ግብፅ ተስማማች‼
ግብጽ ለፍልስጤማውያን እርዳታ እንዲደርስ የጋዛ ሰርጥ ድንበሯን ለመክፈት መስማማቷ ተነግሯል።
በጋዛ መውጫና መግቢያ ያጡ 2.3 ሚሊዮን ሰዎች ሰብዓዊ ቀውሱ እየተባባሰ ሲሆን፤ ጸረ-እስራኤል ተቃውሞዎችም በመካከለኛው ምስራቅ ተቀስቅሰዋል።
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከስምንት ሰዓት ያነሰ የእስራኤል ጉብኝት በኋላ ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ለጋዛ እርዳታ ለማቅረብ በስልክ ተወያይተዋል።
ባይደን ፕሬዝዳንት ሲሲ ወደ 20 የሚጠጉ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከግብጽ ወደ ጋዛ እንዲገቡ የራፋ ድንበርን ለመክፈት መስማማታቸውን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል ሲል አል አይን አስነብቧል።
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12

የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን
የእስራኤል ጦር በጋዛ የሚፈፅመውን ድብደባ በመቃወም በመላው የኢራን ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ፡፡
በተለይም ከትናንት በስቲያ በጋዛ በአንድ ሆስፒታል ላይ በደረሰ ፍንዳታ ከ500 ያላነሱ ፍስጤማውያን መገደላቸው በኢራን ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል፡፡
እስራኤል ድብደባውን ፈፅማለች ብትባልም እሷ ግን በሆስፒታሉ ፍንዳታ የደረሰው ኢስላማዊ ጂሃድ በስህተት በተኮሰው ሮኬት ነው ማለቷን አናዶሉ ፅፏል፡፡
በኢራን በጋዛው የሆስፒታል ድብደባ ለተገደሉት ፍልስጤማውያን የ1 ቀን ብሔራዊ ሐዘን መታወጁ ታውቋል፡፡
የኢራኑ ፕሬዘዳንት ኢብራሂም ራይሲ የሞስሊም አገሮች የእስራኤልን የጋዛ ድብደባ ለማስቆም ሀይላቸውን ሊያስተባብሩ ይገባል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡
#እስራኤል
የእስራኤል መንግስት ለሰላማዊ ፍልስጤማዊያን ወደ ጋዛ ሰብአዊ እርዳታ መግባቱን አልቃወምም አለ፡፡
ብቻ እርዳታው በጭራሽ ለሐማስ መድረስ የለበትም ማለቱን ቢቢሲ ፅፏል፡፡
የእስራኤል መንግስት ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰብአዊ እርዳታ እንዲገባ መፍቀዱን እወቁልኝ ያለው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በእስራኤል ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው፡፡
ቀደም ሲል እስራኤል ወደ ጋዛ ምግብ ፣ ውሃ እና ነዳጅ እንዳይገባ ከልክላ መሰንበቷን ዘገባው አስታውሷል፡፡
በፍልስጤማውያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ እና በእስራኤል መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በጋዛ ሰርጥ ከሚሊዮን ያላነሱ ፍስጤማውያን መፈናቀላቸው ይነገራል፡፡
#ናይጄርያ
የናይጀርያ ፖሊስ በንግድ ማዕከሏ ሌጎስ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ማምረቻ ስፍራን ያዝኩ አለ፡፡
ድብቅ ሆኖ የቆየው ፋብሪካ እንደ ጠመንጃ ፣ ሽጉጥ እና መሰል ጥይቶች ሲመረቱበት መቆየቱን ቢቢሲ የፖሊስ ምንጮችን ጠቅሶ ፅፏል፡፡
ናይጀርያ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ከፍተኛ የፀጥታ ችግር የተጋረጠባት አገር ነች፡፡
የማስለቀቂያ የቤዛ ክፍያ ፍለጋ ተብሎ የሚፈፀም የሰዎች እገታም እየተደጋገመባት ነው፡፡
ፖሊስ በሌጎሱ ድብቅ የጦር መሳሪያዎች ማምረቻ በርካታ አውቶማቲክ የክላሺንኮቭ ጠመንጃዎችን ማግኘቱ ተሰምቷል፡፡(ሸገር ሬዲዬ)
ከደቂቃዎች በኋላ 👇ቀጥታ ስርጭት

የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ግብጽ በናይል ወንዝ ላይ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያደናቅፍ ነባር የውሃ ስምምነቶችን የሙጥኝ ከማለት ይልቅ የወንዙን የውሃ መጠን መጨመር በሚቻልበት ኹኔታ ላይ እንድታተኩር ጠይቀዋል።
ፕሬዘዳንት ሙሴቪኒ ይህን ጥሪ ያቀረቡት፣ ከትናንት ጀምሮ ለሦስት ቀናት በካምፓላ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ፎረም ላይ በምክትላቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ነው።
ፕሬዝዳንቱ፣ በተለይ በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በብሪታኒያና በሱዳን መካከል በ1959 ዓ፣ም ከተደረሰው የውሃ ክፍፍል ስምምነት ይልቅ፣ ትኩረትን በወንዙ ተፋሰስ በአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ ላይ ማድረግ የወንዙን ውሃ መጠን ለመጨመር እንደሚረዳና ይህም የተፋሰሱ አገራት የወንዙን ውሃ በፍትሃዊነት እንዲጠቀሙበት እንደሚያስችል ጠቁመዋል።
ትናንት በካምፓላ የናይል ተፋሰስ አገሮች የሚንስትሮች ስብሰባም የተካሄደ ሲኾን፣ ስብሰባው የናይል ኹሉን ዓቀፍ የስምምነት ማዕቀፍ ወደ ተግባር እንዲገባ ጠይቋል። ከ10 የተፋሰሱ አገራት፣ እስካኹን የስምምነት ማዕቀፉን የፈረሙት ስድስቱ ብቻ ናቸው።(ዋዜማ)
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ

ሃማስ " በዓለም ላይ ሊያጠፋኝ የሚችል ኃይል የለም " አለ።የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ የአሜሪካ ድጋፍ ' እስራኤልን አይረዳም ' ብሏል።በዓለም ላይ እኛን ሊያጠፋ የሚችል ምንም አይነት ሃይል የለም ' ሲል ገልጿል።ሃማስ ለረጅም ጦርነት መዘጋጀቱንም አሳውቋል።
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12
ፈጣን መረጃዎች👇
https://bit.ly/44qx49m
ማስታወቂያና ጥቆማ👇 መቀበያ
t.me/wasumohammed
የእለቱ ወሳኝ መረጃዎች👇
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12
ፈጣን መረጃዎች👇
https://bit.ly/44qx49m
ማስታወቂያና ጥቆማ👇 መቀበያ
t.me/wasumohammed
የእለቱ ወሳኝ መረጃዎች👇
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
https://youtube.com/live/SKega01u3pQዘ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰላም ሲቲ አጠገብ የሚገኘው ፉድ ዞን የእሳት አደጋ ደርሶበታል።
የእሳት አደጋው የደረሰው ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት 5፡00 ሰአት አካባቢ ሲሆን የአደጋው መንስኤ ለጊዜው አልታወቀም።
የእሳት አደጋው እንዳይዛመት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከአካባባቢው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ሊቆጣጠሩት ችለዋል።
እስካሁን ድረስ በአደጋው ምክንያት በሰው እና በንብረት ላይ የደረሰው ውድመት አልታወቀም።(ኢትዮ ኤፍ ኤም)
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12
ፈጣን መረጃዎች👇
https://bit.ly/44qx49m
ማስታወቂያና ጥቆማ👇 መቀበያ
t.me/wasumohammed
የእሳት አደጋው የደረሰው ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት 5፡00 ሰአት አካባቢ ሲሆን የአደጋው መንስኤ ለጊዜው አልታወቀም።
የእሳት አደጋው እንዳይዛመት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከአካባባቢው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ሊቆጣጠሩት ችለዋል።
እስካሁን ድረስ በአደጋው ምክንያት በሰው እና በንብረት ላይ የደረሰው ውድመት አልታወቀም።(ኢትዮ ኤፍ ኤም)
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12
ፈጣን መረጃዎች👇
https://bit.ly/44qx49m
ማስታወቂያና ጥቆማ👇 መቀበያ
t.me/wasumohammed
📍 ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!
ዛይራይድ ዜጎች የዛይራይድ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው ውስን አክስዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ!
ለሽያጭ የቀረቡ ውስን የአክስዮኖች ግዚ ዋጋ መጠን
⚡️የአንድ አክስዮን ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ነው
⚡️የትንሹ አክስዮን ግዢ ብዛት ለአሽከርካሪዎች 25 (ሃያ አምስት) አክስዮን ወይም ሃያ አምስት ሺህ (25፣000) ብር ሲሆን ለሌሎች ደግሞ 75 (ሰባ አምስት) አክስዮን ወይም ሰባ አምስት ሺህ (75፣000) ብር ነው፡፡
⚡️የትልቁ አክስዮን ግዢ መጠን ለሁሉም አክስዮን ገዢዎች 5000 (አምስት ሺህ) አክስዮን ወይም 5 ሚሊዮን ብር ነው፡፡
⚡️ለማንኛውም የአክስዮን መጠን ግዢ ክፍያ በቅድሚያ (በአክስዮን ግዢ ወቅት) በአንድ ጊዜ ብቻ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0920271773 ይደዉሉ

የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በአማራ ክልል ከትናንት ጀምሮ አዲስ የተባለለት ዘመቻ እያካሄዱ ነው።በደረሱኝ መረጃዎች መሰረት አዳዲስ ሁነቶች አጋጥመዋል።
ከቆይታ በኋላ እዚህ👇እንገናኛለን‼
https://bit.ly/3PYWA12
https://bit.ly/3PYWA12
https://bit.ly/3PYWA12
ከቆይታ በኋላ እዚህ👇እንገናኛለን‼
https://bit.ly/3PYWA12
https://bit.ly/3PYWA12
https://bit.ly/3PYWA12
የየመን አማጺያን ወደ እስራኤል የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡
የእስራኤል ሀማስ/ፍልስጤም ጦርነት ከተጀመረ ሁለት ሳምንት የሖነው ሲሆን ጦርነቱ በየጊዜው አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡
አሜሪካ ለእስራኤል የቀጥታ ድጋፍ ማድረጓን ተከትሎ በርካቶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ሲሆን እንደ ኢራን ያሉ ሀገራት እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ አማጺያን ደግሞ በግልጽ ዋሸንግተንን አስጠንቅቀዋል፡፡
የየመን ሁቲ አማጺያን አሜሪካ ከእስራኤል ጎን ከቆመች ሀማስን እንደሚያግዙ እና በእስራኤል ላይ ጥቃት እንደሚከፍቱ ባሳለፍነው ሳምንት አስጠንቅቀው ነበር፡፡
በዛሬው ዕለትም ከየመን ወደ እስራኤል ሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት ተተኩሷል የተባለ ሲሆን በሜዲትራኒያን ባህር ላይ ያለው የአሜሪካ ጦር ጥቃቱን ማክሸፉን ሮይተርስ ዘግቧል ሲል አል ዓይን አስነብቧል።
https://youtube.com/live/2aELfGHZLAU

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 4 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ወርቅ አዲስ አበባ መውጫ ኬላ ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን ፋና ዘግቧል።፡፡
ADVERTISMENT
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0939605455
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
የተፈናቃዮች እሮሮ
ባለፈዉ ዓመት ኪሩሙ ወረዳ፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ዉስጥ ታጣቂዎች ካደረሱት ጥቃት አምልጠዉ አማራ ክልል ቻግኒ ከተማ ዉስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች እስካሁን በቂ ርዳታ ባለማግኘታቸዉ ለከፋ ችግር መጋለጣቸዉን አስታወቁ።የኢትዮጵያ መንግስት ኦነግ ሸኔ ብሎ በአሸባሪነት የፈረጀዉ ነገር ግን ራሱን የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ጦር (OLA) ብሎ የሚጠራዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን እንደከፈተዉ በሚታመነዉ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል።በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል።ከተፈናቃዮቹ መካከል ከ2400 የሚበልጡት አማራ ክልል አገዉ አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ዉስጥ በየሥፍራዉ ተበትነዋል።
የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ስዩም ጌቱ ተፈናቃዮቹን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የአማራ ክልል መስተዳድር፣ የፌደራሉ መንግስት ይሁን ግብረ ሠናይ ድርጅቶች ለተፈናቃዮቹ መጠለያ አልሰጧቸዉም።በዚሕም ምክንያት ተፈናቃዮቹ በየአብያተ-ክርስቲያኑ፣ በየመሳጂዱና በየዘምድ አዝማዱ ቤት ለመጠለል ተገድደዋል።የሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ርዳታም በጣም ትንሽ ወይም ጨርሶ የለም።አምና ሕዳር ኪራሙ ዉስጥ በተከፈተዉ ጥቃት አብዛኞቹ የቤተ-ሰብ አባሎቻቸዉ፣ ዘመድ ወዳጃቸ የተገደሉባቸዉ አብዛኞቹ ተፈናቃዮች ሴቶች፣ ሕፃናትና አዛዉንቶች ናቸዉ።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ባለስልጣናት እንደሚሉት ግን በአካባቢዉ አንጻራዊ ሰላም በመስፈኑ ተፈናቃዮቹን ወደየቀያቸዉ ለመመለስ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ባለስልጣናት መካከል ዉይይት እየተደረገ ነዉ።የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ገመዳ ተፈራ እንደነገሩት ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም የሚውሉ ተለያዩ መጠለያዎችን ከማዘጋጀት ጀምሮ እርዳታዎችን ለማቅረብ «እየተሰራበት ይገኛል» ብለዋልም።
ዘገባው የዶይቼ ቬለ ነው
የቪዲዬ መረጃዎች👇

በደረሰው የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በምስራቅ ሸዋ ዞን ፤ በአዳሚ ቱሉ ወረዳ ውስጥ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አደጋው የደረሰው ከአዳሚ ቱሉ ወረዳ ወደ #ባቱ ከተማ ሲጓዝ የነበረ ዳማስ ተሽከርካሪ እና በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ ቶዮታ ቪ ኤይት (v8) መኪና " ገርቢ " ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በመጋጨታቸው ነው።
በአደጋው 4 ሰዎች ወዲያው ሕይወታቸው ሲያልፍ 3 ሰዎች የህክምና ተቋም ከደረሱ በኋላ ሕይወታቸው አልፏል። በአጠቃላይ በአደጋው 7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
ሌሎች በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ኤፍ ቢ ሲ የባቱ ኮሚኒኬሽንን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

ሬሜዲያል…ከግል ወደ መንግስት ተከለከለ።
ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በፃፈው ደብዳቤ በ2015 ትምህርት ዘመን የሬሜዲያል ትምህርት ተከታትለው 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ እንዲማሩ መወሰኑን አስታውሷል።
ተማሪዎች👇
✔ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛውሮ መማር እንደሚችሉ፤
✔ ከአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ሌላ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር እንደሚችሉ፤
✔ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር #የማይችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስገንዝቧል።
የእለቱ ወሳኝ👇መረጃዎች
https://youtube.com/live/8_KR8_0p0K4

ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታውቋል።