✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ✨
ዉድእና የተከበራችሁ senior ሙስሊም ተማሪዎች እንዴት ናችሁ?
እነሆ ምትክ እህቶች እና ወንድሞች(fresh ተማሪዎች) ሊመጡ ጥቂት ቀናቶች ናቸዉ የቀሩት እነሱንም ለመቀበል ከጀምዐዉ ጋር መስራት ምትፈልጉ senior እህቶች እና ወንድሞች በሙሉ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ እንድትሆኑ እስከ ሀሙስ ቀን 12 ድረስ ይህንን @wrumsu_feedback_bot ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ።
من كان لأخيه كان الله له
Whoever is there for his brother, God will be there for him."
📢መስታወሻ: ስትመዘገቡ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዳይረሳ
👉👉@wrumsu_feedback_bot

👍5
🌿 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🌿
📚 ለወጣቶች በተለይ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚያመሩ 📚
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ከወጣቶች ውስጥም በተለይ ወደ ትምህርት ተቋማት፣ ጥሩም መጥፎም ሰዎች ወደሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ያመራ ወጣት ይበልጥ ምክር ያስፈልገዋል።
🤲 ነፍሲያውን መታገል ይጠበቅበታል። ኸይርና ሸሩን፣ የሚገባውንና የማይገባውን፣ ኢስላም የሚፈቅደውንና የሚከለክለውን ማወቅ አለበት።
⚔️ ወደ ጦር ሜዳ የሚሄድ ሰው ባዶ እጁን አይሄድም፤ ስንቅ ይዞ፣ በቂ ትጥቅ ታጥቆ ነው ወደ ሜዳ የሚገባው።
📖 ትምህርት በራሱ የትጋትና የጂሃድ አይነት ነው። በተለይ እንደኛ ሀገር ሙስሊምና ካፊር፣ ጥሩ ፀባይ ያለውና መጥፎ ፀባይ ያለው አንድ ላይ ሆነው በሚማሩበት የትምህርት ተቋም ላይ ሲገኙ ይበልጥ ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል።
⚠️ የዱንያ ትምህርት እውቀት ለመጨመር ብሎ ሄዶ፣ ስነምግባሩን አጥቶ፣ ዲኑን አጥቶ የሚመለስ ሰው አለ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤲 أَللَّهُمَّ احْفَظْنَا فِي دِينِنَا
🌿 አላህ ይጠብቀን! 🌿
📌 ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ!

❤11🔥4🎉1
የአንዳንድ ሰው ንግግር ግን እንዴት ነው ሚጣፍጠው በረቢ...
አላህ የኡስታዛችንን እድሜ ያርዝመው ኸይር ጀዛቸውንም እሱ ይክፈላቸው 🤲
የዛሬው ዳዕዋ ያመለጣቹ በጣም ነው ማዝነው ግን Record ለቅላቹሀለው በእርግጥ በአካል እንደመገኘት ባይሆንም ማዳመጡ በላጭ ነው
መጨረሻ ላይ የተነሱት ጥያቄዎች ለኛ በተለይ ለተማሪዎች አሪፍ ጥያቄዎች ናቸው ማገናዘብ ለሚችል ከግልፅም በላይ ግልፅ የሆነ መልስም ተሰቷቸዋል
@wrumsu

👍25❤9
🕌🕌السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🕌🕌
🗓በ2019 ዓ.ል አዲስ ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ል ወራቤ ዩኒቨርስቲ በሪሚድያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ::
✏️በመጀመሪያ የአላህ ሰላም እዝነት እና ረድዔት በእናንተ ላይ ይሁን :: ምስጋና ሁሉ ሁሉንም ችግር አልፋችሁ ለእዚህ እንድትበቁ ላስቻላችሁ ጌታችን አላህ የተገባ ይሁን :: እንደ አንድ አካል ሆነን እንድንደጋገፍ እና እንድንረዳዳ ባስተማሩን አዛኙ ነብይ ላይም የአላህ ውዳሴ እና ሰላም ይስፈን !!
✏️የወራቤ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን እያሳወቀ የናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቀ ነው::
ማንኛውንም information ለማግኘት እነዚህን የተመደቡ የጀመአ አባላቶችን Contact ማድረግ ትችላላችሁ::
✅ አ/ሀሚድ ረሺድ +251955354953
✅አ/ሀኪም ሙሰማ +251919289727
✅አባስ ኢድሪስ +251972984344 (ormomifa)
የእህቶችን ስልክ በ: +251919289727 ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ::
በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ራሳችሁን እና ማህበረሳባችሁን የምትጠቅሙበትን እውቀት እና ልምድ ትቀስሙ ዘንድ ተመኘን::
https://t.me/wrumsu

👍13❤2
ውድ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ senior/fresh ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ ማነኛውም ጥያቄ ወይም ሀሳብ አስተያት ካላቹ ይህንን ቦት 👉👉 @wrumsu_feedback_bot በመጠቀም በአላህ ፍቃድ የምትፈልጉትን ማግኘት ትችላላቹ።
ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመኣ
https://t.me/wrumsu
ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመኣ
https://t.me/wrumsu
❤6
ማስታወቂያ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን የሰልማነል ፋሪስ መስጂድ በኩል ጀመዓችንን ለማገዝ በተቋቋመዉ የሱቅ አገልግሎት እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናቀርባለን ።
{ባልዲ🪣፣ መዘፍዘፊያ፣,የበሶ መበጥበጪያ,መጥረጊያ,መወልወያ,ሳሙና, ደብተር📕✏️ ..ሌሎችም የሸቀጣሸቀጥ አቅርቦት አለን!!)
✍በይተልማል ስትራክቸር
የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን
ስልክ: +251969888602
ጀመኣው በሚያደርገው በማነኛውም እንቅስቃሴ ላይ ሀሳብ አስተያት ካለ ይህንን @wrumsu_feedback_bot በመጠቀም ያድርሱልን

❤5👍2👌1
ግጥም አይደለም
ርዕስ:- ሰልማነል ፋሪሴ
በግቢ ህይወትህ የመመራትህ ሚስጥር፣ ያለመዉደቅህ የልብህ መጠንከር ሚስጥር ምንድነዉ ቢሉኝ፣ እኔም አልኳቸዉ ሚስጥሩ አንድ ነዉ።
ከጀርባዬ አንድ ቤት አለ። ብርሀኑ የሚያፈካኝ፣ ጨለማዉ የሚያጨልመኝ፣ ከፍታዉ ከፍ የሚያደርገኝ፣ ዉድቀቱ የሚጥለኝ፣ መሙላቱ የሚሞላኝ፣ መጉደሉ ሚያጎድለኝ፣ የተበታተነ አልባሌ ማንነቴን ካልነበረበት ሰብስቦ ነፍስ ዘርቶ ሰዉ ያደረገኝ፣ ብደሰት ማመሰግንበት፣ ቢከፋኝ ምፅናናበት፣ ራሳቸዉን ጊዜያቸዉን አቅም ጉልበታቸዉን ሰዉተዉ ከኔ በላይ ለኡማዉ የሚሉ ጀግና እና ቆራጥ ወንድም እህቶችን ያገኘሁበት።
ስስቴዋ መስጂዴ ሰልማነል ፋሪስ
ምናልባትም እኮ የሰዎች ዘለፋ፣ ወቀሳ እና ስድብ፣ ዉሸት እና ቅጥፈት ግንብን የመናድ ሀይል ቢኖራቸዉ የሚናራህ ጨረቃ እንኳ ባልተረፈኝ ነበር። ግና ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነዉ።
አብሽር ቅንጣት ታህል ስጋት እንዳይገባህ። መስጂዴዋ እዚ እኮ ደርሰናል። ምስጋና ለአለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን እና አንተን በመኻደም ፍቅር ቀልባቸዉን በጣሉ ወንድም እህቶች ዉለታ እዚ ደርሰናል።
በነዚያ በቀደምቶቹ የወቀሳን ቸነፈር፣ የዘለፋን በትር፣ የቅጥፈትን ህመም ዋጥ አድርገዉ ላንተ ሲሉ አንገታቸዉን ደፍተዉ ቀና ባደረጉህ ወንድሞች እዚ ደርሰናል።
እኔም የድርሻዬን የነሱን ባልደርስም አማናዬ ነህና እጠብቅሀለዉ። ያ ቀን እስኪመጣ ሀቁ ሁሉ ወጥቶ ቀጣፊ አንገት ደፍቶ አላህዬም ፈርዶ እዉነታዉ ተገልጦ፣ ልክ እንደ ጁመአ ሰላት ቤቶችህ ተጣበዉ በረንዳ እስክወጣ እጠብቅሀለዉ።
የአይኔ ማረፍያ ሰልማነል ፋሪሴ፣ እስከዝያዉ ድረስ ዉድቀትህን ለሚመኙ ግን እንዲህ በላቸዉ፦
ልጆቼ እኮ አሉ ለኔ ሚዋደቁ፣ ከክብራቸዉ ክብሬ የበለጠባቸዉ፣ ደምና ስጋቸዉን ጨርሰዉ አጥንታቸዉን ሊሰጡኝ የተዘጋጁ ልጆች አሉኝ በላቸዉ።
እነሱ ቢሄዱ እንኳ እነሱን የሚያስንቅ ግለቱ የሚፋጅ እሳት የሆነ ትዉልድ ተክተዉ እየሄዱ ነዉ በላቸዉ።
ለኔ መልፋት ሀሴትን እንጂ ድካምን የማይሰጣቸዉ ትዉልዶች እየመጡ ነዉ በላቸዉ።
አብሽር አለንልህ። እኛ ወድቀን አንተ ከፍ በል፣ እኛ ደክመን አንተ እረፍ፣ እኛ ጨልመን አንተ ብርሀን ሁን። ያንተን ከፍታ እስካለየን የመጣንበት ትምህርትስ መች ሊጥመን። ከቶ ብቻ ቆየም ዘገየም ሀቅህ ወጥቶ ያሳየኝ።
ስላንተ እንዲሁ በደረቁ ፅፎ ማቆም ቢያቅተኝ እቺን አጭር ግጥም ጀባ ብዬሀለዉ።
መስጂዴዋ የኔ መከበርያ የአኼራ ደሞዜ
እጠብቅሀለዉ አጥንቴ ተጣብቆ ግርጥት እስኪል ወዜ
ባንተ ከመጡብኝ አልሳሳም ለነፍሴ
ተረክቤሀለዉ ከነ ሙሉ ዝናህ
አስረክብሀለዉ ከኔ በላይ ለፍቶ ተግቶ ለሚያቀናህ
ሰልማነል ፋሪስ ስምህን በልቤ ፅፌ አኑሬዋለዉ
እስከለተ ሞቴ በጣጣጣም ወድሀለዉ::
✍️ 🖋️:- አብዱልሀሚድ ነኝ የሰልማነል ፋሪስ ወዳጅ

❤36👍7🔥3👌3👏1
بسم الله الرحمن الرحيم
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌟የ ዳዕዋ እና የ well come ፕሮግራም ጥሪ🌟
📚ውድ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎቻችን በሙሉ
👉ዩኒቨርሲቲ የዕውቀት አድማሳችሁን የምታሰፉበት ስብዕናችሁን የምትገነቡበት እና ለነገው መልካም ህይወታችሁ መሰረት የምትጥሉበት ታላቅ እድል ነው.
👉በዲኑ ጠንካራ እና በአካዳሚ የበለፀገ ትውልድን ማፍራት ዓላማው የሆነው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እንኳን ደህና መጣችሁ እያለ በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ኢማናችሁን ጠብቃችሁ በትምህርታችሁ ስኬታማ እንድትሆኑ እናንተን ለመርዳት ዝግጁ ነው።
👉በዚህ የአዲስ ምዕራፍ ጉዞ ላይ በመስጂዳችን ሰልማን-አልፋሪሲ ሞቅ ያለ አቀባበል ልናደርግላችሁ ልንተዋወቃችሁ እና በቆይታችሁ የሚያስፈልጓችሁን መረጃዎች ልናካፍላችሁ ዝግጅታችንን ጨርሰናል.
📌 በፕሮግራማችን ላይ..
1.የ ቁርአን ቲላዋ
2.በተወዳጅ ኡስታዞቻችን ጥዑም እና አንደበትን የሚያርሱ ዳዕዋዎች.
3.ግጥም
4.ስነፅሁፍ
5.ከSenior ተማሪዎች ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት ልምድ ማካፈል እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚና አስፈላጊ ምክሮች.
🕌ቦታ ሰልማን አል ፋሪሲይ የተማሪዎች መስጂድ
⏱️ቀን እና ሰዓት ፦በቀን 20/02/19 ዕለተ ጁመአ አመሻሽ ከ(11:30) ቡሃላ

❤13🎉5👍2🔥2
Werabe university muslim students union
https://t.me/wrumsu?livestream=9695462af8c8227eae
🎙️ ኡስታዝ ኻሊድ ኡመር
📝 ወጣትነት
📝 ወጣትነት
👍2
🎤አሁን ኡስታዝ ኳሊድ ሙሀመድ ጀምሯል
👍3
Werabe university muslim students union
🎤አሁን ኡስታዝ ኳሊድ ሙሀመድ ጀምሯል
🎙️ ኡስታዝ ኻሊድ (አቡ ሱለይማን)
📝 አቂዳ እና መንሀጅ
📝 አቂዳ እና መንሀጅ
👍6
ኡስታዝ ኻሊድ Abu Sufyan.aac
36 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የተከበራቹ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንደሚታወቀው መስጂዳችን ሰልማኑል ፋሪስ በትላንትናው እለት ለናንተ የ እንኳን ደህና መጣቹ (Wel-come) ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይታወቃል፣ በፕሮግራሙ ላይም በኡስታዛችን ኡስታዝ ኻሊድ (አቡ ሱለይማን) በዩኒቨርሲቲ አከባቢ የሚቀሰቀሱትን ፊትናዎች በተለይም ከአቂዳና መንሀጅ ጋር በተያያዘ ግልፅ የሆነ ማብራርያ ተሰቶባቸዋል አዳምጡት

❤12
Werabe university muslim students union
የአንዳንድ ሰው ንግግር ግን እንዴት ነው ሚጣፍጠው በረቢ... አላህ የኡስታዛችንን እድሜ ያርዝመው ኸይር ጀዛቸውንም እሱ ይክፈላቸው 🤲 የዛሬው ዳዕዋ ያመለጣቹ በጣም ነው ማዝነው ግን Record ለቅላቹሀለው በእርግጥ በአካል እንደመገኘት ባይሆንም ማዳመጡ በላጭ ነው መጨረሻ ላይ የተነሱት ጥያቄዎች ለኛ በተለይ ለተማሪዎች አሪፍ ጥያቄዎች ናቸው ማገናዘብ ለሚችል ከግልፅም በላይ ግልፅ የሆነ መልስም ተሰቷቸዋል…
Audio
❤11👍2