Forwarded from የሀሳብ መንገድ
👉 ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት የ12ኛ እና የ 8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ላይ ደረሰ ፣ እንዴት ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁን ነበር
👉ስለዚህ ጉዳይ የተሰጠ ማብራሪያ እና መግለጫ እጃችን ላይ ስላለን
👉በዚህ ቻናል ላይ መግለጫውን ከመልቀቃችን በፊት
👉መጀመሪያ ቻናሉን ላልደረሳቸው ተማሪዎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን እና በቅርብ ጊዜ የተሰጠውን መግለጫ እንድናደርሳችሁ ተባበሩን።
ይሄን ሊንክ ሼር አድርጉላቸው
@Timehrtn_be_bete
👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFKYLiMRGuGEXdW9MQ

#ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 50 ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ በማድረግ ከህሊና ፀፀት ድነው የበኩልውን ይወጡ
🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
Share
@Timehrt_be_bete

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.