ታሪክን ወደኋላ
📌 ያሲር አረፋት የሠላም የኖቤል ተሸላሚው እድሜ ዘመናቸውን ለፍልስጤም ነፃነት የታገሉት ሰው ከሞቱ ዛሬ 20 ዓመት ሆናቸው።
📌አረፋት ከሽሞን ፔሬዝ ጋር የ1994 የሠላም ኖቤል ሽልማትን ተጋርተዋል።
📌ሁለቱም መሪዎች በኦስሎው ስምምነት መሠረት በእስራኤልና ፍልስጤም መካከል ሠላም አውርደው ነበር የኖቤል ሽልማትን የወሰዱት።
📌ብዙም ሳይቆይ ሽሞን ፔሬዝ በአንድ አክራሪ አይሁድ የኮሌጅ ተማሪ ተገደሉ።ከዛን ጊዜ ወዲህ የሀገራቱ ግጭት እንደቀጠለ ነው።
📌ያሲር አረፋት ፈረንሳይ ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው ልክ በዛሬዋ እለት ከ20 ዓመታት በፊት ህይወታቸው አለፈ።ዛሬም ድረስ በፍልስጤም ምድር አረፋት የጀግንነት የአይሸነፍባይነት ምልክት ናቸው።
Wasu Mohammed
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከቱሉአውሊያ ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀረበ ግብዣ
ቱሉአውሊያ ከተማ ከደሴ 80 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ ዩኒቨርስቲ መገኛ ከተማ ነች።
በከተማው መሀል ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል።የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበት ቦታ ስፋት 500 ካሜ ሲሆን በሶስት አቅጣጫ መንገድ አለው።የአንድ እጣ መነሻ ዋጋ 250,000 ብር ነው።
ካርታና ፕላን የጨረሰ ህጋዊ ቦታ ሲሆን ከአደባባዩ ወይም ከተንታና መካነ ሰላም(አቀስታ) መገንጠያ ወደ ተንታ መስመር ቢያንስ 450ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
ትይዩ ቦታ ከ6 ወር በፊት 800 ካሜ 13 ሚሊየን ብር ተሽጧል።አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበትን ቦታ እገዛዋለሁ የሚል ካለ በውስጥ ያነጋግረን።
ለበለጠ መረጃ
0920137984
0988897700
0975050534

የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ ወጣ
በአዲስ አበባ ከተማ የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ መውጣቱን የከተማ አስተዳደሩ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል።
ይህ ደንብ ቁጥር 178/2017 ሆኖ የወጣ ሲሆን በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ወጥ የሆነ የአለባበስ፣ የጌጣጌጥ እና የመዋቢያ አጠቃቀም ሥርዓት በመዘርጋት የሀገር ባህልና እሴት እንዲጠበቅ ለማድረግ የወጣ ደንብ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከደንቡ የአለባበስ ሥርዓት ውስጥ ለአብነት ደረት ክፍልን ያልሸፈነ ወይም ከአንገት በታች ያለውን የሰውነት ክፍል የሚሸፍን ሸሚዝ ያለበሰ፣ የሴቶች ጉርድ ቀሚስ ቁመቱና ቅዱ ከጉልበት በላይ ከሆነ፣ ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ጌጣጌጦችን በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ከተደረገ እንደሚያስቀጣ ማስቀመጡ ተገልጿል፡፡
ደንቡ በዘርፉ ተሰማርተው የሚሰሩ ሙያተኞች ሊደርስባቸው ከሚችለው አካላዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ ጫና እና አላስፈላጊ ጥቃቶችን ለመከላከል ብሎም በከተማው የሚሰጠው የሆቴል አገልግሎት ዓለም አቀፍ መስፈርትን የሚያሟላ እንዲሆን ማድረግ ያለመ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
በዚህም መሠረት ይህ ደንብ በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተሰማራ ባለሙያ በደንቡ በተደነገገው መሰረት አክብሮ እየሰራ ስለመሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ክትትል እንደሚደረግ ተነግሯል።
ለዚህም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን እና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በቅንጅት በመስራት ደንቡ ተፈጻሚ እንዲሆን እንደሚደረግ የከተማ አስተዳደሩ ፍትህ ቢሮን ጠቅሶ አሐዱ ዘግቧል፡፡
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
በአዲስ አበባ ከተማ የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ መውጣቱን የከተማ አስተዳደሩ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል።
ይህ ደንብ ቁጥር 178/2017 ሆኖ የወጣ ሲሆን በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ወጥ የሆነ የአለባበስ፣ የጌጣጌጥ እና የመዋቢያ አጠቃቀም ሥርዓት በመዘርጋት የሀገር ባህልና እሴት እንዲጠበቅ ለማድረግ የወጣ ደንብ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከደንቡ የአለባበስ ሥርዓት ውስጥ ለአብነት ደረት ክፍልን ያልሸፈነ ወይም ከአንገት በታች ያለውን የሰውነት ክፍል የሚሸፍን ሸሚዝ ያለበሰ፣ የሴቶች ጉርድ ቀሚስ ቁመቱና ቅዱ ከጉልበት በላይ ከሆነ፣ ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ጌጣጌጦችን በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ከተደረገ እንደሚያስቀጣ ማስቀመጡ ተገልጿል፡፡
ደንቡ በዘርፉ ተሰማርተው የሚሰሩ ሙያተኞች ሊደርስባቸው ከሚችለው አካላዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ ጫና እና አላስፈላጊ ጥቃቶችን ለመከላከል ብሎም በከተማው የሚሰጠው የሆቴል አገልግሎት ዓለም አቀፍ መስፈርትን የሚያሟላ እንዲሆን ማድረግ ያለመ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
በዚህም መሠረት ይህ ደንብ በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተሰማራ ባለሙያ በደንቡ በተደነገገው መሰረት አክብሮ እየሰራ ስለመሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ክትትል እንደሚደረግ ተነግሯል።
ለዚህም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን እና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በቅንጅት በመስራት ደንቡ ተፈጻሚ እንዲሆን እንደሚደረግ የከተማ አስተዳደሩ ፍትህ ቢሮን ጠቅሶ አሐዱ ዘግቧል፡፡
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራ ብሎክ ሽያጭ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ ቀረዉ
በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
■ባለ አንድ መኝታ
69ካሬ=432,000ብር
77ካሬ=482,000ብር
■ባለ ሁለት መኝታ
99ካሬ=620,000ብር
■ባለ ሶስት መኝታ
118ካሬ=740,000ብር
139ካሬ=870,000ብር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...
➡️ በመንደራችን ዉስጥ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
☞ በአንድ ህንፃ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ ባካፕ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ
☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 0940262682 ይደውሉልን
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል

ኩላሊታችንን ግዙን እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሚመጡ ሰዎች መኖራቸው ተገለጸ
ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል ዳይሬክተር ዶክተር ጸጋይ ብርሀነ ለአል ዐይን እንዳሉት ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በአጠቃላይ ለ187 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት አድርጓል ብለዋል።
አሁን ላይ ማዕከሉ በሳምንት እስከ ሶስት በዓመት ደግሞ እስከ 100 ሰዎች ድረስ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና የመስጠት አቅም እንዳለው የሚናገሩት ዶክተር ጸጋይ በግብዓት እጥረት ምክንያት በአቅሙ ልክ እየሰራ እንዳልሆነም ገልጸዋል።
የአካል ልገሳ ጉዳይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻ ጉዳይ ነው የሚሉት ዶክተር ጸጋይ ኩላሊታችንን መሸጥ እንፈልጋለን፣ ኩላሊታችንን ግዙን የሚሉ ዜጎች ወደ ማዕከሉ እንደሚመጡም አክለዋል።
(አልአይን)
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል ዳይሬክተር ዶክተር ጸጋይ ብርሀነ ለአል ዐይን እንዳሉት ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በአጠቃላይ ለ187 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት አድርጓል ብለዋል።
አሁን ላይ ማዕከሉ በሳምንት እስከ ሶስት በዓመት ደግሞ እስከ 100 ሰዎች ድረስ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና የመስጠት አቅም እንዳለው የሚናገሩት ዶክተር ጸጋይ በግብዓት እጥረት ምክንያት በአቅሙ ልክ እየሰራ እንዳልሆነም ገልጸዋል።
የአካል ልገሳ ጉዳይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻ ጉዳይ ነው የሚሉት ዶክተር ጸጋይ ኩላሊታችንን መሸጥ እንፈልጋለን፣ ኩላሊታችንን ግዙን የሚሉ ዜጎች ወደ ማዕከሉ እንደሚመጡም አክለዋል።
(አልአይን)
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌 ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
የእንስሳት መኖ:-
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ‼
መርካቶ በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው ነጋዴዎች በደረሰኝ ግብይት እንዲፈጽሙ በመደረጉ በዚህ ስጋት ውስጥ የገቡ ሰዎች ሱቃችን ሊታሸግ ወይም እቃችን ሊወሰድብን ይችላል በሚል አልፎ አልፎ ሱቃቸውን እንደዘጉ ተሰምቷል።በአብዝሃኛው ግን ግብይቶች እየተካሄዱ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።ለማንኛውም ህጋዊነትን አትጥሉ‼
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
መርካቶ በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው ነጋዴዎች በደረሰኝ ግብይት እንዲፈጽሙ በመደረጉ በዚህ ስጋት ውስጥ የገቡ ሰዎች ሱቃችን ሊታሸግ ወይም እቃችን ሊወሰድብን ይችላል በሚል አልፎ አልፎ ሱቃቸውን እንደዘጉ ተሰምቷል።በአብዝሃኛው ግን ግብይቶች እየተካሄዱ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።ለማንኛውም ህጋዊነትን አትጥሉ‼
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251927963337
☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ‼
አዲሱ "የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ" እንዲካተቱ የተሰጡ ሐሳቦች አልተካተቱም በሚል ተቃውሞ ገጠመው!
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ የመራው የኢትዮጵያ የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጥሞታል።
የሕንፃ ረቂቅ አዋጁ ተቃውሞ የገጠመው፤ በዛሬው ዕለት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ላይ ነው።
በስብሰባው ተቃውሞ ካስነሱ ሐሳቦች መካከል፤ የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ ያሉ አሰራሮችን በተመለከተ ከቋሚ ኮሚቴው አባላት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን አላካተተም የሚል ትችት ይገኝበታል።
ከዚህ ቀደም የሕንፃ አዋጅን በተመለከተ ከቋሚ ኮሚቴ አባላት ግብአትና አስተያየት ተሰጥቶበት የነበረ ቢሆንም፤ ለቋሚ ኮሚቴው በቀረበው ሪፖርት አብዛኞቹ አስተያየቶች አልተካተቱም ተብሏል።በተለይም ከከተማና መሰረተ ልማት ጋር ተያይዘው የሚነሱ በግንባታ ወቅት የሚደርሱ አደጋዎችን ጨምሮ ተያያዥ ጉዳዮች አዋጁ ላይ አልተሻሻሉም የሚል ቅሬታም ተሰምቷል።
እንዲሁም የሕግና መቀጮ በተመለከተ በፍትሐብሔርና በሕግ ጉዳዮች ማለቅ የሚችሉ ነገሮች በአዋጁ ላይ መስፈራቸው የሙያ ደሕንነትን የሚጋፋ መሆኑን ከተለያዩ የሙያ ማሕበራት የተወከሉ የቋሚ ኮሚቴው አባላት ገልጸዋል።በተጨማሪም የአንድ ሕንፃ ፕላን በሚወጣበት ጊዜ የተሳተፉበት ሙያተኞች የደረጃ ጥራታቸው ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑ በስብሰባው ላይ መነሳቱን ጠቅሶ አሐዱ በገፁ አስፍሯል።
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
አዲሱ "የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ" እንዲካተቱ የተሰጡ ሐሳቦች አልተካተቱም በሚል ተቃውሞ ገጠመው!
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ የመራው የኢትዮጵያ የሕንፃ ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጥሞታል።
የሕንፃ ረቂቅ አዋጁ ተቃውሞ የገጠመው፤ በዛሬው ዕለት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ላይ ነው።
በስብሰባው ተቃውሞ ካስነሱ ሐሳቦች መካከል፤ የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ ያሉ አሰራሮችን በተመለከተ ከቋሚ ኮሚቴው አባላት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን አላካተተም የሚል ትችት ይገኝበታል።
ከዚህ ቀደም የሕንፃ አዋጅን በተመለከተ ከቋሚ ኮሚቴ አባላት ግብአትና አስተያየት ተሰጥቶበት የነበረ ቢሆንም፤ ለቋሚ ኮሚቴው በቀረበው ሪፖርት አብዛኞቹ አስተያየቶች አልተካተቱም ተብሏል።በተለይም ከከተማና መሰረተ ልማት ጋር ተያይዘው የሚነሱ በግንባታ ወቅት የሚደርሱ አደጋዎችን ጨምሮ ተያያዥ ጉዳዮች አዋጁ ላይ አልተሻሻሉም የሚል ቅሬታም ተሰምቷል።
እንዲሁም የሕግና መቀጮ በተመለከተ በፍትሐብሔርና በሕግ ጉዳዮች ማለቅ የሚችሉ ነገሮች በአዋጁ ላይ መስፈራቸው የሙያ ደሕንነትን የሚጋፋ መሆኑን ከተለያዩ የሙያ ማሕበራት የተወከሉ የቋሚ ኮሚቴው አባላት ገልጸዋል።በተጨማሪም የአንድ ሕንፃ ፕላን በሚወጣበት ጊዜ የተሳተፉበት ሙያተኞች የደረጃ ጥራታቸው ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑ በስብሰባው ላይ መነሳቱን ጠቅሶ አሐዱ በገፁ አስፍሯል።
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0

ይሄ ጠቃሚ ጥቆማ ነው።ሼር አድርጋችሁ ያዙት
ከአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባ ኤጀንሲ የተላለፈ መልዕክት ነው።
የሚተላለፍ የነባር ይዞታ ስም ዝውውር ለማድረግ የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡-
1. የስም ዝውውር የሚደረግለት ይዞታ ካርታ ሲኖረው፤
2. ይዞታው በዋስትና ያልተያዘ እንዲሁም ዕገዳ የሌለበት መሆኑ ሲረጋገጥ ወይም በዋስትና የተያዘ ከሆነ በቅድሚያ ካስመዘገበው አካል የስም ዝውውሩ መከናወን እንደሚችል ስምምነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲቀርብ፤
3. የሽያጭ ወይም የወራሽነት ወይም የስጦታ ውሉ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የፀደቀ ሲሆን፤
4. በስም ዝውውር ምክንያት ከነባር ወደ ሊዝ ስሪት የሚገቡ ይዞታዎች የሊዝ ውል መዋዋላቸዉ ሲረጋገጥ፤
5. ይዞታው ወደ ሊዝ የሚገባ ከሆነ ቀደም ሲል የተወሰደው ካርታ ሲመለስ፤
6. ይዞታው በህጋዊ ጋብቻ በጋራ ተይዞ ከቆየ በኋላ በፍቺ የተለያዩ ባልና ሚስት ወይም በውርስ ባለመብቶች መካከል በይዞታው ላይ የክፍፍል ውሳኔ የተላለፈበትና ከሁለቱ አንደኛው ወይም ከውርስ ባለመብቶች ከፊሎቹ ግምቱን ከፍለው ወይም በባለድርሻዎች ስምምነት መሰረት ይዞታውን ያጠቃለሉት እንደሆነ ይህንን የሚገልጽ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ወይም በፍርድ ቤት የጸደቀ ውል ሲቀርብ በነበረው ስሪት የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፤
7. በፍቺ የተለያዩ ባልና ሚስት በህግ በተወሰነው አግባብ ይዞታቸውን ሲከፋፈሉና ይህንን የሚያሳይ በፍርድ ቤት የጸደቀ ውሳኔ ሲቀርብ በነበረበት ስሪት የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፤
8. ቤቱ በግንባታ ሂደት ላይ እያለ የስም ዝውውር አገልግሎት ጥያቄ ሲቀርብ በካርታው ላይ ባለው የቤቱ አገልግሎት መሰረት የስም ዝውውር አገልግሎት ይፈፀማል፤
9. የፕላን ተቃርኖ ያለበት በነባር የይዞታ ስሪት የተያዘ ይዞታ ላይ በሽያጭ ወይም በስጦታ ለሚቀርብ የስም ዝውውር ጥያቄ ለቦታ ደረጃው የተቀመጠውን የሊዝ መነሻ ዋጋ በማስከፈል በሊዝ ስሪት መስተንግዶ የሚሰጥ ይሆናል፤ ነገር ግን በሊዝ ውሉ ላይ የፕላን ለውጥ ካልተደረገ በስተቀር አዲስ ግንባታ ለማከናወን ክልከላ እንደሚኖር መመላከት ይኖርበታል፤
10. በውርስ የተላለፈ ነባር ይዞታ ለወራሽ ሲተላለፍ ወይም በወራሾች መካከል የሚደረግ ክፍፍል ወደ ሊዝ ስሪት ሳይገባ መስተንግዶ የሚሰጠው ሲሆን በሽያጭ ወይም በስጦታ የሚተላለፉ ነባር ይዞታዎች በሊዝ ደንቡ መሰረት ለቦታ ደረጃው የተቀመጠውን የሊዝ መነሻ ዋጋ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ከአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባ ኤጀንሲ የተላለፈ መልዕክት ነው።
የሚተላለፍ የነባር ይዞታ ስም ዝውውር ለማድረግ የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡-
1. የስም ዝውውር የሚደረግለት ይዞታ ካርታ ሲኖረው፤
2. ይዞታው በዋስትና ያልተያዘ እንዲሁም ዕገዳ የሌለበት መሆኑ ሲረጋገጥ ወይም በዋስትና የተያዘ ከሆነ በቅድሚያ ካስመዘገበው አካል የስም ዝውውሩ መከናወን እንደሚችል ስምምነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲቀርብ፤
3. የሽያጭ ወይም የወራሽነት ወይም የስጦታ ውሉ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የፀደቀ ሲሆን፤
4. በስም ዝውውር ምክንያት ከነባር ወደ ሊዝ ስሪት የሚገቡ ይዞታዎች የሊዝ ውል መዋዋላቸዉ ሲረጋገጥ፤
5. ይዞታው ወደ ሊዝ የሚገባ ከሆነ ቀደም ሲል የተወሰደው ካርታ ሲመለስ፤
6. ይዞታው በህጋዊ ጋብቻ በጋራ ተይዞ ከቆየ በኋላ በፍቺ የተለያዩ ባልና ሚስት ወይም በውርስ ባለመብቶች መካከል በይዞታው ላይ የክፍፍል ውሳኔ የተላለፈበትና ከሁለቱ አንደኛው ወይም ከውርስ ባለመብቶች ከፊሎቹ ግምቱን ከፍለው ወይም በባለድርሻዎች ስምምነት መሰረት ይዞታውን ያጠቃለሉት እንደሆነ ይህንን የሚገልጽ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ወይም በፍርድ ቤት የጸደቀ ውል ሲቀርብ በነበረው ስሪት የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፤
7. በፍቺ የተለያዩ ባልና ሚስት በህግ በተወሰነው አግባብ ይዞታቸውን ሲከፋፈሉና ይህንን የሚያሳይ በፍርድ ቤት የጸደቀ ውሳኔ ሲቀርብ በነበረበት ስሪት የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፤
8. ቤቱ በግንባታ ሂደት ላይ እያለ የስም ዝውውር አገልግሎት ጥያቄ ሲቀርብ በካርታው ላይ ባለው የቤቱ አገልግሎት መሰረት የስም ዝውውር አገልግሎት ይፈፀማል፤
9. የፕላን ተቃርኖ ያለበት በነባር የይዞታ ስሪት የተያዘ ይዞታ ላይ በሽያጭ ወይም በስጦታ ለሚቀርብ የስም ዝውውር ጥያቄ ለቦታ ደረጃው የተቀመጠውን የሊዝ መነሻ ዋጋ በማስከፈል በሊዝ ስሪት መስተንግዶ የሚሰጥ ይሆናል፤ ነገር ግን በሊዝ ውሉ ላይ የፕላን ለውጥ ካልተደረገ በስተቀር አዲስ ግንባታ ለማከናወን ክልከላ እንደሚኖር መመላከት ይኖርበታል፤
10. በውርስ የተላለፈ ነባር ይዞታ ለወራሽ ሲተላለፍ ወይም በወራሾች መካከል የሚደረግ ክፍፍል ወደ ሊዝ ስሪት ሳይገባ መስተንግዶ የሚሰጠው ሲሆን በሽያጭ ወይም በስጦታ የሚተላለፉ ነባር ይዞታዎች በሊዝ ደንቡ መሰረት ለቦታ ደረጃው የተቀመጠውን የሊዝ መነሻ ዋጋ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ትርፋማ ድርጅት
ድርጅቱ የተሰማራበት የሥራ ዓይነት:- 1ኛ ደረጃ የሰነፍ ቆሎ ማቀነባበሪያ
የድርጅቱ ሥም:- የባሌ ሰነፍ ቆሎ
ድርጅቱ በአሁኑ ሰአት ያለበት ሁኔታ:- በሥራ ላይ የሚገኝ የድርጅቱ ስም ስያሜ (Brand Name):- የባሌ ሰነፍ ቆሎ በህጋዊ መንገድ ስያሜውን የወሰደ ሲሆን Pattented ነው።
ድርጅቱ በአሁኑ ሰአት ያለው ንብረት:-
- የተቆላ ቆሎ መሸክሸኪያ፣
- አንድ ዘመናዊና አዲስ ማሽን በቤት ቆጣሪ የሚሰራ (Single Phase)፣
- ስምንት ኩንታል የቆሎ ማሸጋያ ፕላስቲክ ዘመናዊ፣
- በጥራትና ጠንካራ በሆነ መልኩ የተመረተ። በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የቆሎ ማሸጊያ ማሽን
በሽያጭ ውላችን ውስጥ የሚካተቱ የሻጭ ድርጅቱ ግዴታዎች:-
➝ አሁን ላይ ካሉ የድርጅቱን ደንበኞች ጋር ያገናኛል
➝ ጥሬ የሰነፍ ገብስ አምራቾችን (አቅራቢዎችን) ለገዢዎቹ ያስተዋውቃል
➝ የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ አሰራርን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አሰራር የሚጠቁመውን ሚስጥር አሳልፎ ይሰጣል
➝ ሻጭ ለአንድ ወር ያህል በወርሃዊ ደመወዝ ለገዢዎች ያለማምዳል
➝ የድርጅቱ ሻጮች ለድርጅቱ ገዢዎች የባሌ ሰነፍ ቆሎ በቀላሉ ተሰርቶ ወደ ገበያ የሚገቡበትን መንገድ ያሳያል።
የገዢ ግዴታዎች
ሻጮች ከላይ የተጠቀሱትን ግዴታዎችን ሊወጡ የሚችሉት ገዢዎቹ ድርጅቱን ለመግዛት የተስማሙበትን ዋጋ 80% (ሰማኒያ በመቶ) ዋጋውን ከከፈሉ በኋላ ሲሆን፤ ቀሪውን 20% (ሀያ በመቶ) ሻጮቹ ግዴታቸውን እንደጨረሱ ያለምንም ተጨማሪ ቀን የሚከፍሉ ይሆናል።
ማሳሰቢያ
ሻጩ የጠቀሳቸው የሻጭ ግዴታዎች የሚቆዩት ለአንድ ወር ብቻ መሆኑን ለመግለፅ ይወዳል።
ስለ ድርጅቱ ትርፋማነት
➜ ሻጭና ገዢዎች በዋና ጉዳዮች ላይ ከተስማሙ በኋላ ሻጭ ለገዢ የሚያሳይ ይሆናል
➜ ባሌ የሰነፍ ቆሎ ከ100% በላይ በትርፋማነት የሚሰራ ነው።
ግብርና ዕዳን በተመለከተ
የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ ማቀነባበሪያ ምንም አይነት ያልተገበረ (ያልተከፈለ) የመንግስት ግብር የሌለበት ሲሆን እንዲሁም ድርጅቱ ከመንግስት፣ ከግለ ተቋምና ከግለሰብ ምንም ዓይነት ዕዳ የለበትም። ገዢዎችም ይህንን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ይችላሉ።
ዋጋ:- 3.1 ሚሊየን ብር(መጠነኛ ድርድር አለው)
ስልክ:-0989629505
ትክክለኛ ገዥ ✍️ t.me/balesenefkolo
የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ ማቀነባበሪያ ድርጅት
📌 ገዥ በገፍ እየመጣ ቢሆንም ከላይ የቀረበውን መስፈርት ማሟላት የግድ ነው

የአዘርባጃን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፈረ
500 ኪሎግራም የሚመዝነው እና 72 ሜትር ርዝመት እንዲሁም 36 ሜትር ስፋት ያለው የአዘርባጃን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም ትልቁ ሰንደቅ ዓላማ በመባል በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።
ሰንደቅ ዓለማው በዋና ከተማዋ ባኩ በሚገኘው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓለማ አደባባይ ከፍ ብሎ እየተውለበለበም እንደሚገኝ አናዶሉን ጠቅሶ ኤአምኤን ዘግቧል፡፡
⬇️ ⬇️ ⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️ ⬇️ ⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
500 ኪሎግራም የሚመዝነው እና 72 ሜትር ርዝመት እንዲሁም 36 ሜትር ስፋት ያለው የአዘርባጃን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም ትልቁ ሰንደቅ ዓላማ በመባል በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።
ሰንደቅ ዓለማው በዋና ከተማዋ ባኩ በሚገኘው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓለማ አደባባይ ከፍ ብሎ እየተውለበለበም እንደሚገኝ አናዶሉን ጠቅሶ ኤአምኤን ዘግቧል፡፡
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::