ደብረብርሃን ☞ በኤሌክትሪክ የምትሰራ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ
በደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ ሃይል የምትሰራ እና 4 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላት ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) በአንድ ስራ ፈጣሪ መሰራቷ ተገልጿል፡፡
የተሽከርካሪዋ አምራች አቶ መቅድም ኃይሉ እንደሚሉት÷ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዋ በአብዛኛው አገር ውስጥ የሚገኙ ግብዓቶችን በመገጣጠም ነው የተሰራችው፡፡
በወርክ ሾፓቸው የተሰራችው ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዋ÷ በማንኛውም የኤሌክትሪክ ቻርጀር ለ3 ሰዓታት ቻርጅ ተደርጋ በሰዓት 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል መሆኗን አስረድተዋል፡፡
በኤሌክትሪክ ሃይል የምተሰራው ይህች ባለሦስት እግር ተሽከርካሪ ሾፌሩን ጨምሮ 4 ሰዎችን የመጫን አቅም እንዳላትም ተናግረዋል፡፡
ተሸከርካሪዋን መጠቀም የሚቻለው ለከተማ ውስጥ የታክሲ አገልግሎት ሲሆን÷ ነገርግን ጠጠር መንገድ ውስጥም ገብታ ያለምንም ችግር መስራት እንድትችል ከነባሮቹ ባጃጆች በተለየ መልኩ ጎማዋ ከፍ ተደርጎ የተሰራ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
ባለሦስት እግር ተሸከርካሪዋ በአሁኑ ሰዓት ለገበያ ብትቀርብ 160 ሺህ ብር ልትሸጥ እንደምትችል ነው አቶ መቅድም የተናገሩት፡፡
አሁን በስራ ላይ ያሉት በነዳጅ የሚሰሩት ተሸከርካሪዎች በአገልግሎት ዘመናቸው ወጪያቸው ከፍተኛ ነው ያሉት አቶ መቅድም÷እሳቸው ያመረቷት የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ግን ትልቁ ጥቅሟ በማንኛውም የኤሌክትሪክ ቻርጀር 3 ሰዓት ቻርጅ ተደርጋ በስራ ሂደት ውስጥ ያለን ከፍተኛ ወጭ በእጅጉ ትቀንሳለች ብለዋል፡፡
በቀጣይም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የፈጠራ ስራቸውን ለማስፋት እና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ እንዳላቸው መናገራቸውንም ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
(FBC)
=

" የነዳጅ ዋጋ ኢትዮጵያን በ1 ወር ውስጥ ብቻ 10 ቢሊዮን ብር አክስሯታል " - አቶ ታደሰ ኃለለማርያም
በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የጨመረው የነዳጅ ዋጋ በ1 ወር ውስጥ ብቻ ኢትዮጵያን 10 ቢሊዮን ብር እንዳከሰራት ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ፤ የነዳጅ ዋጋ በበርሜል ይሸጥበት ከነበረው 60 እና 70 ዶላር ወደ 140 ዶላር ማሻቀቡ፣ ኢትዮጵያ 10 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ እንዳስወጣት ወይም እንዳከሰራት አመልክቷል።
የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ኃይለ ማርያም ለሪፖተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል ፤ እንደ ሌሎቹ አገሮች ሁሉ የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ኢትዮጵያንም ዋጋ እያስከፈላት ነው ብለዋል።
በአንድ ወር ብቻ 10 ቢሊዮ ብር እንድታጣ ምክንያት መሆኑ እና ይህም ትልቅ ጉዳት መሆኑን ገልፀዋል።
" በወርኃዊ የነዳጅ ወጪዋም ወደ 250 ሚሊዮ ዶላር ከፍ እንዲል አስገድዷል " ያሉት አቶ ታደሰ ይህም መንግሥት ይህንን ልዩነት በመሸፈን በዓለም ዝቅተኛ በተባለ ዋጋ ነዳጅ እየተሸጠ የሚገኝ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል ብለዋል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መጨመር የበለፀጉ አገሮችን ጭምር እየፈተነ የሚገኝ ሲሆን እንደ ፈረንሣይ ያሉ አገሮች በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ በማድረግ ህብረተሰቡ ነዳጅን ቆጥቦ እንዲጠቀም ሁሉ ማወጃቸውን አቶ ታደሰ አስታውሰው በኢትዮጵያ ነዳጅ ጭማሪ ባይደረግም ህብረተሰቡ በቁጠባ የመጠቀም ባህሉን ማዳበር አለበት ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ አሁን ነዳጅ በምታስገባበት ዋጋ መሠረት ለገበያ ቢቀርብ የአንድ ሌትር የቤንዚን ዋጋ 76 ብር መሸጥ የነበረበት መሆኑንም የአቶ ታደሰ ገልፃ የሚያስረዳ ሲሆን አሁን ላይ ግን የአንድ ሌትር ቤንዚን ዋጋ 31 ብር ከ74 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል።
ምንጭ፦ ሪፖርተር ጋዜጣ

ትናንት ምሽት 3:15 ሰአት በቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር በኤሊያስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 350 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ላይ ውድመት መድረሱን ኢዜአ ዘግቧል።
በፋብሪካው ያሉት የጨርቅ ማቅለሚያ ኬሚካሎችና በመጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ጥሬ እቃዎች እሳቱ ፈጥኖ እንዲስፋፋ ከማድረጋቸዉም በላይ በፋብሪካዉ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ለመግባት አመቺ አለመሆኑ እንዲሁም ፋብሪካው ህንጻ ላይ መሆኑ እሳቱን በቀላሉ መቆጣጠር እንዳልተቻለ ዘገባው አመልክቷል

ትናንት መጋቢት 24 ቀን 2014 ዓ.ም
በዶዶታ ወረዳ እና ጌራ ከተማ አቅራቢያ በተፈፀመው የምሰሶ አካላት ዝርፊያ 2 ምሰሶዎች በመውደቃቸው የተነሳ አሰላ ከተማን ጨምሮ በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች በከፊል ኤሌክትሪክ ተቋርጧል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጥገና ቡድን ዝርፊያ ወደተፈፀመበት አካባቢ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ጥገናውን በፍጥነት ለመጀመር የሚያስችል አሰሳ እያካሄደ ነው ተብሏል።
ጥገናው ከሳምንት ያላነሰ ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል ተገምቷል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች ዝርፊያ እየተደጋገመ ሲሆን ይህም ለኃይል መቋረጥ ምክንያት እየሆነ ነው፡፡
ህብረተሰቡ በኤሌክትሪክ መሰረተልማት ላይ ዝርፊያ የሚፈጽሙ ግለሰቦችን ሲመለከት በአቅራቢያው ለሚገኙ የፀጥታ አካላት እንዲያሳውቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳስቧል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Forwarded from Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ
የወሎ ፋኖ በደሴ ተመሠረተ!
በዛሬው 25/07/ 2014 ዓ ም በደሤ ከተማ ሉሲ ሆቴል በተደረገ የወሎ ፋኖ ምስረታ በተሣካ ሁኔታ ተጠናቋል።
የወሎ ፋኖ ሲመሠረት የዲሌሮቃው ሸህ ሀሠን ከረሙ የሰራዊቱ ዋና አዛዥ የየጁው ሞገስ ከበደ ምክትል ሆነው ሲመረጡ ሰለሞን ሰማው ዘመቻ መምሪያ ጀግኖቹ ሻለቃ ሹመትና ሻለቃ ደምሌ የወታደራዊ እዝ ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል።
ፋኖወቻችን , ከተኩለሽ ላሥታ ላሊበላ , ጋሸና ሀሙሢት , መካነሠላም , ደሴ ,ኮ/ቻ , ዲሌሮቃ ,ወርቄ ,ሀራ ,ጊራና መርሳ, ቆቦ , ዲቢ , ዞብል, አፋፍ ,አራዱም , ጋቲራ መሀል አምባ ,መርሳ , ሊብሶ አካባቢወች ለሥብሰባው ተገኝተዋል ።
" አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ !!!
የወሎ ፋኖ መሪ ምስጋን ደስዬ
Via Giown
Wollo Tv - ወሎ ቲቪ
Youtube ☞ https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
Facebook☞https://www.facebook.com/Wollotv2022/
Telegram☞ t.me/wollotv2022

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቁምቢ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ።
የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጐሹ እንደገለጹት፥ ዛሬ ረፋድ አራት ሰዓት አካባቢ የሠሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 -75091 ኦሮ የጭነት አይሱዙ የጭነት መኪና ከጎሎኦዳ ወረዳ ወደ ቁምቢ ወረዳ የተለያዩ ሸቀጦች እና 20 ሰዎችን ጭኖ ሲሄድ ተገልብጧል፣በአደጋው የስድስት ሰዎች ሕይወት ወዲያው ሲያልፍ በ12 ሰዎች ላይ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ ለተጨማሪ ከፍተኛ ሕክምና ወደ በደኖ ሆስፒታል ተወስደዋል ብለዋል።አደጋው ከአቅም በላይ በመጫን እና በከፍተኛ ፍጥነት ምክንያት መድረሱንም ተናግረዋል።አሽከርካሪው ለጊዜው ከአባባቢው መሰወሩንና በወረዳው ፖሊስ አባላት ክትትል እየተደረገበት መሆኑን ገለፀዋል።
Via FBC

በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሚሰሩ ባለሀብቶች በመንግስት የሰባት ወራት የሸድ ኪራይ ተሰርዞላቸዋል።አምራች ባለሀብቶቹ ለሰራተኞች የሚከፍሉት ወርሃዊ ደመወዝ ከየትኛውም ተቋም ያነሰ ሲሆን ማሻሻያ እንዲደረግላቸው በተደጋጋሚ ጥያቄ እያቀረቡ ይገኛሉ።አብዝሃኞቹ ሰራተኞች በፓርኩ የእርሻ መሬታቸው የተወሰደባቸውና ከአረብ ሀገራት ተመላሽ ወጣቶች ናቸው።በገቢያቸው ማነስ ምክንያት ለድጋሜ ስደት እየተነሳሱ መሆኑም ታውቋል።
✔ቴሌግራም Join👇
https://t.me/wasulife
☞የፌስቡክ ፔጅ like,follow👇
✔https://www.facebook.com/Wasu-Mohammed-Page-115860726917918/
✔https://www.facebook.com/Wasu.Mohammed
✔https://www.facebook.com/wasulife2/
✔ዩቲዩብ ቻናል Subscribe👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✔ኢንስታግራም Follow👇
https://www.instagram.com/wasumohammed/
✔ቲክ ቶክ Follow👇
https://vm.tiktok.com/JYgPxGF/
tiktok.com/@wasulife
✔ቲዊተር Follow 👇
https://twitter.com/wasu_mohammed/status/1065568009396326400
===================

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ባደረገው ጥናት የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸው ታውቋል።በጥናቱ ከተካተቱት የአንድ አባት አስተያየት👇
<<በቅርብ ርቀት በርካታ ጊዜ አውቶማቲክ ጥይት ተተኮሰ፡፡ ጨለማ ስለነበር ለማጣራት ጠጋ ብየ ቁጭ አልኩ፡፡ ባሩድ ይሸታል፣ ህወሓቶች መሆናቸውን በሚያወሩት ቋንቋ አረጋገጥኩ፡፡ መጀመሪያ የእርስ በርስ ጠብ መስሎኝ ነበር፡፡ ቀስ ብዬ ስጠጋ የተወሰኑት መሳሪያ ይዘው ቆመው ይታያሉ። ሌሎች ጉድጓድ አፈር ይሞላሉ፣ ፈርስና ባሩድ በጣም ይሸታል፡፡ በመጨረሻ ጉድጓዱን ከመሬቱ ጋር አስተካክለው በአፈር ጠቀጠቁት፡፡ ድንጋይ ስር ቁጭ ብዬ በጨለማ ጆሮየን ተክዬ የተወሰነውን አዳምጣለሁ። በትግርኛ ቋንቋ 'አስማማው በለጠ 36 ራሱን ተሸኘ' ሲል ሰማሁት፡፡ አስማማው ደግሞ በጣም ታዋቂ ጀግና እንደነበርና እንደወሰዱት አውቃለሁ፡፡>>
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድን ለረዥም ጊዜ መረጃ ከሰበሰበ በኋላ ገሃነም በተባለ አካባቢ በሚገኙ በርካታ እስር ቤቶች ጭፍጨፋ ከተፈጸመባቸው መካከል የተወሰኑት ሃይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ የሟች ቤተሰቦችና የአካባቢው ፀጥታ ኃላፊዎች በተገኙበት አፅማቸው እንዲወጣ ተደርጓል።የጅምላ መቃብሮች በመቆፈር የወጣው የንጹሃን አፅም መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ነው።

ኤርትራ ፤ በኢትዮጵያ ለሚገኘው ኤምባሲዋ ቋሚ ጉዳይ አስፈፃሚ (Chargé d'affairs en pied) መሾሟ ምንም ሌላ የተለየ ትርጉም የለውም አለች።
" አዲሱ ሹመት በቋሚ ጉዳይ አስፈፃሚ ደረጃ (Chargé d'affairs en pied) መሆኑ ምንም ሌላ ትርጉም የለውም " ያለው በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ " በመላው አለም የሚሰራበት ጉዳይ ነው " ብሏል።
ኤርትራ በየትኛውም አለም ካላት ኤምባሲ ትልቁ ኢትዮጵያ የሚገኘው መሆኑን የሚገልፀው ኤምባሲድ በመሪዎች ደረጃም ሆነ በህዝብ-ለህዝብ መሀል ያለው ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ገልጿል።
" አዲሱ ተሿሚ ኤርትራን በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ህብረት እንዲሁም በ UNECA ወክለው ይሰራሉ። " ሲል አሳውቋል።
ኤርትራ ከቀናት በፊት አቶ ቢንያም በርሄን በኢትዮጵያ የኤርትራ ጉዳይ ፈፃሚ (Chargé d'affaire) አድርጋ መሾሟ ይታወሳል።
ሹመቱ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶም የስራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ከተሰናበቱ በኃላ የመጣ ሲሆን ኤርትራ ከአምባሳደር ይልቅ ለምን የጉዳይ አስፈፃሚ (Chargé d'affaire) እንደመደበች የተገለፀ ነገር አልነበረም።
ዛሬ በኤምባሲዋ በኩል በሰጠችው ማብራሪያ " ምንም የተለየ ትርጉም የለውም " ብላለች።
Via Elias Meseret

<<የ2014 ዓ/ም የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ኢኮኖሚክስ አይሰጥም!>>
ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር