ልዩ መረጃ‼
አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ያካለለው ካርታ በመከላከያ በኩል ይፋ ሆነ‼
ዛሬ የብላቴ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸው ምልምል ወታደሮች ሲያስመርቅ አዲስ ነገር ታይቷል።
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ለወራት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ምልምል ወታደሮችን ነው በዛሬው ያስመረቀው።በምረቃው ላይ በተደረገ የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ አሰብን ወደ ኢትየዮጵያ ያካለለ ካርታ ለተሸላሚው ሲበረከት ታይቷል።ምስሉ በመከላከያ ይፋዊ ገፅ ላይ ሰፍሯል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

❤316😁61👍50🏆15🕊13🎉6🔥5🙉4😎4😱2🥰1
More info:
+251938433338 / 0909831156
🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ተጀምሯል!˚🎄✩
💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ የከተማው እምብርት በሆነው ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን!
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ)
💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 20% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች
💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
✅ ሌሎች ሳይቶቻችን
📍በተክለ ሀይማኖት
📍በ22 ማዞሪያ
📍ሲኤምሲ
📍አያት
📍ቦሌ አትላስ
መኖር በጊፍት መንደር!
ለበለጠ መረጃ:-
☎️ +251938-43-33-38
WhatsApp https://wa.me/message/7COJABUMJ2TXN1

❤14👍1👏1🎉1😍1
ታማኝነት‼
215 ሺህ ብር በታማኝነት ለባለቤቱ የመለሱት ግለሰብ‼
በከፋ ዞን በጠሎ ወረዳ የገራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ፍቃዱ ወ/ማሪያም ታሕሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም 2 መቶ 15 ሺህ ብር ባንክ ለማስገባት በሞተር ሳይክል ወደ ኦዳ ከተማ ሲጓዙ ገንዘቡ ሳይታወቃቸው ከመንገድ ላይ ይወድቅባቸዋል።
አቶ ፍቃዱ መጥፋቱን ካወቁ በኋላ ወዲያውኑ ለወረዳው ፖሊስና ለአካባቢው ማህበረሰብ ያሳወቁ ሲሆን፣ በዕለቱ የሻዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ማረጎ ኃይሌ የወደቀውን ብር አግኝተው በታማኝነት ለፖሊስ አስረክበዋል።
የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስፈላጊውን ማጣራት ካከናወነ በኋላ ታሕሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ገንዘቡ ለባለቤቱ እንዲመለስ አድርጓል።
መረጃው የካፋ ዞን ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
215 ሺህ ብር በታማኝነት ለባለቤቱ የመለሱት ግለሰብ‼
በከፋ ዞን በጠሎ ወረዳ የገራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ፍቃዱ ወ/ማሪያም ታሕሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም 2 መቶ 15 ሺህ ብር ባንክ ለማስገባት በሞተር ሳይክል ወደ ኦዳ ከተማ ሲጓዙ ገንዘቡ ሳይታወቃቸው ከመንገድ ላይ ይወድቅባቸዋል።
አቶ ፍቃዱ መጥፋቱን ካወቁ በኋላ ወዲያውኑ ለወረዳው ፖሊስና ለአካባቢው ማህበረሰብ ያሳወቁ ሲሆን፣ በዕለቱ የሻዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ማረጎ ኃይሌ የወደቀውን ብር አግኝተው በታማኝነት ለፖሊስ አስረክበዋል።
የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስፈላጊውን ማጣራት ካከናወነ በኋላ ታሕሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ገንዘቡ ለባለቤቱ እንዲመለስ አድርጓል።
መረጃው የካፋ ዞን ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤104👏24👍19😁8😱2🥰1😍1
‼️የመጨረሻ ቀን ዕድል‼️
😱 ደሴ እና አዲስ አበባ እያቀበልን ነዉ!
🎁 በ1499 ብር ብቻ ስልክ ቻርጅ ማድረግ የሚችል ኤርፖድ🙏
‼️አልቆ የነበረዉን M10 ባለ ፓዉርባንክ ኤርፖድ በድጋሚ አስገብተናል ፈጥነዉ ይዘዙን ያለተጨማሪ ክፍያ ይቀበላሉ👍
#የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይደዉሉ
👉📞0990050575
❇️ ወደር ማይገኝለት ጥርት ያለ ቤዝ
❇️ስልካችንን ቻርጅ የሚያረግ
❇️ ረጅም ግዜ የሚቆይ ባትሪ
❇️ ስንት % እንደቀረን የሚያሳይ
❇️ የራሱ fast ቻርጀር ያለዉ
‼️ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት‼️
👇👇👇👇👇👇👇
📞0990050575
📞0990050575 ይደዉሉልን!
✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን
በ👉@dubaitera_shop ላይ
ይላኩልን!
🎫 ሌላ ክፍለሀገር ላላችሁ ፈላጊዎች በ ፖስታ ቤት እንልካለን ይደዉሉ!
🎁ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት🎁
@Dubai_tera2 ን
👆👆👆join ይበሉ!

❤11😱1🎉1
ነፃ ኢንተርኔት‼
ስታርሊንክ ለቬንዙዌላውያን የነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
በቬንዙዌላ እየታየ ያለውን ድራማዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ ታዋቂው ቢሊየነር ኢሎን ማስክ የጠፈር ምርምር ተቋሙ ስፔስ ኤክስ (SpaceX) በስታርሊንክ ሳተላይቶች አማካኝነት ለሀገሪቱ ህዝብ የነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ። ይህ ውሳኔ የተሰማው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ባለችበት ወቅት ነው።
በሀገሪቱ ሊከሰት የሚችለውን የመረጃ እገዳ፣ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እና የኢንተርኔት መዘጋት ስጋት ለመቀነስ ስታርሊንክ የሳተላይት ግንኙነትን ክፍት ማድረጉ ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። ይህ አገልግሎት ዜጎች ከቤተሰቦቻቸውና ከውጭው ዓለም ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዳይቋረጥ የሚያግዝ ሲሆን የግል የቴክኖሎጂ ተቋማት በዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ ላይ ያላቸውን እያደገ የመጣ ተፅዕኖ በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኗል።
በአሁኑ ወቅት መረጃ ማግኘት ለዜጎች እንደ ቅንጦት ሳይሆን እንደ መብትና የጥንካሬ ምንጭ ተደርጎ የተወሰደ ሲሆን የግል ኩባንያዎች እንዲህ ባሉ ዓለም አቀፍ ግጭቶች ወቅት ጣልቃ መግባታቸው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። የስታርሊንክ እርምጃ በቬንዙዌላ ያለውን የመረጃ ፍሰት ነፃ በማድረግ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።(መነኻሪያ ሬደዬ)

❤71👏17😁8💩6😱5🏆3
በአንድ የቤት ቁጥር ለ20 ሰዎች መታወቂያ‼
📌"አሰርዝሃለሁ" ማለት አይቻልም።
በአንድ የቤት ቁጥር እስከ 20 የሚደርሱ ሰዎችን ለመታወቂያ ማስመዝገብ የሚፈቅደው አዲስ አሰራር ተግባራዊ መደረጉ ተገለጸ‼
የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ለማግኘት በአንድ የቤት ቁጥር ከቤተሰብ አባላት ውጭ የሆኑ እስከ 20 የሚደርሱ ሰዎችን ማስመዝገብ እንደሚቻል የከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ኤጀንሲው ለልጆች ምዝገባ ምንም ዓይነት የቁጥር ገደብ ባያቆምም፣ ከቤተሰብ አባል ውጭ ሆነው ለሚመዘገቡ ግለሰቦች የቁጥር ጣሪያው 20 ሰዎች እንደሆነ አስቀምጧል።
የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥጋቡ ሹመይ እንደተናገሩት፣ ይህ የቁጥር ገደብ የተበጀው በቤት ባለቤቶችና በተመዝጋቢዎች መካከል የሚፈጠረውን ያልተገባ የገንዘብ ድርድርና ማጭበርበር ለመከላከል እደሆነ ተጠቁሟል፡፡
አንዳንድ ግለሰቦች የቤቱ ባለቤት ሳያውቅ በቅጽ ላይ ሰዎችን በማስመዝገብና በኋላም "አሰርዝሃለሁ" በሚል ማስፈራሪያ ገንዘብ እንደሚጠይቁ የተናገሩት ዳይሬክተሩ፤ “ይህንን መሰል ሕገ-ወጥ ድርጊት ለመግታትም አጠቃላይ አሰራሩን ወደ ቴክኖሎጂ የማዞር ሥራ እየተከናወነ ይገኛል” ብለዋል።
በአዲሱ መመሪያ መሠረት ከክፍለ ሀገር በመሸኛ መጥተው መታወቂያ ማውጣት የሚፈልጉ ሰዎች በከተማዋ ሦስት ወር መቆየት እና በቅጽ ላይ የሚያስመዘግባቸው የቤት ቁጥር ማግኘት ይኖርባቸዋል ተብሏል፡፡
የተቀመጠውን የ20 ሰዎች ገደብ አልፈው የሚመዘግቡ ሠራተኞች ላይ ጥብቅ አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰዳል የተባለ ሲሆን፤
በመሸኛ የሚሰጡ መታወቂያዎችን በተመለከተም ከአንድ ክፍለ ከተማ ወደ ሌላ ክፍለ ከተማ የሚደረጉ ዝውውሮች መረጃቸው በበይነመረብ (Online) የተሳሰረ በመሆኑ አሰራሩን ቀልጣፋ ያደርገዋል ተብሏል፡፡via Ahadu

❤79👏11👍6🤔4😱4🥰1🎉1
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድርጅታችን Merit Real Estate እስከ 35% ቅናሽ የተደረገባቸውን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
📍ፒያሳ ወጅነት ፓርክ አጠገብ በመገንባት ላይ የሚገኝ🏗
🏑 70% ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ
ባለ 1 መኝታ - 3.6 ሚ ሙሉ ክፍያ
ባለ 2 መኝታ - 5.8 ሚ ሙሉ ክፍያ
ባለ 3 መኝታ - 8.4 ሚ ሙሉ ክፍያ
✅ ቀስ ብለው ለሚከፍሉ
🏑 ባለ 1 መኝታ - 49 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ - 5.1 ሚ
ቅድመ ክፍያ - 1.3 ሚ
🏑 ባለ 2 መኝታ - 80 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ - 8.4 ሚ
ቅድመ ክፍያ - 840ሺህ
🏑 ባለ 3 መኝታ - 115 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ - 12 ሚ
ቅድመ ክፍያ - 1.2 ሚ
ቀሪውን በ 8 ዙር ቀስ ብለው ያለ ምንም አይነት ወለድ በ 3 አመት የሚከፍሉት ወይም እንደምርጫዎ የባንክ ብድር። እንዲሁም ከ 25% በላይ ለሚከፍሉ እንደአከፋፈሎ ተጨማሪ ቅናሾች አሉን።
☎️☎️☎️☎️
0997237877

❤7👏1
ወልዲያ ተጀምሯል‼
የወልዲያ ከተማ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅርንጫፍ ስራ መጀመሩ ታውቋል‼
በወልዲያ ከተማና በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ፓስፖርት ለማውጣት ይደርስባቸው የነበረውን እንግልትና ወጪ የሚቀንስ የዜኢሚግሬሽን አገልግሎት በይፋ ተጀምሯል።
📌ማዕከሉ በቀን 800፣ በዓመት ደግሞ እስከ 288,000 ለሚሆኑ ተገልጋዮች አገልግሎት የመስጠት አቅም አለው።
📌 ዜጎች በቅርብ ርቀት አገልግሎት በማግኘታቸው ሕገ-ወጥ ስደትን ለመከላከልና ወጪን ለመቆጠብ ይረዳል።
📌ማዕከሉ ካሉት 41 ሠራተኞች መካከል 21 የሚሆኑት የአካባቢው ነዋሪዎች ሲሆኑ፣ ይህም አዲስ የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
ይህ ማዕከል በሃገሪቱ ካሉ 23 የኢሚግሬሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የወልዲያ ከተማ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅርንጫፍ ስራ መጀመሩ ታውቋል‼
በወልዲያ ከተማና በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ፓስፖርት ለማውጣት ይደርስባቸው የነበረውን እንግልትና ወጪ የሚቀንስ የዜኢሚግሬሽን አገልግሎት በይፋ ተጀምሯል።
📌ማዕከሉ በቀን 800፣ በዓመት ደግሞ እስከ 288,000 ለሚሆኑ ተገልጋዮች አገልግሎት የመስጠት አቅም አለው።
📌 ዜጎች በቅርብ ርቀት አገልግሎት በማግኘታቸው ሕገ-ወጥ ስደትን ለመከላከልና ወጪን ለመቆጠብ ይረዳል።
📌ማዕከሉ ካሉት 41 ሠራተኞች መካከል 21 የሚሆኑት የአካባቢው ነዋሪዎች ሲሆኑ፣ ይህም አዲስ የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
ይህ ማዕከል በሃገሪቱ ካሉ 23 የኢሚግሬሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤56👏20🙏8👍7😱5🏆4🥰2😍2😢1
Call 👉 +251974213099
🎄🎄🎄 እንኳን አደረሳችሁ, ቀጣዩን በአል ከእኛ በገዙት ቤት ያክብሩ 🎄🎄🎄
📍🏢ህንፃችን ፀጥታው በተጠበቀ በሜክሲኮ አልሳም ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ለመኖሪያ አገልግሎት ብቻ የሚውልና አረንጓዴ ሰገነት ያለው ነው.
⭐️ቤቶቻችን ቢያሻዎ ለራሶት መኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የተመቹ ናቸው.
✍️ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በበአል ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ ባወጣነው ልዩ ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ.
💥ከቅድመ ክፍያው ተጨማሪ ክፍያዎችን ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽም አዘጋጅተናል.
⭐️ልብ ይበሉ ቤት መግዛቶን ብቻ ሳይሆን, ጥሩ የገንዘብ አቅም እንዲሁም ትልቅ ልምድ ካለው, በጥራትና በጊዜ ገንብቶ ካስረከበ ሪል እስቴት መሆኑን ያረጋግጡ. 👉ለዚህም በቦሌ, በካዛንቺስና በሜክሲኮ ያስረከብናቸው ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው.
ለተጨማሪ መረጃና ጉብኝት | For more info:
+251974213099 ☎️
👇Telegram
http://t.me/FasikaRealEstateConsultant
👇or on What's Up
https://wa.me/251974213099
💥ነገ ከነገወዲያ ሳይሉ ዛሬውኑ ያነጋግሩን.
አልሳም ፕሮፐርቲስ - የታማኝ እጆች ውጤት
AL-SAM Properties - Result of Trustworthy Hands.

❤8😱2🎉2👏1
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Photo
የአሰብን ምስል በተመለከተ ከሀገር መከላከያ ምላሽ ተሰጥቷል።
በትናንትናው ዕለት የብላቴ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸው ምልምል ወታደሮች ሲያስመርቅ አዲስ ነገር ታይቷል፡፡ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ለወራት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ምልምል ወታደሮችን ነው በትናንትናው እለት ያስመረቀው።በምረቃው ላይ በተደረገ የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ አሰብን ወደ ኢትየዮጵያ ያካለለ ካርታ ለተሸላሚው ሲበረከት ታይቷል። ምስሉ በመከላከያ ይፋዊ ገፅ ላይ ሰፍሯል። ይህን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኖ ውሏል፡፡
link👇
https://www.facebook.com/share/r/1AQp7mA1hw/
በዚህ ጉዳይ ላይ የመከላከያ ሰራዊት የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ሀላፊ ሜጀር ጀነራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ ‹‹ምስሉ የተቋሙ ወይም የሰራዊቱ አይደለም፤ ኢትዮጵያ በአሰብም ይሁን በሌላ የባህር በር ጥያቄ ያላት ቢሆንም፤ የተሰራጨው ምስል ግን መውጣት አልነበረበትም:ጉዳዩ ይታረማል ›› ሲሉ ለሪፖርተር ጋዜጣ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ምስሉ ዛሬ ከመከላከያ ይፋዊ ገፅ ተነስቷል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
በትናንትናው ዕለት የብላቴ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸው ምልምል ወታደሮች ሲያስመርቅ አዲስ ነገር ታይቷል፡፡ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ለወራት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ምልምል ወታደሮችን ነው በትናንትናው እለት ያስመረቀው።በምረቃው ላይ በተደረገ የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ አሰብን ወደ ኢትየዮጵያ ያካለለ ካርታ ለተሸላሚው ሲበረከት ታይቷል። ምስሉ በመከላከያ ይፋዊ ገፅ ላይ ሰፍሯል። ይህን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኖ ውሏል፡፡
link👇
https://www.facebook.com/share/r/1AQp7mA1hw/
በዚህ ጉዳይ ላይ የመከላከያ ሰራዊት የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ሀላፊ ሜጀር ጀነራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ ‹‹ምስሉ የተቋሙ ወይም የሰራዊቱ አይደለም፤ ኢትዮጵያ በአሰብም ይሁን በሌላ የባህር በር ጥያቄ ያላት ቢሆንም፤ የተሰራጨው ምስል ግን መውጣት አልነበረበትም:ጉዳዩ ይታረማል ›› ሲሉ ለሪፖርተር ጋዜጣ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ምስሉ ዛሬ ከመከላከያ ይፋዊ ገፅ ተነስቷል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤20🤣17👏7🥰3🕊3😍3🙏2😁1😱1🏆1🙈1