እና የመማር ማስተማር ሂደት ጋር በተገናኘ በቂ ግንዛቤ ፈጥረው እቅዳቸውን በአግባቡ በማዘጋጀት ተማሪዎቻቸውን በአግባቡ ማብቃት እንዲችሉ የሚያግዝ መርሀግብር መሆኑን ስልጠናውን በሰጡበት ወቅት ገልጸዋል፡፡
Biiroo barnootaa Finfinneetti daayireektoreetiin barnoota waliigalaa supparviizyinii Barsiisotaaf leenjii kenne. (Guraandhala 8/2017 A.L.E) leenjii mata duree qophii karooraa barnoota gahumsa barachuu irratti hundaa’e (Competency-Based Learning Plan Preparation) (CBL) jedhuun irratti barsiisota mana barumsaa bultii addaa dubartootaa Iteeggee Mananiif kennamuu isaa daayireektoreetiin barnoota waliigalaa supparviizyinii eeree jira.
Biiroo barnootaa Finfinneetti Daayireektarri daayireektoreetii barnoota waliigalaa supparviizyinii Obbo Xilaayee Zawdee saaqiinsa leenjii irratti ergaa dabarsaniin leenjii qophii karooraa barnoota gahumsa barachuu irratti hundaa’e (CBL) adda durummaan barsiisonni hojiin baruuf barsiisuu bu’a qabeessa akka ta’uuf qophii karooraa irraa qabee ofeeggannaa barbaachisaa taasisuu akka danda’aniif hubannoo gahaa uumuuf qophaa’uu isaa eeranii, manni barumsaa sadarkaa 2ffaa bultii addaa dubartootaa Iteeggee Manan barnoota gahumsa barachuu irratti hundaa’e (CBL) waliin walqabatee fakkeenya ta’uun dhaabbilee barnootaa biraaf wiirtuu muuxannoo waljijjiirraa akka ta’uu yaada keessa galchuun leenjichi barsiisota mana barumsa kanatti barsiisaniif kennamuu isaa beeksisanii jiru.
Biiroo barnootaa Finfinneetti dursaan garee daayireektoreetii barnoota waliigalaa supparviizyinii Obbo Tashoomaa Qanaasaa gama isaanitiin barsiisonni mana barumsaa bultii addaa dubartootaa Iteeggee Manan leenjii qophii karooraa barnoota gahumsa barachuu (CBL) irratti hundaa’e irratti hubannoo uumuun qophiin kun barsiisonni karoora isaanii haala sirriifi barbaachisaa ta’een qopheeffachuun barattoota isaanii haalaan akka gahoomsuu danda’aniif kangargaaru ta’uu isaa leenjicha yeroo kennanitti beeksisanii jiru.

መሀሙድ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
(የካቲት 8/2017 ዓ.ም) የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
(የካቲት 8/2017 ዓ.ም) የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተሰናባቹን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትን እና ተሰናባቿን ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋን በአፍሪካ ኅብረት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተሳተፉት የሀገር መሪዎች የእራት ግብዣ ላይ በክብር ሸልመዋል።
#PMOEthiopia
#PMOEthiopia
የትምህርት ቤቶች የስፓርት ሊግ ዉድድር ተጠናክሮ ቀጥላል።
(የካቲት 9/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል የሚካሄደው የስፓርት ሊግ ዉድድር ተጠናክሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በውድድሩ የተማሪዎችና የመምህራን የጠረጴዛ ቴኒስ ፣ የመረብ ኳስ እና የእግር ካስ ውድድሮች እየተከናወኑ ሲሆን ዉድድሩ ለሀገር ተተኪ ስፓርተኞችን ለማፍራትና በተማሪዎችና በመምህራን መካከል የእርስ በእርስ መስተጋብርን የሚያጠናክር መሆኑ ተመላክቷል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችለ