Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
252K subscribers
33.6K photos
1.34K videos
48 files
14.7K links
እንኳን ደህና መጡ

📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed

📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Download Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው

‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ
👉2 መኝታ 93ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር
ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር
👉 2 መኝታ 100ካሬ
   10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር
👉3 መኝታ 132ካሬ
   10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር
👉3መኝታ 141ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር
     ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር

#ልብይበሉ

🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው

#ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት

* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
      
        ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22
ለገሂዳና ከለላ ወረዳዎች

📌በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ በ16 ጠላንታ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 13/2018 ዓም ከቀኑ 10 ሰአት በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ የ489 አርሶ አደሮች ይጠቀሙበት በነበረ 228,25 ሄክታር መሬት በተዘራ ጤፍ፣ ሰንዴ፣ ጓያ፣ አብሽ፣ ሽንብራ ሰብሎች ላይ ጉዳት መድረሱን የቀበሌ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ እንድሪስ ገልጸዋል።

📌በተመሳሳይ በከለላ ወረዳ 05 ቲርቲራ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በደረሰ ሰብል ላይ ጉዳት መድረሱ ወረዳው አሳውቋል።
መረጃዎቹ ከወረዳዎቹ ኮሙኒኬሽን የተገኙ ነቸው
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
😢7252😱14👍6🥰4👏3
በጅብ ጥቃት 11 ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ::

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሉት አራት ወራት ውስጥ 11 ሰዎች በጅብ ጥቃት ህይወታቸውን ማጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ገለጸ።

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በላይኛው ጡቃ ቀበሌ፣ ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ላይ ወደ አንድ አርሶ አደር መኖሪያ ቤት የዘለቀ ጅብ የ3 ዓመት ታዳጊ ላይ በደረሰው ንክሻ ህይወቷ አልፏል ያለው ፖሊስ በተመሳሳይ ዜና በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ገበያ ውለው ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ የነበሩ አንዲት አዛውንት እናት በጅብ ተበልተው ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል።

በስልጤ፣ በሀላባ እና በጉራጌ ዞኖች በደረሱ የጅብ ጥቃቶች ህይወታቸውን ካጡ 11 ሰዎች መካከል 9ኙ ህፃናት ሲሆኑ፣ አንዷ አዛውንት እና አንዱ ደግሞ ወጣት ናቸው።

ፖሊስ ህብረተሰቡ ጅብ በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል፣ በተለይም ራሳቸውን መከላከል ለማይችሉ ህፃናትና አቅመ ደካማ አረጋውያን ተገቢውን ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
110😭71💔17😢11👏10🏆7👌6😱4🙉4💯3👍2
የፌደራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ቲክቶከሮች እንዲታረሙ እንደፈፀማችሁት መልካም ስራ በእምነት ተቋማት ስር ተቀምጠው በማህበረሰብ ላይ ጥላቻን የሚዘሩ የትልቅ ትንንሾች ላይ የእርምት እርምጃ በመውሰድ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ በማክበር እንጠይቃለን
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👍29990🙏26👏12🔥9💯8🥱5👌4🫡4😱3😢3
ሩዋንዳ ከ10ሺ በላይ የወንጌላውያን ቤተክርስቲያናትን ዘጋች

ሩዋንዳ ከ10 ሺ በላይ ቤተክርስቲያኖችን ስትዘጋ ለዚህም የአምልኮ ስፍራን ለመቆጣጠር ከወጣው የ2018 ህግ ጋር አልተስማሙም የሚል ምክንያት አቅርባለች።

ህጉ የጤና፣ የደህንነትንና የፋይናንስ ሁኔታን ለኃይማኖት ተቋማት ሲያስተዋውቅ ሁሉም ሰባኪዎች የቲዎሎጂ ( የስነ-መለኮት) ስልጠና እንዲኖራቸው ያስገድዳል።

በተጨማሪ ህጉ ቤተክርስቲያናቱ አመታዊ የተግባር እቅድ እንዲያቀርቡ ሲያስገድድ፣ የገንዘብ እንቅስቃሴያቸውም በተመዘገቡ አካውንቶች ብቻ እንዲሆን ያስገድዳል።

ከሳምንታት በፊት ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ የኃይማኖት ተቋማቱን መተቸታቸው ይታወሳል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
85👏38🙏16👍14🔥3😱2
˚🎄የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄

💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን!
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ)
💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች
💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
ሌሎች ሳይቶቻችን
📍በተክለ ሀይማኖት
📍በ22 ማዞሪያ
📍ሲኤምሲ
📍አያት
📍ቦሌ አትላስ
መኖር በጊፍት መንደር!
ለበለጠ መረጃ:- 
☎️ 0961009336
      0936755615
WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
13👏5👍2😱1💘1
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ  0937411111
          0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
10
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Photo
በፓስተር ሄኖክ ግርማ ሰላሌ ላይ የሕግ ምርመራ ተጀመረ

የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ፣ የሰላሌን ሕዝብ ክብር የሚነኩ ንግግሮችን አድርገዋል የተባሉትን ፓስተር ሄኖክ ግርማን ለሕግ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ።

የፊቼ ከተማ ዓቃቤ ሕግ እና የከተማዋ ፖሊስ በቅንጅት በጀመሩት ምርመራ፣ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ወይዘሮ ባዩሽ ዓለማየሁ ከበደ የተባሉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል።

የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምጦ ጣና በሰጡት መግለጫ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል፦

1  "ብሔርን መስደብ፣ ስም ማጠልሸትና በሕዝብ መካከል ሁከት የሚፈጥሩ ንግግሮችን ማድረግ በሕግ የሚያስጠይቅ ከባድ ወንጀል ነው።"

2 ፓስተሩ በአሁኑ ወቅት በሌላ ክልል እንደሚገኙ የጠቆሙት ኃላፊው፣ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፌዴራል የሕግ አካላት ጋር የቅርብ ክትትልና ንግግር እየተደረገ መሆኑን አረጋግጠዋል።

3 የጀግኖች መፍለቂያ፣ የኩሩው ኦሮሞ ሕዝብና የተለያዩ ሃይማኖቶች በክብር የሚኖሩባት ሰላሌ ስም መነካቱ የሕዝብ ቁጣ የቀሰቀሰ በመሆኑ፣ ሕጉ ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል ብለዋል።

ዓቃቤ ሕግ መምሪያው የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንደሚወስድና የምርመራውን ውጤት በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
Via Komunikeshinii Shawaa Kaabaa
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
109👍43🕊6🙊6😁5😍4🤓4😱3🥱3🏆3
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው

‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ
👉2 መኝታ 93ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር
ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር
👉 2 መኝታ 100ካሬ
   10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር
👉3 መኝታ 132ካሬ
   10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር
👉3መኝታ 141ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር
     ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር

#ልብይበሉ

🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው

#ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት

* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
      
        ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
24👍2😱1🎉1
የሳህል አገራት ጥምረት ከተመሰረተ ከ2 አመት በኋላ ማሊ፣ ቡርኪናፋሶና ኒጀር የፈፀሟቸው ተግባራትን ይፋ አድርገዋል።በዚህም መሠረት:-

📌 5000 ወታደሮች ያሉት ቋሚ ሰራዊት ፈጥረዋል::

📌 የራሳቸውን ባንክ ከፍተዋል

📌የራሳቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያና ጋዜጣ ጀምረዋል

📌አሁን ደግሞ 3 ዋና ከተማዎቻቸውን (ዋጋዱጉ ፣ ባማኮ እና ኒያሚ) የሚያገናኝ አዲስ አየር መንገድና የባቡር መስመር ለመገንባት አቅደዋል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👏16185👍24🏆11🔥4🙈4🥰3😱3👨‍💻3
የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ

የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ የፀጥታ ችግር በሚስተዋልባቸዉ የክልሉ አካባቢዎች ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ።

በክልሉ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የክልሉ መንግስት ከዛሬ ጀምሮ ከምሽት 2 :00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 :00 ሰዓት ከተፈቀደላቸው አካላት ውጪ የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል።

በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል።

📌ከዛሬ ጀምሮ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ተሽከርካሪም ሆነ ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል።

ከተፈቀደላቸው የፀጥታ አካላት ውጪ የትኛውም ቦታ ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ተገልጿል።

በክልሉ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የተጣሉ ክልከላዎችን በማክበርና በማስከበር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በኃላፊነት መንቀሳቀስ እንዳለበት በመግለጫው ላይ መካተቱን ጠቅሶ የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን መረጃውን አጋርቷል ።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
68🙏19👏10🏆8👍7😱6🕊6🥰2🎉2
"... አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር ነበር " - ፖሊስ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጭ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።

ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጩ ከነበሩ ግለሰቦች አንዱ የሆነው ነዋሪነቱ በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሚገኝ ናትናኤል ባደግ ገብሬ የተባለን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል።

ግለሰቡ የማህበራዊ ሚዲያን (YouTube  እና TikTok) ን በመጠቀም በንግግር ልቅ ፆታዊ ግንኙነትን የሚያበረታታና የሚያስፋፋ አፀያፊ መልዕክቶችን ሲያሰራጭ በመቆየቱ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው አስረድቷል።

ተጠርጣሪው በተለምዶአዊው ንግግር ሊገለፁ የማይችሉ አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር እንደነበር እና መሰል ይዘቶችን በተደጋጋሚ ጊዜ በመስራት በማህበራዊ ሚዲያ (YouTube እና TikTok) በመጠቀም ሲያሰራጭ እንደነበር ፖሊስ አብራርቷል፡፡

ፖሊስ በቁጥጥር ስር በዋለው ናትናኤል ባደግ ወይም " የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪ ነኝ " በሚለው ግለሰብ ላይ ምርመራ ጀምሯል።

በአንዳንድ ኃላፊነት በማይሰማቸው ግለሰቦች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከህብረተሰቡ ሞራል ባህልና እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ አሉታዊ መረጃዎች እየተሰራጩ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ በማህበረሰቡ በተለይም ታዳጊ በሆኑ ህፃናት ሥነ-ልቦናና ሞራል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን ገልጿል። በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት ውስጥ በሚገቡ ግለሰቦች ላይ ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል።

ከዚህ ቀደም ፖሊስ በቲክቶክና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን አሰራጭተዋል ፣ በአለባበስም አሳይተዋል ያላቸውን ወጣቶች በቁጥጥር ስር ውሎ ለቋቸዋል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👏189114👍34😁12🤣10😍5🔥4🏆3💩2🕊2😱1
አግማስ ኢትዮጵያ ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች በማህበራዊ ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር እያካሄደ ይገኛል።ሂደቱ ማገዝ ተገቢነት ያለው ተግባር ነው።

📌መርዳት የምትችሉ ወገኖች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥር፦ 1000537491578
አግማስ ኢትዮጵያ (Agmas Ethiopia Charity organization ) በማለት ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።ለሌሎችም ሼር አድርጉት።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
132👏29🥰5😱5🙈5👍2🏆2