Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
259K subscribers
40.4K photos
1.87K videos
50 files
18.3K links
እንኳን ደህና መጡ‼

📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed

📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Download Telegram
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Video
Update

በአምቦ ከተማ "120" በሚል ቡድን በወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ‼

በአምቦ ከተማ "120" በተባለ ተደራጅቶ በሚንቀሳቀስ ቡድን ሰላማዊ ዜጎችን በማሰቃየት፣ በመደብደብ፣ በማስፈራራት ገንዘብ በመቀበልና ንብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ላይ የምዕራብ ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ አጠቃላይ 26 ተደራራቢ የወንጀል ክሶችን አቀረበ።

መደበኛ ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች፡
1. ካሳዬ ቃነኒሳ ጉልቲ (1ኛ ተከሳሽ)
2. ታከለ ዳሮ ብሩ
3. አብዲሳ ጉደታ ባይሳ
4. ሃብታሙ አላማየሁ ጉታ
5. አራርሳ ኑጉሴ ጉደታ
6. ማንጌ ተፈሪ ቡልቱ
7. ብርሃኑ (ነጻነት) ወንድሙ *(በሌለበት)*
8. ነሞና ጉታ አራርሳ *(በሌለበት)*
9. ገመቹ ጂራታ መንገሻ
10. ዲናሎ (ጂፋር) ቃበታ ደላንሳ
11. ሮቤራ (ፈራኦል) ፍቃዱ እንዳቡ
12. ቶኩማ (ተመስገን) ሞሲሳ ብልቡላ
13. አበራ ኢቲቻ በንቲ ናቸው።

📌 ተከሳሾቹ በቡድን በመደራጀት ሰዎችን በስልክ በመከታተል፣ በተለያዩ ግሮሰሪዎች ውስጥ በማሰቃየት፣ በመደብደብና ድርጊቱን በተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) በመቅረጽ ገንዘብ የመቀበልና ንብረት የማውደም ወንጀል ፈጽመዋል።

📌 1ኛ ተከሳሽ ካሳዬ ቃነኒሳ በአምቦ ከተማ ወደ 10 ሺህ ካሬ ሜትር የሚጠጋ ይዞታ በሕገ-ወጥ መንገድ በመያዝ፣ በመገንባትና የሌሎችን ንብረት በመውሰድ ተከሰሷል።
የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት ከተከሳሾች የቀረበውን የክስ መቃወሚያ መርምሮ ብይን ለመስጠት ለነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።(ታሪክ አዱኛ)
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤202👍57👌9🕊8🎉6💔4🍾4👏3🙏2😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ

👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ

👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት

👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ

👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት

👉 በመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊት ለፊት(የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ)  ከቴምር ሪልስቴት

👉በተጨማሪም በቡልጋሪያ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል እና መስጂድ ፊት ለፊት እና በአዋሬ(ቤተመንግስት አጠገብ) አፓርትመንቶች አሉን

💥 የንግድ ሱቆች

#ቡልጋሪያ ላይ ከ900ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፣
#ፒያሳ ላይ ከ1.4ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፣
#ቃሊቲገላን ላይ ከ500ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።   
#ሳር ቤት አዳምስ አጠገብ ከ 900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
 

🎯ልብይበሉ

# ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት ነው


#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate
❤30😱2👍1🥰1😢1
አዲስ አበባ ;:መቀሌ: አክሱም‼

30 ሺህ የሚጠጉ የትግራይ ክልል ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናቸውን በአዲስ አበባ፣ በመቐለ እና በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች በወረቀትና በበይነመረብ መውሰድ ጀምረዋል።

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወትና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ እንደገለጹት፤ በፌዴራል መንግሥትና በባለሙያዎች የተቀናጀ ድጋፍ ተማሪዎቹ ያለምንም ስጋት ወደ ፈተና አዳራሽ ገብተዋል።

ይህ የፈተና መርሐ ግብር በክልሉ ተቋርጦ የነበረውን የትምህርት ሂደት በማንሳት የወጣቶችን ቀጣይ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል የሚያስቀጥል መሆኑ ተመላክቷል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤88🕊13👍8👏6😢2😱1🤝1
በሳዑዲ ተጨማሪ 5 ኢትዮጵያውያን በሞት ቀጣች‼

📌አደንዛዥ ዕፅ በድብቅ ወደ ሀገሪቱ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉ 5 ኢትዮያውያን ሰኞ፣ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት በሞት የተቀጡ ሲሆን፣ ይህም በቅርብ ጊዜ በሳዑዲ በሞት የተቀጡትን ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 17 አድርሶታል።

📌 የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቅጣቱ የተፈጸመው ፍርድ ቤት በሸሪዓ ሕግ መሠረት ጥፋተኝነታቸውን አረጋግጦ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይኑን ካጸናው በኋላ ሲሆን፣ ዓላማውም ዜጎችን ከአደንዛዥ ዕፅ አደጋ ለመጠበቅ ነው።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤145👍64😢30😭15👏14😘8🕊4🥰2🍾1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት

#በ30% ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)

እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ

🔥እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ
▶️ቅድመ ክፍያ 15%
▶️ 50 % የባንክ አማራጭ 

👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
     ቅድመ ክፍያ 10%= 490,000 ብር

👉  ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 640,000 ብር

👉  ባለ ሁለት መኝታ
  ቅድመ ክፍያ 10%= 960,000ብር

👉 ባለ ሶስት መኝታ
  ቅድመ ክፍያ 10%=1.2 ሚሊ

👉 ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

🎯አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል

💥ማራኪ የቤት ዲዛይኖቻችን ለሁሉም የሚስማሙ, ሁሉም ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ስቶር  እንዲሁም ላውንደሪ ክፍል ያላቸው!

⩩25% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ በ📞  +251997398676      
                       +251997248676
❤23👍3😱1
አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ እንዲቀጥል ሃሳብ ቀረበ‼

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የሀገር ግንባታ አጀንዳ ላይ በተደረገ ውይይት
📌አማርኛ፣
📌ኦሮምኛ፣
📌ትግርኛ፣
📌አፋርኛ እና
📌ሶማሊኛ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ምክረ ሀሳብ ቀረበ።

በምክክሩ አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ እንዲቀጥል የሚል ሀሳብ የተነሳ ሲሆን፣
📌እንግሊዝኛ፣
📌አረብኛ፣
📌ፈረንሳይኛ እና
📌ቻይንኛን የመሳሰሉ የውጭ ቋንቋዎች በስርዓተ ትምህርት እንዲካተቱ ወይም የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የቀረበው ሀሳብ "የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን ያጠፋል" በሚል አከራካሪ ሆኗል። የቀረቡት ምክረ ሀሳቦች በ4 ሺህ ተሳታፊዎች ተመክሮባቸው የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥባቸው መሆኑ ተገልጿል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤129👏23👍13👀6😢4🕊4✍2🥰2
ኢትዮጵያ 55% ሴቶች "ባል ሚስቱን መደብደብ አሳማኝ ምክንያት ሊኖረው ይችላል" ብለው እንደሚያምኑ ተገለጸ
​
በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና አጋሮቹ በተካሄደው አገር አቀፍ የዴሞግራፊና ጤና ዳሰሳ ጥናት፤ 55 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመምታት የሚያስችሉ አሳማኝ ምክንያቶች አሉ ብለው እንደሚያምኑ ይፋ ሆነ።

​በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል ይህንን አመለካከት የሚጋሩት የወንዶች ቁጥር 39 በመቶ ሲሆን፣ አብዛኞቹ ምላሽ ሰጪዎች ለምታ በቂ ምክንያት አድርገው የጠቀሱት "ልጆችን ቸል ማለት" የሚለውን ነው።

📌​የለውጥ ሂደት፡ ድብደባውን የሚደግፉ ሴቶች ቁጥር ከ25 ዓመት በፊት ከነበረበት 85 በመቶ አሁን ወደ 55 በመቶ ቢቀንስም፤ የወንዶች ድርሻ ግን ከ10 ዓመት በፊት ከነበረበት 28 በመቶ ወደ 39 በመቶ አድጓል።

📌​የክልልና የትምህርት ልዩነት፡ በሲዳማ ክልል 74% ሴቶች ድብደባውን ሲደግፉ፣ በሶማሌ ክልል ግን 23% ብቻ ነው። በተጨማሪም ያልተማሩ ሴቶች ድብደባውን የመደገፍ እድላቸው (63%) ከተማሩት (29%) በእጅጉ የላቀ ሆኖ ተግኝቷል።
​በጥናቱ መሠረት ባል ወይም አጋር ካላቸው ሴቶች 30 በመቶ ያህሉ ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 58 በመቶ የሚሆኑት ምንም ዓይነት እገዛ አልጠየቁም። የሴቶች መብት ተሟጋቾች ይህንን ጎጂ አመለካከት ለመቀየር የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ማሳደግና ሰፊ የግንዛቤ ሥራ መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤130😭21👍6😱6🥰2🙏2✍1🎉1🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ከ 470 ሸህ ብር ጀምሮ እንደ አቅምዎ ሱቅ እና መኖሪያ
👉 ገራዶ መነሀሪያ
👉 መሠረተ ልማት የተሟላለት
ለአጭር ጊዜ (እስከ ሀምሌ 15 ) ብቻ የሚቆይ ልዩ
ቅናሽ
👉 በአካል ስራችንን እና ሳይታችንን ጎብኝተው ሲመርጡን ብቻ ይቀላቀሉ።

ከ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ
ስልክ  0937411111
         
0938411111
          0914053853
ሊንክ:
https://t.me/CyMSa4WStw84YTM0
❤11👍4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ኢራንን ያላሸነፍነው በበጀት እጥረት ነው"የአሜሪካ ጦር

በአሜሪካ ኮንግረስ ምክር ቤት ውስጥ በተካሄደ የጦርነትና የበጀት ውይይት ወቅት፣ የመከላከያ መስሪያ ቤት ተወካዮች እና የሴኔት አባላት መካከል በከፍተኛ የአመራር ብቃትና የስትራቴጂ ውድቀት ዙሪያ ሞቅ ያለ ምልልስ ተደረገ።

​በውይይቱ ወቅት ሴናተር ጌሪ ፒተርስ ለመከላከያ መስሪያ ቤቱ ተወካይ ባስተላለፉት ጠንካራ ወቀሳ፣ በግንባር ላይ የሚገኙት ወታደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በላቀ ሁኔታ እየተወጡ መሆኑን ገልጸው፣ የውድቀቱ ዋና ምክንያት ግን የአመራሩ ስትራቴጂ አልባነት እንደሆነ ተናግረዋል።

​ሴናተሩ አክለውም፦ "የፖለቲካ አመራር አለን፤ ነገር ግን ጦርነቱን ማሸነፍ የሚያስችል ምንም ዓይነት የረጅም ጊዜ ዕቅድና ስትራቴጂ የላችሁም። በግንባር ላይ ያሉት ወንዶችና ሴቶች ማሸነፍ ይችላሉ፣ ነገር ግን ብቁ አመራር ያስፈልጋቸዋል" ሲሉ ተችተዋል።

​የመከላከያ መስሪያ ቤቱ ተወካይ በበኩላቸው "በእርግጥም አመራር አለን" ሲሉ የተሰነዘረውን ወቀሳ ለማስተባበል የሞከሩ ቢሆንም፣ ሴናተር ፒተርስ ግን ከዴሞክራቶች ጋር በመቆም ለሰራዊቱ በቂ በጀት እንዲመደብ በማድረግ ረገድ የአመራርነት ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤126🥰12🕊10👍9😱4✍3
ተጨዋቾቹ ጠፉ‼

ወደ ስዊድን ሀገር ለእግር ኳስ ጨዋታ ሄደው 20 ኢትዮጵያውያን ከነ ቡድን መሪያቸው በዚያው መጥፋታቸው ተሰማ።

​በስዊድን በተካሄደው የጎቲያ ካፕ የእግር ኳስ ውድድር ላይ ከተሳተፉ ከ20 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች እና የቡድን መሪዎች በዚያው መጥፋታቸውን የስዊድን ፖሊስ አስታውቋል።

​ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 17 የሚሆኑት እነዚህ ታዳጊዎች በውድድሩ የመጨረሻ ቀን ያረፉበት ትምህርት ቤት ያለምንም ማስጠንቀቂያ ለቀው መሄዳቸው ተውቋል።

​የስዊድን ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ግለሰቦቹ ወደ ኢትዮጵያ አለመመለሳቸውን እና መጥፋታቸው በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ እንጂ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ምልክት እንደሌለው ገልጿል።

​እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ በስዊድን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስለ ጉዳዩ የሰጡት አስተያየት የለም።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👏225❤126👍18😭13😱10🎉6🏆4🤝3🥰2🕊2
ሙሴቨኒ ራሳቸውን ከሰሱ‼

"የአፍሪካ ችግር ከሥልጣን ለመልቀቅ
ፈቃደኛ ያልሆኑ መሪዎች ናቸው"በማለት ነው ራሳቸውን ተጠያቂ ያደረጉት።እሳቸው ይሄው 40 ዓመታት መሪ ናቸው።

ከአፍሪካ ትልልቅ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አንዱ መሪዎች ለብዙ አሥርተ ዓመታት በሥልጣን ላይ መቆየታቸው ነው።

እ.ኤ.አ. በ 1986 የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ የአፍሪካ ችግር ከሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ያልሆኑ መሪዎች ናቸው ሲሉ ተከራክረው ነበር።

ይሁን እንጂ ከአራት አሥርት ዓመታት ገደማ በኋላ፣ ዛሬም ድረስ የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ። ይህ ሁኔታቸውም በዲሞክራሲ፣ በመሪነት እና በአህጉሪቱ ስለሚደረግ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ብዙ ክርክሮች እንዲነሱ ምክንያት ሆኗል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤124👍24🥰9🎉7👀5💔4🤝4🙏3🕊3🏆3
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" የመንግስትን ውሳኔ እየጠበቅሁ ነው" አቶ መስፍን ጣሰው

​ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በዛሬው ዕለት በሰጡት ዓመታዊ መግለጫ፣ የሥራ ዘመናቸው በጡረታ መጠናቀቁን ገልጸው አሁን ላይ የመንግስትን ውሳኔ እየጠበቁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

​አቶ መስፍን በጋዜጣዊ መግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
​📌 አየር መንገዱ በበጀት ዓመቱ 9.1 ቢሊዮን ዶላር (ከ1.4 ትሪሊዮን ብር በላይ) ገቢ ማግኘቱን አስታውቀዋል።

​📌 ለ5,000 ሠራተኞች ቤት እየተገነባ ሲሆን፣ የ2,500 ሠራተኞች መኖሪያ በጥር 2019 ዓ.ም. ይስረከባል።

​📌 በቢሾፍቱ ለሚገነባው ግዙፍ ኤርፖርት የሚያስፈልገው የ8.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር የመጨረሻ ውጤት በ2019 ዓ.ም. ይታወቃል ማለታቸውን ሪፖርተር ዘግቧል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤169👍47👏13😱6✍5🕊5🎉4😭4🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ

👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ

👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት

👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ

👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት

👉 በመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊት ለፊት(የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ)  ከቴምር ሪልስቴት

👉በተጨማሪም በቡልጋሪያ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል እና መስጂድ ፊት ለፊት እና በአዋሬ(ቤተመንግስት አጠገብ) አፓርትመንቶች አሉን

💥 የንግድ ሱቆች

#ቡልጋሪያ ላይ ከ900ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፣
#ፒያሳ ላይ ከ1.4ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፣
#ቃሊቲገላን ላይ ከ500ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።   
#ሳር ቤት አዳምስ አጠገብ ከ 900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
 

🎯ልብይበሉ

# ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት ነው


#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate
❤29
ተይዟል‼

በአደገኛው ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪነት የተጠረጠረው አድነው ባሻው በቁጥጥር ሥር ዋለ‼

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል እና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር፣ በበርካታ ወጣቶች ላይ ከባድ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽም የቆየውን አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በማላዊ በቁጥጥር ሥር ውሎ ወደ ሀገር እንዲመጣ መደረጉን አስታወቀ።

ተጠርጣሪው ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (ሀድያና ከንባታ) ወጣቶችን ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማሻገር በሚል እስከ 800 ሺህ ብር እየጠየቀ ሲያታልል መቆየቱ ተገልጿል።

ተጓዦችንም በኬንያና ታንዛኒያ በኩል በኮንቴነር አጭቆ በመጫን፣ በየጫካው ጥሎ በመጥፋት፣ በረሃብና በኤሌክትሪክ ንዝረት በማሰቃየት እንዲሁም ገንዘብ በማስፈራራት ሲቀበል እንደነበር ፖሊስ ገልጿል።

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲደረግ በቆየ ክትትል ማላዊ የተያዘው ተጠርጣሪው፣ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ለኢትዮጵያ አሳልፎ ተሰጥቷል። ፖሊስ መሰል ወንጀለኞችን የማደኑን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለጽ፣ ህብረተሰቡ በ991 እና በEFPApp ጥቆማ እንዲሰጥ ጠይቋል።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤148👍36😱6👏5🎉4🕊3🤝3👀2🙏1