Workluna
138 subscribers
39 photos
1 video
23 links
We are happy to offer you this opportunity/ ይህን እድል ለ እርስዎ ስናቀርብ በደስታ ነው😊. @Worklunaaa
Download Telegram
⚠️SCAM?? 🤔

አሁንም ድረስ SCAM ነው ብላችሁ በጥርጣሬ ውስጥ ላላችሁ!!

የworkluna ሰልጣኞች ከኃላችሁ ተነስተው እያለፏችሁ መሆኑን እወቁት 🤭

በዓለማችን እጅግ ትልቁ Currency "TIME" ነው!!

ብዙዎች ግን ይሄንን ትልቅ Currency በርካሽ እየመነዘሩት ይገኛሉ /በስንፍና, በእንቅልፍ, በሱስ, በአሉባልታ/:: እናንተ ከነሱ ውስጥ አንዱ ላለመሆን ሞክሩ!!

ሕይወታችንን እኛ ራሳችን ካልቀየርን ማንም መጥቶ አይቀይርልንም 🤷‍♂️

Motivate እያደረግናችሁ አይደለም ግን በቃ አውነታው ይህ ነው 🙄

ስልጠናውን እየወሰዳችሁ ላላችሁ እንዲሁም ወስዳችሁ ጨርሳችሁ ወደ ሥራ ለገባችሁ .. Keep Going💪.. ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን!! የናንተ ስኬት ለEthio-Blink ትልቅ ግብዓት ነው 🙏

ያልወሰዳችሁም እንግዲህ እስከምትወስዱ ድረስ post የምናደርገውን result ማድነቅ ይቻላል 😉

Have A Blessed Friday 💛
workluna.com ✔️
🔥2👏1
Don't Look For Perfection🥇

ማንም 100% ፍፁም ሆኖ አንድን ሥራ አይጀምርም. ስለዚህ የቻላችሁትን ያክል ከሰራችሁ.. ሌላው በሂደት አየተስተካከለ ይመጣል ::🤷‍♂️

እናንተ ብቻ ጊዜያችሁን Perfection ላይ አታጥፋ :: As soon as possible Get your first blog online. 🖥

የመጀመርያው Blogአችሁን publish ካደረጋችሁ ቦኃላ ነገሩ ሁሉ እየቀለላ ይሄዳል.

በስራው ሂደት ብዙ እየወደቃችሁ እየተነሳችሁ እየተማራችሁ እያሻሻላችሁ ቀስ በቀስ ወደ perfection እየተጠጋችሁ ትመጣላችሁ::🔼

ስልጠናው ላይ ያለውን step ተጠቅማችሁ በቶሎ ወደ ሥራ ግቡ.. Don't overthink things.... Overthink ምታደርጉ ከሆነ መቼም አትጀምሩትም... Follow the steps and just do it!✨

Stay consistent.... consistency pays off✔️

Believe in yourself.. Because workluna Believes in you 🫵

Have a Blessed Day🙂
workluna.com ✔️
🔥3
Question ❓
አብዛኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች በOnline ገንዘብ ለመስራት በጣም ከመጓጓታቸው የተነሳ ሁሉንም ሞክረው ሞክረው አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው ቁጭ ብለዋል :

-Crypto
-Youtube
-Forex
-Dropshipping
-Affiliate Marketing
- ሌላም ሌላም... ሞክረው እምቢ ሲላቸው

አሁን ላይ በቃ ወይ tiktok live ገብቶ ዱቄት መቀባት ወይ ደግሞ ዘመን አመጣሹን የቴሌግራም Projects የሆኑትን airdrops ቁጭ ብሎ ታፕ ታፕ እያደረገ ነው::🤭

Ethioblink በእነዚህ መንገዶች ምንም ቅሬታ የለውም ካዋጣችሁ ቀጥሉበት ነገር ግን (reliable business) ነው ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ. ወደፊት ሕይወቴን እቀይርበታለሁ ወይ : አድግበታለሁ ወይ :... መልሱን ለናንተ

እሺ አሁን workluna ለነዚህ ወጣቶች 2 ጥያቄ ብቻ ያቀርባል :

ለምን ተስፋ ቆረጣችሁ?🤷‍♂
&
አቋራጭ መንገድን ለምን ትሻላችሁ?🤔

በአሁን ሰዓት ላይ workluna የሚሰጠው የonline ቢዝነስ ስልጠና በአቋራጭ የምትበለፅጉበት ወይም የምትለወጡበት አይነት ቢዝነስ አይደለም. 📈
ነገር ግን ቤታችሁ ሆናችሁ ሰርታችሁ ለፍታችሁ በUSD $ ገንዘብ የምታገኙበትን መንገድ ነው ያቀረበው ::🖥

ታዲያ
-taxi ሳትጋፉ 🚎
-ከአለቃ ጋር ሳትጨቃጨቁ😡
-ወር እስከ ወር ደሞዝ ሳትጠብቁ 😰
-የማትወዱትን ሥራ ሳትሰሩ 🤦‍♂
እስከ $500 (50ሺ ብር በላይ) በወር መስራት ማለት ቀላል ነው? ያውም ከበረታችሁ እና ከታገሳችሁ እስከ $5k - $6k (ወደ ግማሽ ሚሊዮን ማለት ነው) የምታሳድጉት አይነት ቢዝነስ መስራቱ አይሻልም?? 💸💸💸

አስቡበት‼️

Where there is a will, there is a way!! 😉

📌/workluna ማሳካት ያልቻለውን ነገር በፍፁም አያሰለጥንም/

workluna.com ✔️
👍3
💵💵 💲💲💲

This is How You receive Your Payment at the end of each month.

An email That possesses the POWER to Cheer you up 😄.

Please Don't rest until you receive an email like this (No matter the amount)💪

ስልጠናው ለውሰደ ሰው መቼስ Payoneer አዲስ አይሆንበትም 🤷‍♂

workluna.com
🔥2❤1
UP🔼

Pinterest Algorithm ልክ እንደ አለቃ ነው ብላችሁ አስቡ!!

ታዲያ አለቃ የሥራ አፈፃፀማችሁን እና ታታሪነታችሁን ተመልክቶ ደሞዝ እንደሚጨምርላችሁ ሁሉ The Pinterest Algorithm will reward you by distributing your pins to more audience by boosting both your pins & and your account as a whole. ⚡️

ሁሌም እንደምንለው "Stay Consistent" to see some growth. በመጀመሪያው ሳምንት ወይም በመጀመሪያው ወር ለውጥ አላየንም ብላችሁ አታቋርጡ. 🌧

Create content regularly also create pin regularly. Don't Ever Skip A Day!!!❗️

Always create the same amount of content everyday. ✌️

If you only want to create 2 pins per day then stick to it. Don't increase to 3 pins or don't decrease to 1 pin. Just stick to 2 pins per day until you generate enough content... after that you can increase the amount.🖥

I Hope It's Clear😊

Have a Blessed Day☀️
workluna.com ✔️
🔥2❤1
Fellow Students..Whenever you feel like giving up or quitting🤦‍♂️


Think about your goal.
Think about your Freedome.
Think about your Family.

Workluna እናንተን የማንቃት እንጂ የማነቃቃት እቅድ የለውም!!

ተቀጥሮ ከመስራት Mindset እንድትወጡ.. የራሳችሁን online ቢዝነስ እንድትጀምሩ... የጊዜና የገንዘብ ነፃነታቹን እንድታውጁ ነው ምንፈልገው!!!

በonline ቢዝነስ የምታገኙትን ሃምሳና መቶ ሺህ ብር ብቻ አታስቡ... ከምንም በላይ ዋጋ የማይወጣለትን ውዱን ጊዜያችሁን አስቡ...

ከቤተሰብ እና ከወዳጆቻችሁ ጋር የምታሳልፉትን ብርቅ የሆነውን ጊዜያችሁን ለምን ለአንድ ድርጅት ተቀጥራችሁ እድሜ ልካችሁን ከወር እስከወር ደሞዝ እየጠበቃችሁ ትኖራላችሁ::

Critical Thinker መሆን ጀምሩ:: እና ደግሞ የምን ጊዜውም ምርጥ አባባል በማለት ልጨርስ....

"Where there's a will, There is a way"

ተርጉሙን አላቀውም 😝

በርቱልኝ 💪
workluna.com ✔️
🔥3
Its Predictable..📊

This business is predictable.. Meaning if you put on the work and stay persistent sooner or later you'll be successful.

Unlike other business you don't have to depend on ebbs and flows of the market just like Dropshipping .. 📉

You don't have to depend on Luck like betting or Forex treading 🕯

You don't have to depend on your daily video virality just like youtubers 📱 or tiktokers📱

You don't have to depend on initial investment..🛍

Like I said If you Put some effort & If you Keep going.. Your success will be inevitable 🔼

Don't be a quitter❗️

workluna.com ✔️
👏3
Pinterest / ፒንተረስት 📱

ብዙዎች ችላ የሚሉት የማህበራዊ ሚዲያ ነው ነገር ግን ከግማሽ ቢልየን በላይ ተጠቃሚዎች ያፈራ. እጅግ ብዙ የኦንላይን ቢዝነሶችን ለስኬት ያበቃን ፕላትፎርም ነው ::

አብዛኛው ተጠቃሚዎቹ ከUSA ሲሆኑ.. USA ውስጥ 35% የሚሆነው ሕዝብ Pinterest ይጠቀማል:: 🇺🇸

እሺ ታዲያ ምን ይሁን??

የUSA website Visitors ምን ያህል value እንዳለው ብዙ ዲጂታል ማርኬተሮች ስላወቁ ቢዝነሳቸውን Scale ለማድረግ በዋነኝነት የሚጠቀሙት Platform ነው ::

በዓለማችን በOnline shopping ግንባር ቀደም ግብይት የሚፈፅሙት የUSA ህዝቦች ሲሆኑ አብዛኛው Online shops.. Target የሚያደርጉት የUSA Audience ነው ::

/Don't Underestimate The Power Of Pinterest/

Workluna.com ✔️
❤3
Workluna Is Very Happy to see most of you have already finished the training and started setting up your Online business.

Remember:
"You're in it to win it"

You have already begun your journey towards your success nothing is holding you back except yourself.

Workluna Is a living witness that making money $$ online in Ethiopia is actually possible. It has shown you every single step to take and make it happen.

So Its upto you to become successful or not.

እንደምታኮሩን አንጠራጠርም 😉


Stay Strong
Workluna.com
🔥3
Once You get paid to your payoneer account, You can withdraw it directly to your local bank account with the current bank exchange rate or you can withdraw it in other option with double the amount.

(We'll Make a tutorial showing the withdrawal process for the second option)

Don't stop what you have started. 💪
Workluna.com
❤2👍1
ለ Introvertኦች 🤫

❌No Dancing For Views
❌No ዱቄት መቀባት (live) 🔴
❌No ልመና for like share & copylink 🔗
❌No Pranking people (just to be famous & to make money)
❌No Weird Stuff on YouTube📱

If you are an introvert and you don't want to be on camera 🎬you can still make money online.

ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናችሁ በonline ቢዝነስ Money Make ማድረግ እንደሚቻል workluna ሕያው ምስክር ነው::

እያንዳንዱን ስልጠና በቅደም ተከተል ከወሰዳችሁ ቦኃላ Apply ማድረግ ነው ከናንተ የሚጠበቀው....

Remember: There is no Overnight success...በአንድ ጀምበር ስኬታማ እሆናለሁ ብላችሁ እንዳትጠብቁ... ሰርታችሁ ለፍታችሁ ግን የምትመኙትንና የምታልሙትን ሕይወት መኖር ትችላላችሁ.

በርቱ
Workluna.com ✔️
🔥2❤1
ለሰልጣኞች ብቻ

ከትላንት ጀምሮ Writesonic ላይ account create ስታደርጉ
ከ temp-mail.org የሚመጡትን email address በሙሉ "domain Blacklisted" እያለ አዲስ አካውንት አልከፍት ስላለ..

Instead use Cryptogmail.com or disposablemail.com to generate email address and use it to create account on Writesonic everytime you create a new blog post.

In case ይሄም blacklist ከተደረገ ሌላ option የምናሳውቅ ይሆናል.. Stay Updated.

Workluna.com
👏2
ከሌሎች social media platform ይልቅ Pinterestን ለምን መረጥን?📱

➡️Viral ለመውጣት የግድ follower አያስፈልግም! (በዜሮ follower viral መውጣት ትችላላችሁ)

➡️Pinterest የናንተን location track አያደርግም.. (ማለትም ለinternational Audience የፈለጋችሁትን ቢዝነስ ማስተዋወቅም ሆነ መሸጥ ትችላላችሁ)

➡️አንድ ጊዜ viral የወጣ pin ከቀናት ወይም ከሳምንት ቦኃላ አይቀንስም....... ለወራት ብሎም ለአመታት viral እንደሆነ ይቀጥላል (እጅግ ብዙ የweb traffic በማምጣት ለቢዝነሳችን እድገት ከፍተኛ የሆነ አስተዋጽኦ ያደርጋል)

➡️ለ 1 blog እስከ 3 pin ድረስ create በማረግ viral የመውጣት እድሉን በእጥፍ ይጨምራል.

➡️ዌብሳይታችንን claim በማረግ በalgorithmu ዘንድ ተዐማኒነትን እናገኛለን.

... ሌላም ብዙ ጥቅሞች እንዲሁም ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች ይልቅ ተመራጭ እንዲሆን የሚያደርገው ግብአቶች አሉት::

ስትሰሩበት ደግሞ በደንብ ራሳችሁን ከ platformu ጋር familiar ታደርጋላችሁ.

Workluna.com ✔️
👏2