Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
252K subscribers
33.6K photos
1.34K videos
48 files
14.7K links
እንኳን ደህና መጡ

📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed

📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Download Telegram
20 ዶሮ የሰረቀው ግለሰብ 2ዓመት ከ8ወር እስራት ተወሰነበት

በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 06 ቀበሌ የስርቆት ወንጀል ለመፈፀም 20 ዶሮዎችን በኬሻ ሲቆጥር እጅ ከፍንጅ የተያዘን ግለሰብ በጽኑ እስራት መቅጣቱን የኩታበር ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የታክቲክ ወንጀል መርማሪ ዋና ሳጅን ስንታየሁ መንግስቱ አስረድተዋል።

የድርጊቱ አፈጻጸም ተከሳሽ አብዱ ሙሀመድ ይመር የተባለ ግለሰብ 06 ቀበሌ ልዩ ስሙ ድንብል ጉራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ህዳር 19/03/2018 ዓ/ም በግምት ከሌሊቱ 7:30 ንብረትነታቸው የከሳሽ የሱፍ ሰይድ ይመር ግምታቸው 22 ሽ 900 ብር የሆኑ 20 ዶሮዎችን ከማደሪያቸው በኬሻ ሲቆጥር እጅ ከፍንጅ ተይዞ ኩታበር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የቀረበ መሆኑን ገልፀው ፖሊስም በተፈፀመው የስርቆት ወንጀል ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ተካሂዶ የክስ መዝገቡ ለወረዳው አቃቤ ህግ የተላለፈ መሆኑን አረጋግጠዋል።

የኩታበር ወረዳ ፍርድ ቤት በአቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶ መዝገብ ቁጥር 028567 መሰረት በቀረበለት የስርቆት ወንጀል ክስ መዝገብ ላይ ባካሄደው ምርመራ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ውሳኔ አስተላልፏል። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ትናንት ህዳር 23/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሹን ያስተምራል፣ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል በማለት በወ/መ/ህ/ስ/ቁ/ 669 ንኡስ አንቀጽ መሰረት በ2 አመት ከ8 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ ማስተላለፉ ተገልጿል።

ዋና ሳጅን ስንታየሁ እንደተናገሩት የስርቆት ወንጀል አጸያፊ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ የህግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል በመገንዘብ በመሰል ወንጀል የተሰማሩ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በማሳሰብ ወንጀልን በጋራ ለመከላከል ህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ መልእክት አስተላልፈዋል።
መረጃው የኩታበር ኮሙኒኬሽን ነው።
Wasu Mohammed - Mereja
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
🤣8560👍4💔3🙏2🏆2👏1😢1
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
"አልነጋገርም" ግብፅ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር "ተጨማሪ ውይይት" እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ተናገሩ። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች "አንዳችም መፍትሔ" አላመጡም ብለዋል። የሕዳሴ ግድቡ ከተመረቀ በኋላ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ያለው ግንኙነት "የበለጠ…
የኢትዮጵያ መንግስት ለግብፅ ምላሽ ሰጥቷል

📌"ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም" ውጭ ጉዳይ

መንግስት ግብፅ ቅኝ ገዥያዊ አስተሳሰቧን አሽቀንጥራ በመጣል ወደ ትብብርና ውይይት እንድትመጣ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቅኝ ግዛት ዘመን ባልተላቀቀ አስተሳሰብ ተይዘዋል ያላቸው የግብፅ ባለሥልጣናት የሚያሰሟቸውን ተደጋጋሚ የውይይት ክልከላና በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎችን አጥብቆ ኮነነ።

ሚኒስቴሩ ይህን ያስታወቀው ለሕዝብ ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

የግብፅ ባለሥልጣናት የሚያሰሟቸው ተደጋጋሚ ውይይትን በአጽንዖት የሚሽሩ መግለጫዎች፣ እንዲሁም በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎች የግብፅ መንግሥት የ21ኛውን ክፍለ ዘመን እውነታዎች መቀበል አለመቻሉን የሚያሳዩ መገለጫዎች መሆናቸውን መግለጫው አመላክቷል።

"በቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ የተጠመቁ አንዳንድ የግብፅ ባለሥልጣናት በናይል ወንዝ ውኃ ላይ ብቸኛ ባለቤትነት እንዳላቸው ያስባሉ። የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶችን በመጥቀስ 'በታሪክ የተረጋገጠ መብት' የሚሏቸውን አቋማቸውን ያሰማሉ።"

ካይሮ የፈለገችውን የሚያደርጉ ደካማና የተከፋፈሉ ጥገኛ መንግሥታት እንዲኖሯት በማሰብ የግብፅ ባለሥልጣናት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ኢትዮጵያን ያካተተ ግን በእሷ ብቻ ያልተገደበ የማተራመስ ዘመቻ እያካሄዱ እንደሆነ ሚኒስቴሩ ገልጿል። ይህ “የተሳሳተ አካሄድና ጥረት የአመራርና የአስተሳሰብ ድክመት” ውጤት መሆኑን አስረድቷል።

ኢትዮጵያ ይህን “ኢትዮጵያን በፍፁም ያላንበረከከው ጊዜ ያለፈበት የጥቃት አካሄድ” ለመተው ጊዜው አሁን መሆኑን ጠቁማለች።

ኢትዮጵያ በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያላት ጽኑ አቋም እና በአህጉሪቱ በነበሩ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግሎች ሁሉ ድጋፍ ያደረገችበት ረዥም እና ኩሩ ታሪክ እንዳላት ገልጿል። በመሆኑም፡

"ኢትዮጵያ ካይሮ ለማስወገድ እየተቸገረች ያለችውን የቅኝ አገዛዝ ቅርሶችን የምታስተናግድበት ቦታ የላትም።

"ከአገር ውስጥ የሚመነጨው አባይ ወንዝ ለናይል ተፋሰስ ውኃ 86% ያህል አስተዋፅዖ የሚያደርግ ሲሆን፣ የአባይ ተፋሰስ የኢትዮጵያን 70% የገፀ ምድር ውኃ ይሸፍናል።

"ኢትዮጵያ ልክ እንደሌሎቹ ተፋሰስ አገራት ሁሉ ይህን የተፈጥሮ ሃብት የመጠቀም መብት አላት። ፍትሐዊ፣ ምክንያታዊ እና ፍትሃዊ አጠቃቀም በዚህ ሁኔታ ተፈፃሚነት ያለው ዓለም አቀፍ ሕግ መሠረታዊ መርህ ነው

" ኢትዮጵያ በወሰኗ ውስጥ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቀም ከማንም ፈቃድ የመጠየቅ ግዴታ እንደሌለባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫው በድጋሚ አጽንቷል።

በቀድሞ ጊዜ ግብፅ ለድርድር የቀረበች በማስመሰል በእንቅፋትና ብቸኛ የውኃ ባለቤትነት ጥያቄዋ መፍትሔ እንዳይመጣ ስታደርግ ቆይታለች። አሁን ግን ውይይትን የመካድ እና የጠላትነት ንግግሯን የማጠናከር ፖሊሲ ይፋዊ ሆኗል። ግብፅ ውይይትን በመካድ ግጭትን ለመቀስቀስ እየሞከረች ነው።

ሚኒስቴሩ ይህንን “ኃላፊነት የጎደለው ባህሪ” ያሳሰባቸው አካላት ሁሉ እንዲያወግዙት ጥሪ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ የልማት ምኞቶች እና እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያሉ ፕሮጀክቶች “የአፍሪካ የራስ መተማመን እና እድገት መገለጫዎች” ናቸው።

ካይሮ በምትሰራው አሉባልታና ንግግር ከመጠመድ ይልቅ ከኢትዮጵያ ልማት ጋር አብሮ ለመኖር መማር እና ለጋራ ብልጽግናና ልማት በቅን ልቦና ወደ ትብብር ማዕቀፍ ለመሥራት መወሰን ብልህ አካሄድ መሆኑን መግለጫው አመላክቷል።

ዓለም እና አፍሪካ የሚፈልጉት ግጭትና መናቆር ሳይሆን የበለጠ ትብብርና ውይይት ነው።

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን አሁን ያለውንና ወደፊት የሚመጣውን ትውልድ ፍላጎት ለማሟላት የመጠቀም መብቷን በማረጋገጥ ጽኑ አቋም እንዳላትና በፍትህና በእኩልነት መርሆዎች ላይ የተመሠረተ ለሁለቱም ወገኖች የሚጠቅም መፍትሔ ለመፈለግ ክፍት መሆኗን ገልጻለች።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
291👏43👍38🙈11🏆7🎉5🤣5🥰3😱3🫡2🕊1
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል

💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!

💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት

✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።

✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
@Dmcreales
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940625843
29👏1
"መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል"ነዋሪዎች

📌የህወሓት ጽህፈት ቤት በር ላይ ዲሽቃና ሞርተር በታጠቁ ከፍተኛ ታጣቂዎች ዙሪያውን ተከቧል።

📌 በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ቢሮ ዙሪያ ከወትሮው የተለየ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ይስተዋላል።ነዋሪዎች ምን ተፈጠረ? በማለት ተደናግጠዋል።

📌 በድብቅ ወደ መቐለ የገቡ የሻዕቢያ ከፍተኛ አመራሮች ከህወሓት ቡድን ጋር "ስብሰባ ጀምረው ነው" የሚሉ ጥቆማዎችም ወጥተዋል።

📌የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተብሏል።

📌 ዞሮ ዞሮ "መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል" ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
87😁26🕊16👍5👏5😱5🤣3💔3🎉2
17👏4👍3
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
"መቀሌ ከተማ አዲስ ነገር አጋጥሟል"ነዋሪዎች 📌የህወሓት ጽህፈት ቤት በር ላይ ዲሽቃና ሞርተር በታጠቁ ከፍተኛ ታጣቂዎች ዙሪያውን ተከቧል። 📌 በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ቢሮ ዙሪያ ከወትሮው የተለየ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ይስተዋላል።ነዋሪዎች ምን ተፈጠረ? በማለት ተደናግጠዋል። 📌 በድብቅ ወደ መቐለ የገቡ የሻዕቢያ ከፍተኛ አመራሮች ከህወሓት ቡድን ጋር "ስብሰባ ጀምረው ነው" የሚሉ ጥቆማዎችም ወጥተዋል።…
Update

ዛሬ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የጀነራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በአርሚ 31 ታጣቂዎች መከበቡ ተሰምቷል።

ሰሞኑን ጀነራል ታደሰ ተደጋጋሚ ማስፈራሪያዎች እየደረሱኝ ስለሆነ ስልጣኔን ለመልቀቅ እንደወሰኑ መረጃዎች ሲወጡ ነበር።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👍4643🕊14🤣7😍5😱4🏆3👏2🎉2🤝1
Ads.

ይህ ከስር ያለው ሚስጥሮች የሚወጡበት ወሳኝ ቻናል ነው።ገብተው ሰብስክራይብ ካደረጉ አነጋጋሪ መረጃዎችን በቅድሚያ ያገኛሉ።👇
https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw
https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw
21
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Video
Update

መቀሌ ውጥረት የፈጠረው ነገር ታውቋል

የደሞዝ ጥያቄ የነበራቸው አርሚ 31 አባላት ቅሬታቸውን ለማሰማት ወደ ጊዚያዊ አስተዳድሩ ቢሮ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በመሄድ ከበው ድምፅ እያሰሙ ነው ሲሉ ወዳጆቼ ነግረውኛል።

በክስተቱ ነዋሪው የተደናገጠውና በመቀሌ ከተማ ውጥረት የተፈጠረው ከዚህ በፊት ታጣቂዎች ቅሬታ ሲያቀርቡ ያለጦር መሳሪያ ስለነበር የዛሬው የተለየ እንቅስቃሴ ሆኖ በመገኘቱ ነው ብለዋል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
49👍44😁10👏7🙏5🕊32💩2
በመ/ቤታቸው የፀረ ሙስና ቀንን ለማክበር በዝግጅት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች በሙስና ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ መታሰራቸው ተሰምቷል።

በሙስና ተጠርጣሪዎቹ የፕላን ዘርፍ ኃላፊ ኢንጅነር ህይወት እሸቱና የቢዝነስ ዘርፍ ም/ኃላፊ አንዱአለም ሰኦ መሆናቸው ታውቋል።

ኃላፊዎቹ በሠራተኞች ፊት እጃቸውን በካቴና ታስረው በፌደራል ፖሊስ እንደተወሰዱ ተነግሯል።

ትናንት ህዳር 24/2018 ለሠራተኞች የፀረ ሙስና ቀንን 10:00 ለማክበር መልዕክት ከተላለፈ በኋላ ከዝግጅቱ 2 ሰዓት ቀድመው መያዛቸው ነገሩን አገጣጥሞታል ሲሉ ምንጮቼ ነግረውኛል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
🤣17075👍27🙉7💔6🏆3😱2🔥1🤝1
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው

#ቴምርሪልስቴት

‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን

🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 81ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን

👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን

👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን

‼️አዋሬ
🎯65/35 አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን

🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
                
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን

👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
   #ልብይበሉ             
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት

* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273

https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
24👍1
ጎንደር ዙሪያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባልነት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ሽኝት እንደተደረገላቸው ተሰምቷል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
94😁22🕊17😢6👏4😱3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መቀሌ

📌መቀሌ በሞንጆሪኖ የሚመራው ኃይል የጀኔራል ታደሰ ወረደን ቢሮ በኃይል መቆጣጠሩ እየተነገረ ነው።

ዛሬ መቀሌ ከተማ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ ታጣቂዎች የአስተዳደር ቢሮዎችን ወደ መቆጣጠር እያመሩ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ኩሃ አካባቢ ተኩስ ይሰማል ተብሏል።
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
70😁21😢14😱13🕊8👏6🔥5🏆4😍3