የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለተለያዩ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
❶ አቶ አሰፋ ጥላሁን በየነ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣
❷ አቶ በቀለ ወርቁ መንገሻ የሰሜን ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ፣
❸ አቶ ዳኛቸው ፈንታሁን ቁምላቸው የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳድር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ፣
❹ አቶ በለጠ ጥጋቡ ዘውዴ የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳድር ህዝብ ግንኙነት አማካሪ፣
❺ ወይዘሮ ሐብታም አውደው ገበያው የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳድር የአደረጃጀት አማካሪ፣
❻ አቶ ኑረዲን ሰይድ ኡመር የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳድር የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽህፈት ቤት ኃላፊ፣
❼ አቶ አንተነህ ታደሰ ከበደ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳድር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ምክትል ኃላፊ ሆነው እንዲሰሩ ሹመት ሰጥተዋል።
(አሚኮ)
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ ማስታወቂያ ለማሰራት
https://t.me/WasuMohammed

👍114👎37❤9👏5😍5😱1🖕1
ሰውየው አዲስ ነገር መዘዙ
የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሎች ቡድን እና ተባባሪ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳቦችን እንዲታገድ መመሪያ አውጥተዋል።በአዲሱ መመሪያ በርካታ ድንጋጌዎች መሰረት ጄኔራል ቡርሃን ከቡድኑ ጋር ግንኙነት ያላቸውን አራት ወታደራዊ መኮንኖችን በጡረታ እንዲገለሉ ተደርጓል፡፡
ከተገለሉት የጦር መኮንኖች አንዱ የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዘመድ የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል ኦማር ሃምዳን አህመድ ናቸው፡፡ እኚሁ ግለሰብ የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይል ልዑካንን እየመሩ በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከሱዳን ጦር ሰራዊት ጋር ለመምከር ማቅናታቸዉ ተገልጿል፡፡
ጄኔራል ቡርሀንም የማዕከላዊ ባንክ ገዥ ሁሴን ያሂያ ጃንኮልን ከስልጣናቸው በማባረር በምትኩ ቦራይ ኤል ሲዲቅ የተባ ሾሙ።ጃንኮል የተባረሩበት ምክንያት አልገለጸም።ይህ በእንዲህ እንዳለ በመንግስት የሚተዳደረው የሱዳን ቴሌቪዥን ከአየር ከወጣ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሳተላይት ስርጭቱን ቀጥሏል።
በሚያዚያ አጋማሽ በሠራዊቱ እና በፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ ከጀመረ በኋላ የጣቢያው ስርጭት በተደጋጋሚ ተቋርጧል።
(ስምኦን ደረጄ)
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉማስታወቂያ ለማሰራት

ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ
https://t.me/WasuMohammed
👍193❤15👎7🤔7🤬5🥰3💔3👏2💯2🔥1😢1
የእነ ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውግቸው የርሃብ አድማ ማድረጋቸው ተሰምቷል።
የርሃብ አድማው ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነው ተብሏል።ትናንት ሰኞ የተጀመረው የርሃብ አድማ ነገ ረቡዕ ግንቦት 9/2015 እንደሚጠናቀቅ ታውቋል።"ሽብር፣ሁከትና ብጥብጥ ፈጥራችኃል" በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ 40 ምሁራንና ጋዜጠኞች በአድማ ተሳታፊ ናቸው ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉማስታወቂያ ለማሰራት
https://t.me/WasuMohammed
የርሃብ አድማው ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነው ተብሏል።ትናንት ሰኞ የተጀመረው የርሃብ አድማ ነገ ረቡዕ ግንቦት 9/2015 እንደሚጠናቀቅ ታውቋል።"ሽብር፣ሁከትና ብጥብጥ ፈጥራችኃል" በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ 40 ምሁራንና ጋዜጠኞች በአድማ ተሳታፊ ናቸው ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ
https://t.me/WasuMohammed
👍87😁11❤9👏8🤬6😢3🎉2
ሱዳናዊቷ ድምፃዊት ሻደን ጋርዱድ ጥይት ተገደለች
በሱዳን ጦር እና በፈጣን ድጋፍ ሰጪሃይሎች (RSF) መካከል በተነሳ ግጭት አርብ እለት ድምፃዊቷ ህይወቷ አልፏል። የ37 ዓመቱ ድምፃዊት ዜና እረፍት የተሰማው ሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች የዜጎችን ስቃይ እንዲያበቃ ስምምነት ከተፈራረሙ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።
የድምፃዊቷ የእህት ልጅ ሄራ ሀሰን መሀመድ በፌስቡክ ገጿ ህልፈቷን ካረጋገጠች በኋላ "እንደ እናት ነበረች ለእኔ ተወዳጅ ሰው ነበረች ብላለች።" ጋርዱድ በሰፈሯ ስላለው ግጭት እና ተኩሶ ፌስ ቡክ ላይ የቀጥታ ቪዲዮዎችን ስታሰራጭ እና ጦርነቱን በመቃወም ጽፋለች። በፌስ ቡክ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ በፃፈችው መልዕክት “ለ25 ቀናት በቤታችን ታፍነን ቆይተናል ተርበናል እና በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ እንገኛለን” ስትል አጋርታለች።(ስምኦን ደረጄ//ዳጉ ጆርናል)

👍79😢37💔9😱5❤4🔥3👏1💯1
የጫካ ፕሮጀክት
የጫካ ፕሮጀክት ከእንግሊዝ ኤንባሲ ጀርባ ያለውን ተረራማ ጫካ ይዞ ፣ እንጦጦን አካሎ ፣ የሱሉልታን ግርጌ ይዞ ፣ ጣፎ ደርሶ ወዲህ የሚመለስ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
የቦታው ስፋት በጠቅላላ 3,700 ሄክታር ሲሆን ይህም ማለት ደግሞ የልደታ ክፍለ ከተማን አራት ያህል እጥፍ ማለት ነው - ልደታ ክፍለ ከተማ 800 ሄክታር ገደማ እንደሆነ ልብ ይሏል።
በዚህ የጫካ ሳተላይት ከተማ ውስጥ ቤተመንግስት ፣ መኖሪያ ቤቶች ፣ የንግድ ማዕከላት ፣ ግድብ ፣ትላልቅ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ፣ የኬብል ትራንስፖርት፣ ከተማን ከተማ የሚያሰኙ መዝናኛና አገልግሎት መስጫ ግንባታዎችን ያካተተ ነው።
ከ2አመት በፊት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ባወጣው የግንባታ ተሳትፎ ፍላጎት ጥሪ 11 ኩባንያዎች ቀርበው ነበር። ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑት እያንዳንዳቸው ከአስር ሄክታር ያላነሰ ቦታ ተረክበው በሚሰጣቸው ዲዛይን መኖሪያ አፓርትመንቶችን ለመገንባት ተንቀሳቅሰዋል።
የቤተመንግስቱም ግንባታ እየተፋጠነ እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የቤተመንግስት ግንባታው የየወቅቱን የኮንስትራክሽን ዋጋ ጨምሮ አጠቃላይ ሳተላይት ከተማውን ለማጠናቀቅ ደግሞ እስከ 400 ቢሊየን ብር ብር ድረስ ሊፈጅ እንደሚችል ለፕሮጀክቱ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ይናገራሉ ።
አዲሱ-አዲስ አበባ ውብ እና በየቀኑ ብዙ ገንዘብ ማመንጨት የሚችል እንደሆነ በባለሙያዎች ታምኖበታል ። ሰው እና ተፈጥሮም የሚገናኙበት ውብ ስፍራም ይሆናል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በፊት ለፓርላማ ‘’የአፍሪካ ኩራት’’ ሲሉ ገልፀውታል።
ፕሮጀክቱ በርካታ ኮንትራክተሮችን የሚያሳትፍ ፣ ብዙ የስራ ዕድል የሚፈጥር - አዳዲስ እና ዘመናዊ የአገነባብ ስልቶችን የሚያቀዳጅ በመሆኑ ለኢንዱስትሪው ተዋንያን መልካም እድል ጭምር ነው።(ከአሰግድ ሀይሉ)

👍135👎61❤16🏆6🥰4👏3🤮3🎉2💯2
…ግለሰቡን ከኋላ ተኩሶ የገደለው ፖሊስ …
በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ "የኬብል ስርቆት ወንጀል እየተፈፀመ ነው የሚል ጥቆማ ደርሶናል" በሚል ቦታው ላይ ተገኝቶ ሟችን ወንጀል ከፈጸሙት ሰዎች መካከል ነው በሚል በያዘው ታጣፊ ክላሽ ተኩሶ በገደለውና ሟችን በስቶ የወጣው የጥይት እርሳስ አካባቢው ላይ ቆሞ በነበረው ተበዳይ ላይ ጉዳት አድርሶበታል ባለው ግለሰብ ላይ ክስ መስርቶበት እንዲቀጣ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኮ/ል ወንድወሰን ተስፋዬ የተባለው ተከሳሽ የወንጀል የተሳትፎ ደረጃው ተጠቅሶ በዐቃቤ ሕግ ኹለት ክሶች ቀርቦበታል።
በዚህም ጥር 16/2014 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ሶፍያ ሞል እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ፤ "የኬብል ስርቆት ወንጀል እየተፈፀመ ነው የሚል ጥቆማ ደርሶናል" በሚል ቦታው ላይ ተገኝተው ሟች ሱራፌል መስፍን ወንጀል ከፈጸሙት ሰዎች መካከል ነው በሚል ካሯሯጠው በኋላ ደርሶበት በእጁ ትክሻውን እና በእግሩ ታፋውን ከመታው በኋላ ሟች ኹለቱንም እጁን ወደ ላይ ሲያደርግ ይዞት በነበረው ታጣፊ ክላሽ ተኩሶ ከኋላው በኩል ጎኑን፣ ደረቱ እና ሆዱ ላይ በመምታቱ ወዲያውኑ ህይወቱ እንዲያልፍ አድርጓል።
በተጨማሪም ሟችን በስቶ የወጣው የጥይት እርሳስ አካባቢው ላይ ቆሞ የነበረውን ተበዳይ ማቴዎስ ወጋየሁ በግራ ጀርባው አካባቢ በስቶ በመግባት በግራ በኩል ሆዱ በመውጣት ጉዳት የደረሰበት አንጀቱ ክፍል ተቆርጦ እንዲወጣ ያደረገ በመሆኑ፤ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ወንጀል ሕግ አንቀጽ 540 ሥር እና 559/2/ ሥር የተመለከተውን በመተላለፍ በፈጸመው የግድያ እና በቸልተኝነት ከባድ አካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ኹለት ክሶች ተመስርተውበት በክርክር ሂደት ቆይቷል።
በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ግድያና ከባድ ውንብድና ወንጀል ችሎት የቀረበው ተከሳሽ፤ የተከሰሰበት ክስ በችሎት ተነቦለት “ድርጊቱ ተፈፅሟል ጥፋተኛ ግን አይደለሁም ስርቆት ሲፈፅሙ ነበር እኔንም ሊመቱኝ ነበር በማለት” ቃሉን በማስመዝገቡ ጥፋተኛነቱን ባለማመኑ እንደክህደት ቃል ተቆጥሮ፤ ዐቃቤ ህግ ስለ ጥፋተኛነቱ ማስረጃዎችን በማቅረብ በበቂ ሁኔታ ሲያረጋግጥ ተከሳሽ እንዲከላከል በተሰጠው ብይን መሰረት 3 የመከላከያ ምስክር አቅርቦ ቢያሰማም፤ የዐቃቤ ህግን ምስክሮችንና ማስረጃዎች ማስተባበል ባለመቻሉ ተከሳሹ ይከላከል በተባለበት ድንጋጌ ሥር ጥፋተኛ ተብሏል፡፡
ችሎቱም 6 የቅጣት ማቅለያዎችን በመያዝ በኹለቱም ክሶቹ በእርከን 28 ሥር በማሳረፍ ተከሳሽን ያርማል በሚል በ9 ዓመት ጽኑ እስራትና በ1 ሺሕ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ሲል ወስኖበታል፡፡
(ፍትህ ሚንስቴር)
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት
Join 👉 @wasulife
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @WasuMohammed

👍103😡13❤12👎8😢6🗿5👏3🤬1
በጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ንብረት የወደመባቸው ተቋማት ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ እና የባንክ ብድር ክፍያ እንዲራዘም ቢወሰንም ተግባራዊ ሊሆን እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡
ባለፉት ጥቂት አመታት አገራችን ውስጥ በነበረው ተከታታይ ጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ንብረት የወደመባቸው ተቋማት መልሶ ለመቋቋም የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁስ ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ በሚንስቴሮች ምክር ቤት ቢወሰንም እስካሁን ተግባራዊ አለመደረጉን የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ጌታሁን ሁሴን ገልጸዋል፡፡
የሚንስቴሮች ምክር ቤት በ89 ኛው ጉባኤው ተቋማቱ ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ከመወሰኑ በተጨማሪም ከባንክ የወሰዱትን ገንዘብ የሚከፍሉበት ጊዜ እንዲራዘምላቸው እንዲሁም የግብር ቅነሳ እንዲደረግላቸው ውሳኔ እንዳሳለፈ አስታውሰዉ ዉሳኔዉ አለመተግበሩ ግን ተቋማቱ ዘርፈ ብዙ ለሆኑ ችግሮች ተጋላጭ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ብለዋል፡፡
እነዚህ አምራች ተቋማት ከፍተኛ ቁጥር ላላቸው ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩ እንደመሆኑ መጠን መሰል በህግ የተፈቀደላቸውን አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸው ከስራው እንዲወጡ ከማድረጉ በተጨማሪም ሌሎች የውጪ ባለሃብቶች ወደ አገር ውስጥ ገብተው የመስራት ፍላጎት እዳይኖራቸው ያደርጋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡አያይዘውም የሚንስቴሮች ምክር ቤት ውሳኔ ወደ ገንዘብ ሚንስቴር፣ ቀጥሎም ወደ ባንኮች የወረደ ቢሆንም ተግባራዊ ሊያደርጉ አለመቻላቸውን አስታውቀዋል፡፡
[Ahadu]

👍89❤8🔥3🥰3👏3😢3💯2🎉1
<<...... ከኛ አካባቢ ያለ ወቅታዊ መረጃ ነው እዳጠቃላይ ወቅቱ ክረምት የተቃረበበት መሆኑ ይታወቃል እደኛ እዳማራ ክልል እናም እኛ አካባቢ ማለትም ደቡብ ጎንደር አካባቢ ያሉ ወረዳወች ለምሳሌ አዳቤት ፣እስቴ፣ስማዳ እዲሁም ደራ ወረዳዎች ባጠቃላይ ግባአት ማለትም ምርጥ ዘር እና ማዳበሪያ በመንግስት ማህበራት ሳይሆን በግለሰብ(በባለሀብቶች) ቁጥጥር ስር የሆነበት እና የወረዳ አመራሮች ጥቆማ ሲስጣቸው ባሻጥር ባላሀብቱ የሚሰራበትን ሁኔታ የሚያመቻቹበት ሁኔታ ከመፍጠር ውጭ ሌላ መፍትሄ በመጥፍቱ አርሶ አደሩ በጣም ተቸገረ። መሆኑን ያሳያል ምሳሌ ብንመለከት አድ ቁምጣ ማዳበሪያ አዳቤት ወረዳ ላይ 4000 ብር ከነጋዴ ላይ እየተሸጠ ነው እናም ማህበራት ሁሉም እስካሁን አልተከፈቱም ይህን መረጃ ለሚመለከተው ብታደርስልን ስንል በአክብሮት እጠይቃለን።
የደቡብ ጎንደር አርሶ አደሮች በተለይ እስቴ ወረዳ እና አዳቤት ወረዳ>>
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉማስታወቂያ ለማሰራት
https://t.me/WasuMohammed
የደቡብ ጎንደር አርሶ አደሮች በተለይ እስቴ ወረዳ እና አዳቤት ወረዳ>>
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ
https://t.me/WasuMohammed
👍92❤10🥰5👏5👎1🎉1💯1
ልመናና የትራፊክ ቅጣት…ከ1000 በላይ ተቀጡ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በትራፊክ መብራቶች እና አደባባዮች ላይ የሚከናወኑ የልመና እና የንግድ ተግባራት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን አስታዉቋል፡፡
ኤጀንሲው በትራፊክ መብራት ላይ ወይንም መስቀለኛ መንገዶች ላይ የሚደረጉ የልመና እና የግብይት ስራዎች የሚከናውንባቸው 20 ቦታዎች መለየቱን ገልጧል።
እነዚህም እስጢፋኖስ፣ ሾላ፣ 24 መብራት፣ ሰሜን ሆቴል፣ ለቡ መብራት፣ ቄራ፣ ለገሃር፣ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አካባቢ ፣ ልደታ፣ ጃክሮስ፣ ጦር ሃይሎች ፣አየር ጤና አከባቢዎች ላይ ሌሎችም አካባቢዎች ላይ የቁጥጥር ስራው በጥብቅ ሁኔታ መከናወኑ አስረድቷል።በዚህ ቁጥጥር ከ1000 በላይ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን ኤጀንሲው አስታውቋል ሲል ብስራት ዘግቧል።

👍79❤10👏7👎6✍5🥰5🙏3💯1
አቤት ጭካኔ🙆♀
ለ400 ብር ብሎ እናቱን ገድሏል
በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ 03 ቀበሌ ልዩ ሰፈር ቀጃ አራባ ማሪያም መንደር ተብሎ በሚጠራበት ስፍራ ታሪኩ ወልደማርያም የተባለው ግለሰብ የገዛ እናቱን አራት መቶ ብር አልሰጠሽኝም በሚል ምክንያት በያዘው ዱላ ደብድቦ መግደሉን የካፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና ገፅታ ግንባታ ዲቪዥን ሪፖርተር ሳጅን ክዳኔ ክፍሌ ተናግረዋል።
ግለሰቡ ወ/ሮ ሙሉነሽ ከበደ የተባሉ ወላጅ እናቱን ታህሳስ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 11:00 በሚሆንበት ጊዜ አራት መቶ ብር ስጪኝ በማለት ይጠይቃል እናትም አሁን እጄ ላይ ብር የለኝም በማለት መልስ ትሰጣለች።ተከሳሽም ከሰአታት በኋላ እናቱን በያዘው ዱላ አንድ ጊዜ በመምታት ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በማህበረሰቡ ትብብር ወደ ቦንጋ ገብረ ፃድቅ ሻዎ ሆስፒታል ተወስደዉ የህክምና ድጋፍ ቢደረግላቸዉም ህይወታቸዉ ያልፋል፡፡ ተከሳሽ በፈፀመው የግድያ ወንጀል የተነሳ የቦንጋ ከተማ ፖሊስ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ያውላል።
መዝገቡ ተጣርቶ የቀረበለት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተከሳሽ ታሪኩ ወልደማሪየም ጥፋተኛ በማለት በ16 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ መስጠቱን ሳጅን ክዳኔ ክፍሌ ተናግረዋል።
(ብስራት ሬዲዬ//ሳምራዊት ስዩም/ዳጉጆርናል)

Telegram
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
እንኳን ደህና መጡ‼
📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed
📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed
📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
👍67😢38😭9😱8💔5❤4✍4
ኤርትራ በትናንትናው እለት በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ ፎሮ ከተባለ ቦታ በሬክተር ስኬል 4.7 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥእንዳጋጠማት ተዘግቧል።
👍50😢28😱16❤6👏3
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
<<...... ከኛ አካባቢ ያለ ወቅታዊ መረጃ ነው እዳጠቃላይ ወቅቱ ክረምት የተቃረበበት መሆኑ ይታወቃል እደኛ እዳማራ ክልል እናም እኛ አካባቢ ማለትም ደቡብ ጎንደር አካባቢ ያሉ ወረዳወች ለምሳሌ አዳቤት ፣እስቴ፣ስማዳ እዲሁም ደራ ወረዳዎች ባጠቃላይ ግባአት ማለትም ምርጥ ዘር እና ማዳበሪያ በመንግስት ማህበራት ሳይሆን በግለሰብ(በባለሀብቶች) ቁጥጥር ስር የሆነበት እና የወረዳ አመራሮች ጥቆማ ሲስጣቸው ባሻጥር…
Update
የቻናሌ ቤተሰብ የሆኑ ወዳጄ ያደረሱኝ ጥቆማ ውሎ ሳያድር ዛሬውኑ ተጋለጠ።ትኩረት ለገበሬው‼
በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ ከትክል ድንጋይ ቀበሌ ሁለ-ገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት በህገ ወጥ መንገድ በማውጣት ወደ እስቴ ወረዳ ወስዶ ለመሸጥ ሲሞክሩ የነበሩ ግለሰቦች አንዳቤት ከተማ ኬላ ላይ ዛሬ ከቀኑ 7:00 ላይ ተይዘዋል።
ማዳበሪያው 5 ኩንታል ጥቁር ማዳበሪያ ሲሆን በነጭ የኩንታል ኬሻ ውስጥ በመክተት ታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 አ.ማ 32531 በሆነ ሚኒባስ መኪና ጭነው ሊያመልጡ ሲሞክሩ ከህዝቡ በደረሳቸው ጥቆማ መሰረት በትክል ድንጋይ ቀበሌ የኮሚኒቲ ፖሊስ ኦፊሰሮች አማካኝነት ተይዘዋል።
መረጃውን ያደረሰኝ የትክል ድንጋይ ቀበሌ የኮሚኒቲ ማህበረሰብ ፖሊስ ነው።
ግንቦት 08/2015 ዓ.ም
አመሰግናለሁ🙏
https://t.me/wasulife/21942

👍133❤13🙏6👏4🤬3💯3🥰2✍1😱1
የቻይና ከፍተኛ ልዑክ ዩክሬንና ሩሲያን ሊጎበኝ ነው ተባለ፡፡
ልዑኩ ለዩክሬን ቀውስ መፍትሄ ለማበጀት ሰላማዊ ተልዕኮ ይዘው ወደ ዩክሬን፣ ሩሲያ እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጉዞ ያደርጋሉ ነው የተባለው፡፡
በሩሲያ የቀድሞ የቻይና አምባሳደር የነበሩት ሊ ሁይ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ የክሬንን የሚጎበኙ የመጀመሪያው ከፍተኛ የመንግስት ተወካይ ናቸው ተብሏል፡፡
ልዑኩ ዩክሬንን ዛሬና ነገ ይጎበኛሉ ሲል የዩክሬን መንግስት ባለስልጣን ለሮይተርስ ተናግሯል ነው የተባለው፡፡
ጉብኝቱ ባሳለፍነው ሚያዝያ የቻይናው ፕሬዝዳንት ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር የስልክ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ እንደሆነ ተነገሯል፡፡
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት የስልክ ውይይቱን ረጅምና ትርጉም ያለው ውይይት አንደነበር በትዊተር ገጻቸው ገለጸውታል ተብሏል፡፡ ቻይና ካሳለፍነው ወርሃ የካቲት ጀምሮ ለዩክሬን ቀውስ ፖለቲካዊ መፍትሄ ይሆናል ያለችውን ባለ አስራ ሁለት ነጥብ የመፍትሄ ሀሳብ አቅርባለች ሲል ሮይተርስን ጠቅሶ አሀዱ ዘግቧል፡፡

👍77❤7🎉3
ኢትዮ ጅቡቲ መስመር ወለንጭቲ ዛሬ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እንዳለ እና ተኩሱ አሁን 1:20 ድረስ እንዳልቆመ ነዋሪዎች ነግረውኛል።የከተማው ነዋሪ ቤቱን ዘግቶ እንዳለም ገልፀውልኛል።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ ማስታወቂያ ለማሰራት
https://t.me/WasuMohammed
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
ጥቆማ ለመስጠትና በቻናሉ ማስታወቂያ ለማሰራት
https://t.me/WasuMohammed
👍39❤15😢12😱6😭6😁3🤯1💯1
የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መደበኛ ባልሆ መልኩ ተሻሽሏል። የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት በሂደቱ ላይ ጥናት አካሂዷል።
በዚህ የጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ እና መወያያ መድረክ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ዘሃራ ሁመድን ጨምሮ የፖሊሲ ባለሙያዎች፣ የሰብአዊ መብት ተቋማት ኀላፊዎች፣ ሚኒስቴር ዴኤታዎች እና ሌሎችም ተገኝተዋል።
በፕሮግራሙ የመነሻ ሃሳብ ያቀረቡት የኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር በየነ ጴጥሮስ (ፕሮፌሰር) ሕገ መንግሥቱ ከተረቀቀበት ጊዜ አንስቶ የክርክር ምንጭ መኾኑን ጠቅሰዋል።
በተለያዩ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ ችግሮች፣ መፈናቀሎች እና ብሔር ተኮር ግጭቶች ሕገ መንግሥቱ መሰረታዊ ድጋፍ ይሰጣል የሚሉ ሃሳቦች ይደመጣሉ፡፡ በሌላ በኩል የማንነት መሰረት ነው የሚሉም አሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ጥናት መሥራት አስፈልጓል ብለዋል። ሕገ መንግሥቱ የሊህቃኑ ብቻ ሳይኾን የሕዝብም በመኾኑ ሁሉንም ያማከለ ሀሳብ ይዞ መጓዝ ይገባል ነው ያሉት።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስዩም መስፍን (ዶ.ር) ሁሉም የሕገ መንግሥት ድንጋጌዎች በተለያየ መንገድ የሚሻሻሉበትን ሁኔታ አስቀምጠዋል። በመደበኛም ይሁን በኢመደበኛ መንገድ ሕገ መንግሥቱ እንደሚሻሻልም አስገንዝበዋል።
በምሳሌት ያነሱት 391 አንቀጽን የያዘው የሕንድ ሕገ መንግሥት 105 ጊዜ ተሻሽሏል ነው ያሉት። በመኾኑም ሕገ መንግሥቱ ሙሉ ሊኾን እንደማይችል የሌሎችን ሀገራትን ሕገ መንግሥት በመጥቀስ አንስተዋል።
ሚኒስትር ዴኤታው ምንም እንኳን ሕገመንግሥቱ አልተሻሻለም ይባል እንጂ የተለያዩ አንቀጾቹ በአዋጅ እና በትርጉም እንዲሁም በሌላ መንገድ ተሻሽለዋል ብለዋል። የፌዴሬሽን ምክርቤት ለእነዚህ ሕገ መንግሥት ማሻሻያዎች ዕውቅና ያልነፈገ በመኾኑ እንዲሻሻል እንደፈቀደ ይቆጠራል ነው ያሉት። በምሳሌነትም የፌዴራሉ አባል ክልሎችን የሚደነግገው አንቀጽ 47 ስለመሻሻሉ ጠቅሰዋል። በተመሳሳይ የፌዴራል እና የክልል የጋራ ገቢዎች የሚወስነው አንቀጽ 58 እንዲሁም መሬት ማሥተዳደርን በተመለከተ የሚደነግገው አንቀጽ 89 እና ሌሎች አንቀጾች መሻሻላቸውን አንስተዋል።
ሕገ መንግሥትን በተመለከተ በሀገር ደረጃ 3 ምልከታዎች አሉ ያሉት ዶክተር ስዩም አንደኛው ሕገ መንግሥቱ ረብ የለውም የሚል ሲኾን ሁለተኛው ደግሞ በፍፁም መነካት የለበትም የሚል ነው፡፡ ሦስተኛው ደግሞ ሁሉንም ባካተተ መልኩ ይሻሻል የሚል እንደሚገኝበት ሚኒስትር ዴኤታው ጠቅሰው ጠቃሚው ሀሳብ ሁሉንም ባካተተ መልኩ ይሻሻል የሚለው እንደኾነ አስገንዝበዋል።
ሕገ መንግሥቱን ማሻሻል እጅግ አስፈላጊ እንደኾነ ያነሱት ሚኒስትር ዴኤታው ሕገ መንግሥቱ የማይሻሻል ከኾነ ጥያቄ የሚያነሱ አካላት ሕገ መንግሥቱን ሙሉ በሙሉ በኃይል የመቀየር እንቅስቃሴ እና ፍላጎት ሊያሳዩ እንደሚችሉ አስረድተዋል። በሀገሪቱ ያሉ የግጭት እና የአለመግባባት ጉዳዮችን በቀላሉ ለመፍታትም እንዲያስችል ሁሉንም ያማከለ ሀሳብ ይዞ ቢሻሻል መልካም እንደኾነም አሳስበዋል።(አሚኮ)

👍113❤11🤮4👎3😱3🥰2😁2🎉1
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
ኢትዮ ጅቡቲ መስመር ወለንጭቲ ዛሬ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እንዳለ እና ተኩሱ አሁን 1:20 ድረስ እንዳልቆመ ነዋሪዎች ነግረውኛል።የከተማው ነዋሪ ቤቱን ዘግቶ እንዳለም ገልፀውልኛል። ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት…
Update
ወለጪቲ ከተማ ተከፍቶ የነብረው የተኩስ ልውውጥ አሁን ላይ መቆሙን የገለፁት ነዋሪዎች የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከሸኔ ታጣቂዎች ጋር ያደረጉት ነው ብለዋል።በተባራሪ ጥይት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች እንዳሉ ጠቁመዋል።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት
Join 👉 @wasulife
ወለጪቲ ከተማ ተከፍቶ የነብረው የተኩስ ልውውጥ አሁን ላይ መቆሙን የገለፁት ነዋሪዎች የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከሸኔ ታጣቂዎች ጋር ያደረጉት ነው ብለዋል።በተባራሪ ጥይት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች እንዳሉ ጠቁመዋል።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት
Join 👉 @wasulife
👍56❤31😱11👏7🥰6🙏6😁3🤬2
በእቃ መጫኛ ጋሪ ላይ ከመጠን በላይ የተጫነ ሲሚንቶ ፈረሱ በምስሉ እንደሚታየው ሆኖ ታይቷል።ገንዘብ ለማግኘት ስንሰራ ለእንስሳቱም እናስብላቸው።
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት
Join 👉 @wasulife
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @WasuMohammed
ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት
Join 👉 @wasulife
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @WasuMohammed
😢105👍88😱13❤11😍4👎2