Forwarded from ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (( Jebril Sultan ))
التمییع الشیخ ربیع.pdf
448.3 KB
እያነበባችሁ ጎበዝ !
🔺التمييع
🖍الشيخ ربيع المدخلي رحمه الله
هدية خاصة لجماعة التمييع عسى أن يستيقظوا من سباتهم ويفيقوا من تنويم زعيم المميعة لهم
https://t.me/AbuImranAselefy/11067
🔺التمييع
🖍الشيخ ربيع المدخلي رحمه الله
هدية خاصة لجماعة التمييع عسى أن يستيقظوا من سباتهم ويفيقوا من تنويم زعيم المميعة لهم
https://t.me/AbuImranAselefy/11067
👍2
Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 አሁን ያለው የመጅሊስ ምርጫ ሸሪዓዊ ነውን?
◉ የነሲሐዎች ሸይኾች አሁን ያለው የመጅሊስ ምርጫ ዑለሞች ካወገዙት ምርጫ ጋር አይገናኝም። የመጅሊሱ ምርጫ ሸሪዓዊ ነው ይሉናል።‼
➻ ይህ ንግግር ውድቅ ለመሆኑ እነዶ/ር ጀይላንና ዐ/ከሪም በድረዲን በጋራ የሰጡት መግለጫ በቂ ነው። እነዚህ ዋና የመጅሊስ አመራሮች በመግለጫቸው የፈለገው ሰው የፈለገውን ዐቂዳ ማራመድ ይችላል ይላሉ። በመጅሊስ ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ፆታና ቡድን ሳትመርጡ ምረጡ የሚል መርህ ነው የሚያስተጋቡት።
◈ መሬት ላይ ያለው ነባራዊው እውነታ የሚታየው መጅሊሱ የአሕባሽ፣ የሱፍይ፣ የኢኽዋን ጥምር አመራሮች የተሰበሰቡበትና ለቀብር አምልኮና ለቢዳዓ እውቅና የሰጠ ተውሒድና ሱናን የሚዋጋ ነው።
👉 ለዚህ ማሳያችን ሰለፍዮች አ/አ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርጉት የነበረውን ኮንፈረስ እንዳይደረግ የሚችሉትን ሁሉ አድርገው መጅሊስ አስከለከለ እንዳይባል በፀጥታ ምክንያት የሚል ሽፋን እንዲሰጥ ያደረጉ ሲሆን በወቅቱ የአ/አ ከንቲባ ፅ/ቤት የሰላምና ፀጥታ ከፍተኛ ባለስልጣኖችን ስናነጋግር ሐጂ ኢብራሂም ቱፋና ሐጂ ሱልጣን ደብዳቤ ፅፈውልናል መባላችን ትልቅ ማስረጃ ነው።
▣ ይሁን እንጂ የሚሊኒየሙ ኮንፈረንስ እስከ ፌዴራል ሰበር ድረስ ሄዶ የሚካሄድ መሆኑ የማይቀር ነው።
👉 በሌላ በኩል ቡታ ጀራ ላይ የተደረገው የቀብር አምላኪዮች ኮንፈረንስ መጅሊሱ እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጎ የተካሄደ መሆኑ ለዚህ ማሳያ ነው።
➪ እነዚህ የመጅሊስ አመራሮች የተውሒድን ዳዕዋ ከስሩ ለማድረቅ በሚል ትላልቅ መሻኢኾችን እነሸይኽ ሐሰን ገላውንና ሸይኽ ዐ/ከሪምን ያሳሰሩ ሲሆን ከዛ በከፋ መልኩ ሸይኽ ሙሐመድ ሓያትን አሳስረው ደረሶችን በትነው መስጂዳቸውን ለዳና ሙሪዶች በመስጠት ጫት እንዲቃምበትና ድቤ እንዲደለቅበት ሽርክ እንዲሰራበት አድርገዋል።
👉 የመጅሊሱ መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ሆኖ ሳለ የነሲሓ ሸይኾች ሸሪዓዊ ነው የሚሉት ምርጫ የትኛው ይሆን የነ አቡበከርና ዑመሩን ነው ወይስ የቱን? ለማንኛውም ትላንት በአሕባሽ ዘመን እንዲፈርስ ጦር የመዘዙበትና ከዳር እስከዳር ህዝቡን ያነሳሱበት መጅሊስ አሁን ያለው የሰራውን አይነት አሳፋሪ ተግባር አልሰራም ነበር። ነገር ግን ሊበሉዋት የከጀሉዋት አሞራ ጅግራ ነች ይሉዋታል ነውና ነገሩ አላህን ፍሩ እንላቸዋለን።
https://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

የሐጁሪ ሩቃ ለተከታዮቹ
በዚህ ፈታዋ ካልሰሩ ተጎዱ
የሐጁሪ ተከታዮችና የመጅሊስ ምርጫ
የየሕያ አል ሓጁሪ ተከታዮች ሀገራችን ላይ ከዛሬ አስር አመት በፊት ውሃ ቀጠነ በሚል ሰውን ከሱና ሲያስወጡና የደበራቸውን ጀምዕይ እያሉ ወጣቱን ግራ ያጋቡ ነበር ። የዚህ ቡድን የበላይ መሪ ጀማልና አብራር ነበሩ ። እነዚህ አካላት ሰውን ከሱና የሚያስወጡበትና ከሙብተዲዕ ጎራ የሚያሰልፉበት የሸሪዓ ሚዛን ሳይኖር የደበራቸውን ሁሉ ከፊቴ ጥፋ እያሉ ሲያጓሩ ተከታዮቻቸውም ለምን ሳይሉ እጅ ይነሱ ነበር ።
በዚህ ሁኔታ እያሉ ሰሊመል ሂላሊ ከጓደኛው ዐልዩል ሐለብይ ጋር በጥቅም ተጣልቶ በተለያየ ሚዲያ እንደ ቲክ – ቶክና ዩ ቲዩብ ሀገር የሚያውቀው ሰው መጥቶ ጀማልና አብራርን አውፍ ተባባሉ ብሎ በዐቂዳ ጉዳይ መለያየት ችግር እንደሌለው የተመዩዕ ዳዕዋ አድርጎላቸው ከሄደ በኋላ ወደ ለዘብተኛ አቋም ወረዱ ።
አሁን ሀገራችን ላይ ስላለው የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በፊት አሕባሽ ነበር የሚመራው አሁን ኢኽዋን ነው የያዘው በምርጫ በመሳተፍ ያስገድዳሉ ካልተሳተፍን መስጂዶቻችንን ይነጥቁናል ምን ትላላችሁ ብለው ሲጠይቁት የምታቀርቡት ምክንያት የሸይጣን ወስዋስ ነው ከመጅሊስ ራቁ በኋላ እንዳትፀፀቱ ከፀናችሁ አላህ ይረዳችኋል የሚል መልስ ነው የሰጣቸው ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/6212
እነርሱ ግን የየሕያን ፈትዋ ትተው የኢልያስንና የዶ/ር ጀይላንን ፈትዋ ተቀብለው በምርጫው ግንባር ቀደም ሆነው የአሕባሽና የኢኽዋን ጥምር ተውሒድን የሚያፈርስና ሽርክን የሚያነግስ መጅሊስ ለመምረጥ ተመዝግበዋል ። ለመሆኑ ሸይኻቸውን የሚከተሉት ስሜታቸውን ሲደግፍላቸውና ለሚፈልጉት ነገር እውቅና ሲሰጣቸው ነበር እንዴ መልሱን ለጭፍንተከታዮቻቸው ትቼዋለሁ ።

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
◉ ዛሬ
🇪🇹 ጁምዓ ሀምሌ 18//11//2017 E.C
🇸🇦 الجمعة محرم ٣٠\\١\\ ١٤٤٧ هـ
♻️ Friday July 25//7//2025 G.C
☔️☔️☔️☔️☔️☔️
✍️ "ጁምዓ ከሳምንቱ ቀናት ሁሉ የላቀ ቀን ነው። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ከዚህ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ከዚህ ቀን የዒዳቸው ቀን እንዳያደርጉ ካደረገ በኋላ ይህን የተከበረ ቀን ለዚህ ኡመት (ለእኛ) ለይቶ ሰጥቶናል።"
💬 ! ◉ 💬 ! ◉ 💬👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11080

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ጥምሩ የመጅሊስ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ዳሰሳ!
🎙 በኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሷቢር አላህ ይጠብቀው!
💬◉💬◉💬◉ 👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11084
🎙 በኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሷቢር አላህ ይጠብቀው!
💬◉💬◉💬◉ 👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11084
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው!!
አሏህ ደስታቸውን ዘላቂ ያድርግላቸው።
«ለጋዛ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከከፍተኛ አለም-አቀፍ ጫናዎች በኋላ እንድገቡ ተፈቀደላቸው‼️
እርዳታው በእስራኤል መከላከያ ኃይል ወደ ጋዛ እንዳይገባ ዕቀባ ተጥሎበት የቆየ ሲሆን ሁለት ሚሊዮን የጋዛን ህዝብ ለ90 ቀናት ይመግባል ተበሏል።
©
t.me/AbuImranAselefy

👍4
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
◉ ዛሬ
🇪🇹 ሰኞ ሀምሌ 21//11//2017 E.C
🇸🇦 الإثنين صفر ٣\\٢\\ ١٤٤٧ هـ
♻️ Monday July 28//7//2025 G.C
☔️☔️☔️☔️☔️☔️
✍️ "አሁን የገባውን የሶፈር ወርን የእድለኝነት ወይም እድለቢስነት መገምገሚያ ማድረግ የጃሂልዮች ጉዳይ ነው።"
💬 ! ◉ 💬 ! ◉ 💬👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11095

የጎረቤት ሐቅ
በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው
አዲስና ወሳኝ የሆነ ዳዕዋ!
======>
✅ محاضرة جديدة
✅ አዲስ ሙሐደራ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
💎 ርዕስ፦
↪️ «የጎረቤት ሐቅ!» በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆነ ዳዕዋ!
📢 በደንብ ትደመጥ!
🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወቅታዊ እና ወሳኝ የሆነ ምክር!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ
https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
@Durusu_Abu_Anes

ማነው ፋራው?
➪➪➪➪➪➪
ከጭንቅላትህ ላይ ፀጉርህን ቆልለህ፤
ንጥር ንጥር እያልክ በመንጠባረርህ፤
ከሲኒማ ደጃፍ ከፈሳዱ
ቦታ በከንቱ መዋልህ፤
ሱሪ ዝቅ ማድረግ ማውርድ ከወገብህ፤
የእርድና ጥጉ ይሄ ነው ሚዛንህ?
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የኳስ ተጨዋቹን ስም ዝርዝር ሸምድደህ፤
ቤቱ የት እንዳለ ከነምልክቱ
በደንብ ታውቃለህ፤
እረ ምን ይህ ብቻ ያንተ ጉድ ብዙ ነው፤
የጫማ ቁጥሩንም ከእግሩ ስር የዋለው፤
የሚስቱን ስያሜ ከልጆቹም ጭምር፤
በደማቅ ከትበሀል በጭንቅላትህ ስር።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የወር ደሞወዙን የአመት ክፍያው፤
ለማ እንደሚጫወት ከነ አሰልጣኛቸው፤
ስንት ጎል አገባ በአንድ ጨዋታ፤
ሸምድደህ ይዘሀል
እንዳይጠፋህ ለአፍታ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ዛሬ ማን እንደሚጫወት
ነገም ከዛ ወዲያ፤
ሁሌም ታስሳለህ ገብተህ ከሚድያ፤
የጌሙን ካላንደር በኪስህ ወትፈህ፤
በ dstv ቤት ሁሌ ትዞራለህ፤
ማንችስተር አርሰናል
ቼልሲን አፍቅረሀል፤
በፈረንጅ ሱና በስሜት ከንፈሀል፤
ፍፁም አትነቃም በቁምህ ፈዘሀል፤
ከአለም ዋንጫጋ ረመዷን ሲውል፤
ይህን የራህመት ወር
በሩቁ ወርውረህ፤
ከአለሙ ዋንጫ ሁሌም ትገኛለህ፤
ረከስክ በጣም አላማህን ረሳህ፤
በፍርካሽ ደስታ አኼራን ለውጠህ፤
በስሜት መረብ ላይ ሁሌም ትጓዛለህ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አዛን ከጌሙጋ ሲቀርቡ ለሚዛን፤
የጌሙ ሚዛንህ ያደላል ከአዛን፤
ሀየአለል ሶላህ ሲልህ እየሰማህ፤
ጆሮዬ ጥጥ ነው አልክ
ሰምተህ እንዳልሰማህ፤
ዛሬኮ ማንቼ ነው ብለህ ተጠራርተህ፤
የመግሪብን ሶላት ከኢሻ ደርበህ፤
ካለምንም ኡዝር ያው ታላግጣለህ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በጣም የሚገርመው ይሄ ማንነተህ፤
የረሱሉን ሲራ ዝርዝር ብጠይቅህ፤
ጥርስህም ያገጣል
ፍጥጥ ይላል አይንህ፤
አይይ ያገሬ ሰው ምንኛ ፋራ ነው፤
የእርድናው ሚዛን
መስፈርቱም አልገባው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የሀገሬን ገበሬ መሰልከው በፋራ፤
ልኩን ባለማወቅ ቆጠርከው ከተራ፤
ሞፈሩን ከቀንበር ከድግር አዋህዶ፤
ሪዝቅን ፍለጋ ይወጣልም ማልዶ፤
ከቁርአን ከሀዲስ ከልቡ ተዋዶ፤
ህይወቱን ይመራል ሁለቱንም ወዶ፤
አሏህ እንደሚያዘንብ ከሰማይ ዝናቡን፤
ከመሬት ማውጣቱን የሪዝቅ ሰበቡን፤
ከቁርአን ከሀዲስ ተረድቷል እውነትን፤
እርሱንም ይገዛል ፍፁም ሳያጋራ፤
የተውህድን ዋጋ አሳይቷል በስራ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ታዲያ ማነው ፍራው ንገረኝ በል እስኪ፤
በፍትህ ተናገር አትሁን ሰባኪ፤
ዛሬ ቆመህ እንድትሄድ ሰበብ የሆነልህ፤
ጤፍ እያመረተ ሁሌ የሚመግብህ፤
እርሱ መኖር ትቶ ላንተ እየኖረልህ፤
ታዲያ አያሳፍርም ፋራ ነው ማለትህ፤
ቁርአንና ሀዲስ በቅጡ ካወቀ፤
ተውሂድን ተረድቶ አቅሙን ካጠበቀ፤
የሽርኩንም አጥር
ገርስሶ ለመጣል ከነቀነቀ፤
ይህ ነው ለኔ አራዳ ነገሩ አለቀ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንተ ግን ፋራ ነህ የፋራዎች ፋራ፤
የእርድና ሚዛንህ መሆን ዲያስፖራ፤
በሱና መሳለቅ አሳንሶ ማየት፤
ሱናን ነክሶ መያዝ የሚመስልህ ውርደት፤
ዲኑን ሳትረዳ ፍርደ ገምድል የሆንክ፤
ከሸይጧኑ መረብ በአፍ ጢምህ የወደክ፤
ወደ ዲን መመለስ ተራራ ሆኖብህ፤
ዛሬ ነገ ስትል ስትዋኝ በሀሳብህ፤
ያ የማይቀረው ሞት ይደርሳል ከደጅህ፤
አዎ ፍራ ነህ ልንገርህ እርድና ያልገባህ፤
ከቃና መስኮት ላይ ሁሌ የማላጣህ፤
ማነው ፋራው ታዲያ ፍርድ አዋቂ ፍረድ፤
ምንም ሳታዳላ በሰለፎች ሰነድ፤
በቁርአን በሀዲስ ሀቅን እንገምግም፤
በሀቁ ጎዳና ና አብረን እናዝግም።
📝 አቡ ሳራህ
💬◈💬◉💬◈ 👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11118
➪➪➪➪➪➪
ከጭንቅላትህ ላይ ፀጉርህን ቆልለህ፤
ንጥር ንጥር እያልክ በመንጠባረርህ፤
ከሲኒማ ደጃፍ ከፈሳዱ
ቦታ በከንቱ መዋልህ፤
ሱሪ ዝቅ ማድረግ ማውርድ ከወገብህ፤
የእርድና ጥጉ ይሄ ነው ሚዛንህ?
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የኳስ ተጨዋቹን ስም ዝርዝር ሸምድደህ፤
ቤቱ የት እንዳለ ከነምልክቱ
በደንብ ታውቃለህ፤
እረ ምን ይህ ብቻ ያንተ ጉድ ብዙ ነው፤
የጫማ ቁጥሩንም ከእግሩ ስር የዋለው፤
የሚስቱን ስያሜ ከልጆቹም ጭምር፤
በደማቅ ከትበሀል በጭንቅላትህ ስር።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የወር ደሞወዙን የአመት ክፍያው፤
ለማ እንደሚጫወት ከነ አሰልጣኛቸው፤
ስንት ጎል አገባ በአንድ ጨዋታ፤
ሸምድደህ ይዘሀል
እንዳይጠፋህ ለአፍታ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ዛሬ ማን እንደሚጫወት
ነገም ከዛ ወዲያ፤
ሁሌም ታስሳለህ ገብተህ ከሚድያ፤
የጌሙን ካላንደር በኪስህ ወትፈህ፤
በ dstv ቤት ሁሌ ትዞራለህ፤
ማንችስተር አርሰናል
ቼልሲን አፍቅረሀል፤
በፈረንጅ ሱና በስሜት ከንፈሀል፤
ፍፁም አትነቃም በቁምህ ፈዘሀል፤
ከአለም ዋንጫጋ ረመዷን ሲውል፤
ይህን የራህመት ወር
በሩቁ ወርውረህ፤
ከአለሙ ዋንጫ ሁሌም ትገኛለህ፤
ረከስክ በጣም አላማህን ረሳህ፤
በፍርካሽ ደስታ አኼራን ለውጠህ፤
በስሜት መረብ ላይ ሁሌም ትጓዛለህ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አዛን ከጌሙጋ ሲቀርቡ ለሚዛን፤
የጌሙ ሚዛንህ ያደላል ከአዛን፤
ሀየአለል ሶላህ ሲልህ እየሰማህ፤
ጆሮዬ ጥጥ ነው አልክ
ሰምተህ እንዳልሰማህ፤
ዛሬኮ ማንቼ ነው ብለህ ተጠራርተህ፤
የመግሪብን ሶላት ከኢሻ ደርበህ፤
ካለምንም ኡዝር ያው ታላግጣለህ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በጣም የሚገርመው ይሄ ማንነተህ፤
የረሱሉን ሲራ ዝርዝር ብጠይቅህ፤
ጥርስህም ያገጣል
ፍጥጥ ይላል አይንህ፤
አይይ ያገሬ ሰው ምንኛ ፋራ ነው፤
የእርድናው ሚዛን
መስፈርቱም አልገባው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የሀገሬን ገበሬ መሰልከው በፋራ፤
ልኩን ባለማወቅ ቆጠርከው ከተራ፤
ሞፈሩን ከቀንበር ከድግር አዋህዶ፤
ሪዝቅን ፍለጋ ይወጣልም ማልዶ፤
ከቁርአን ከሀዲስ ከልቡ ተዋዶ፤
ህይወቱን ይመራል ሁለቱንም ወዶ፤
አሏህ እንደሚያዘንብ ከሰማይ ዝናቡን፤
ከመሬት ማውጣቱን የሪዝቅ ሰበቡን፤
ከቁርአን ከሀዲስ ተረድቷል እውነትን፤
እርሱንም ይገዛል ፍፁም ሳያጋራ፤
የተውህድን ዋጋ አሳይቷል በስራ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ታዲያ ማነው ፍራው ንገረኝ በል እስኪ፤
በፍትህ ተናገር አትሁን ሰባኪ፤
ዛሬ ቆመህ እንድትሄድ ሰበብ የሆነልህ፤
ጤፍ እያመረተ ሁሌ የሚመግብህ፤
እርሱ መኖር ትቶ ላንተ እየኖረልህ፤
ታዲያ አያሳፍርም ፋራ ነው ማለትህ፤
ቁርአንና ሀዲስ በቅጡ ካወቀ፤
ተውሂድን ተረድቶ አቅሙን ካጠበቀ፤
የሽርኩንም አጥር
ገርስሶ ለመጣል ከነቀነቀ፤
ይህ ነው ለኔ አራዳ ነገሩ አለቀ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንተ ግን ፋራ ነህ የፋራዎች ፋራ፤
የእርድና ሚዛንህ መሆን ዲያስፖራ፤
በሱና መሳለቅ አሳንሶ ማየት፤
ሱናን ነክሶ መያዝ የሚመስልህ ውርደት፤
ዲኑን ሳትረዳ ፍርደ ገምድል የሆንክ፤
ከሸይጧኑ መረብ በአፍ ጢምህ የወደክ፤
ወደ ዲን መመለስ ተራራ ሆኖብህ፤
ዛሬ ነገ ስትል ስትዋኝ በሀሳብህ፤
ያ የማይቀረው ሞት ይደርሳል ከደጅህ፤
አዎ ፍራ ነህ ልንገርህ እርድና ያልገባህ፤
ከቃና መስኮት ላይ ሁሌ የማላጣህ፤
ማነው ፋራው ታዲያ ፍርድ አዋቂ ፍረድ፤
ምንም ሳታዳላ በሰለፎች ሰነድ፤
በቁርአን በሀዲስ ሀቅን እንገምግም፤
በሀቁ ጎዳና ና አብረን እናዝግም።
📝 አቡ ሳራህ
💬◈💬◉💬◈ 👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11118
👍2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ታላቅ የንያ ና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
ውድ የሆ/ጤ/ሳ/ኮ እና የንግስት እሌኒ ሆስፒታል ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ ለመስጂድ ቦታ መግዢያ እንቅስቃሴ መጀመራችን ይታወቃል ለዚህም እኛ ራሳችን ካለን ነገር አስተዋጽኦ እናድርግ በሚል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
የፕሮግራሙ ርዕስ
ከራሳችን እንጀምር
ሰአት
ማክሰኞ (29/11/2017) ከቀኑ 10:30 ጀምሮ
ቦታ
ሆ/ጤ/ሳ/ኮ ሙስሊም ተማሪዎች መድረሳ
ማሳሰቢያ
በፕሮግራሙ ዬትኛውም ሰው ዬትም ሆኖ በፈለገው መልኩ መሳተፍ የሚችል መሆኑን እንገልፃለን
✍እሩቅ ሆነው መሳተፍ ለሚሹ
👇👇👇
✅ንግድ ባንክ 1000705883347
✅ ዳሽን ባንክ 2993187715711
✅ ዘምዘም ባንክ 0060071220101
🌹ያካውንቶቹ ስም "የሆሳና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ"
ለበለጠ መረጃ 0936732659/0919644834
ይደውሉ
የሆ/ጤ/ሳ/ኮ/ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
https://t.me/HHSMSCJ

👍5👏1
Forwarded from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
"የገበያ ቦታዎች እና ጎዳናዎች ባዶ በመሆናቸው ተገረምኩ!"
▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅
ሐቢብ አል-ዐቢድ (ረሂመሁላህ) የሚከተለውን ዘግቧል፦ "ከእለታት አንዴ ወደ ሀገረ በስራ ተጓዝኩ። የገበያ ቦታዎች፣ጎዳናዎች...ባዶ ናቸው፤ ይህንን በመመልከቴ በጣም ተገረምኩ። ከዚያም እንዲህ ብዬ ተጣራሁ: "እናንተ የበስራ ሰዎች ሆይ! እኔ የማላውቀው የበዓል (የዒድ) አይነት አለ እንዴ?" ከዚያም የሆነ ሰው እንዲህ በማለት ምላሽ ሰጠው፡
"ነገሩ አንተ እንደምትለው አይደለም፣ነገር ግን በበስራ ዋናው ጎዳና ላይ አል-ሐሰኑል በስሪ (ረሂመሁላህ) ለሰዎች ምክር እየሰጡ ነው።" ዘጋቢው ሐቢብ አል-ዐቢድ (ረሂመሁላህ) ታሪኩን ሲቀጥል እንዲህ አለ፡
...ሐሰኑል በስሪ (ረሂመሁላህ) ምክር ወደ ሚለግሱበት ስብስብ ቦታ በፍጥነት ተጓዝኩ፤ቦታው ላይ ስደርስ ሐሰኑል በስሪ (ረሂመሁላህ) ከመሬቱ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ተቀምጠው ነበር። እንዲህም በማለት ለሰዎች ምክርን ይሰጡ ነበር፡
"...እናንተ ሰዎች ሆይ! ከዚች ከጥቂት ጊዜ ቆይታ (ከዱንያ) ወደ አኼራ ለመጓዝ ተዘጋጁ! በፍርዱ ቀን ስራችሁን አላህ ፊት ይዛችሁ እንደምትቀርቡ አታውቁምን? አላህ ወንጀልን ከመስራት ከልክሏችሁ ሳለ፣እናንተ ግን ወንጀል መስራትን አላቆማቹም፤ በጀሃነም አስፈራራችሁ፣ እናንተ ግን ጀሃነምን አልፈራችሁም እንዲሁም አልተጨነቃችሁም (አልተረበሻችሁም)፤ ጀነትን እንድትጠይቁት (እንድትለምኑት) ነግሯችሁ ሳለ፣ግን እናንተ ለጀነት ያላችሁ ጉጉትና ፍላጎት እምብዛም ነው።
ነጭ ፀጉራችሁ (ሽበታችሁ) ወደ ሞት እያቀረባችሁ እንደሆነ እያስጠነቀቃችሁ ነው፣ታዲያ ምንድነው የምትጠብቁት?!
እናንተ የነጭ ሽበት ባለቤቶች ሆይ! መልካም ስራን መስራት እየቻላችሁ ከመስራት ምን አገዳችሁ?! ምንም አይነት ዑዝር (ምክንያት) የላችሁም። እናንተ ዝንባሌዎችና ስሜታችሁን የምትከተሉ ሆይ!፤የአኼራን ጊዜ ሙሉ በሙሉ በቅርቢቷ አለም የቀየረ!፤ወንጀሎችንና እኩይ ምግባራትን በመስራት የቀጠለ ሆይ!፤ በፍርዱ ቀን አላህ ፊት ስትቀርቡ ምን ምክንያት ልታቀርቡ ነው?! ምን ዓይነት ክርክር ላታቀርቡ ነው?! ከስራቹኃል፣አላህ ወደ ቅኑን ጎዳና እንዲመራችሁ ጠይቁት፣ ምሕረቱንም ለኔም ለናንተም እንዲለግሰን ጠይቁት።"
📗[አል-መዋዒዝ ወል-መጃሊስ፣ (ገፅ:181)]
📝 Translated by: Abu Hafsah
ˢʰᵃʳᵉ ᵗʰᵉ ᵏʰᵃʸʳ | ʲᵒⁱⁿ ☟︎︎︎
@semirEnglish
Audio
👇👇👇
✅✅ ዘፈን ሀረም ነው በቁርዓን እና በሃድስ መስረጃ።
👉 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በቁሊቶ ከተማ አስተዳዳር በዞቤቻሜ ክ/ከተማ በሙረሳ በር ቀበሌ በዳንቦያ ተራ በፋጡማ መስጅድ በአማርኛ ቋንቋ የተደረገ አዲስ የጁሙዓ ኹጥባ ።
📱 ጁሙዓ : 02/12/2017 ዓ.ል
በአቡ አብዱራህማን በህራዲን እብኑ ሸፊ(ሀፍዛሁሙሏህ)
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን #ጆይን ይበሉ 👇👇👇
https://t.me/Ibnushaffi
https://t.me/Ibnushaffi
https://t.me/Ibnushaffi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Md_aselfiy_al_halabiye

Forwarded from የወራቤ ዳሩል ሂጅራ የሠለፍያ መስጅ ና መድረሳ ጉሩፕ
ይቅርብህ ውሸቱ
ሀያትን በቴሌግራም አለሁልሽ እያለ
ኢክራምን በኢሞ ሞትኩልሽ እያለ
ሀናን በቫቨር በፌክ እያታለለ
ፋጡማን ያንቺው ነኝ የግልሽ እያለ
ከእለታት 1ቀን እንዲህ ተፈጠረ
ሀያት ልትመጣ ካለችበት ስፍራ
ሀዋ ልታገባው ልትሆን ሙሽራው
ፋጡማም ልትመጣ ከውጭ ልትገባ
አፍቃሪው ጨነቀውን የትኛዋን ያግባ!!!!!
እናማ ወንድሜ ተው አላህን ፍራ
ነገ ሂሳብ አለ በሰራሀው ስራ
ሰዎችን አታልል መስሎህ አራድነት
ሲጠና ፋራ ነህ ስትታይ አላህ ፊት!
ሀያትን በቴሌግራም አለሁልሽ እያለ
ኢክራምን በኢሞ ሞትኩልሽ እያለ
ሀናን በቫቨር በፌክ እያታለለ
ፋጡማን ያንቺው ነኝ የግልሽ እያለ
ከእለታት 1ቀን እንዲህ ተፈጠረ
ሀያት ልትመጣ ካለችበት ስፍራ
ሀዋ ልታገባው ልትሆን ሙሽራው
ፋጡማም ልትመጣ ከውጭ ልትገባ
አፍቃሪው ጨነቀውን የትኛዋን ያግባ!!!!!
እናማ ወንድሜ ተው አላህን ፍራ
ነገ ሂሳብ አለ በሰራሀው ስራ
ሰዎችን አታልል መስሎህ አራድነት
ሲጠና ፋራ ነህ ስትታይ አላህ ፊት!
Telegram
🥀ምክር ለባላ ትዳሮች
➛ ◉ሸሪዓዊ ትዳር የአኺራ መሸጋገሪያ ድልድይ(መሰላል) ነው‼️
➛ ◉ምክኒያቱም ብዙ አላህ ከሚጠላቸው ነገር ከልክሎ አላህ ወደሚወዳቸው መንገድ ያሸጋግራል እና‼️
➛ ◉ወንዲም እህቶቼ በሸሪዓው ተጋቡ በሃራሙ ስትባዝኑ አትኑሩ ይህ መንገድ ከአላህ ጋር ያጣላቸሆል እና‼️
➛ ◉ምክኒያቱም ብዙ አላህ ከሚጠላቸው ነገር ከልክሎ አላህ ወደሚወዳቸው መንገድ ያሸጋግራል እና‼️
➛ ◉ወንዲም እህቶቼ በሸሪዓው ተጋቡ በሃራሙ ስትባዝኑ አትኑሩ ይህ መንገድ ከአላህ ጋር ያጣላቸሆል እና‼️
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ ﴾
🎙 - سلمان عبيد المطيري
💬◉💬◉💬 👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11153
🎙 - سلمان عبيد المطيري
💬◉💬◉💬 👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11153
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💬የጁምዓ ቀን ሱናዎች سنن يوم الجمعة
¯¯¯¯¯¯¯¯👌
📝 من سنن ومستحبات يوم الجُمعة:
- الاغتسال.
- لبس أجمل الثياب.
- التطيب.
- التسوك.
- التبكير للمسجد.
- المشي إلى المسجد.
- تحية المسجد.
- الإنصات للإمام.
- صلاة ركعتين أو أربع بعدها.
- قراءة سورة الكهف.
- الصلاة على النبي ﷺ.
- تحري ساعة الإجابة.
❶ኛ ገላን መታጠብ።
➋ኛ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
❸ኛ ሲዋክን መጠቀም።
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ።
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር።
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት።
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
✅🏝 ➷➘➷ ⬇️👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/10200
¯¯¯¯¯¯¯¯👌
📝 من سنن ومستحبات يوم الجُمعة:
- الاغتسال.
- لبس أجمل الثياب.
- التطيب.
- التسوك.
- التبكير للمسجد.
- المشي إلى المسجد.
- تحية المسجد.
- الإنصات للإمام.
- صلاة ركعتين أو أربع بعدها.
- قراءة سورة الكهف.
- الصلاة على النبي ﷺ.
- تحري ساعة الإجابة.
❶ኛ ገላን መታጠብ።
➋ኛ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
❸ኛ ሲዋክን መጠቀም።
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ።
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መጓዝ።
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር።
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት።
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
✅🏝 ➷➘➷ ⬇️👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/10200