በዋልተንጉሰ "የትዝታን ሰዕሎች" በግጥም
24 subscribers
7 photos
5 links
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
"ላይቀር ሞት"
-የሚመጡብኝ መሰሎኝ ሳልጠግብ
የማጣው፣

-የሚገሉኝ መሰሎኝ በልቸ የምተፋው።

-በመጠርጠር ብዛት ዱካን እያዳመጥኩ ፣

-በሰጋት በርሬ ሰመለሰ ተገደልኩ።

በዋልተንጉሰ ደምሴ
* * በ ድምፅሺ ሀይል**

-ጀምበሯ ሥትጠልቅ ጨረቃ ሰትወጣ፣
-በቀጭኑ ሺቦ በገመድ ተገፍታ፣
-ድምፅሺ ይሰማኛል ከዴጀ ሰወጣ።

-ታንጎራጉሪያለሺ ትዘፍኛለሺ ለእኔ፣
-ታዜሚያለሺ ዜማ ትቀኛለሺ ቅኔ።

-ና....ና በሚል ጥበብ የውሰጤን ተቀኝተሺ፣
-ሞኝ ልቤ ተማርኮ
- ቀልቤ ተንጠልጥሎ
- ሰውነቴ ግሎ ክንደ ሲዝልልሺ፣
-ብርድ ብርድ አሰኘኝ ላቅፍ ከጎኔ ሳጣሺ።

-አልቻልኩም አለሜ ክንፍ የለኝ አልበረው፣
-እንደት ብዬ ልምጣ ሰም ባጠያይቅም
መገኛሺ ፎቶ ነው፣
-ለካሥ በኔቶርኩ ድምፅሺ ቀረበ እንጂ፡
- የእኔ እና የአንች ቤት
ያዉ ቴሌግራም ነው።


ለፈገግታ😂😜ፈታ በሉልኝ👍 please like and share.
https://t.me/walted12poems
Join this👆channel
በዋልተንጉሰ ደምሴ
Forwarded from መርጌታ ላቀው የባህል መድሐኒት ቀማሚ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏ሰላም እንደት ናችሁ🤝
🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ለአድሰ አመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🌺🌺🌺🌺
🌼🌼🌼🌼"*አደይ አበባ*"🌻🌻🌻

-ወቅቱን ጠብቃ🌼 በመሰከረም
-ሳሩ አረንጓዴ🍀 ምድሩ ለምለም።

-በሆነበት በዚህ ጊዜ ፍካት
ድምቀት ተከናንባ
-የእርጥብ ጤዛ አባሺ ፡የአድሥ ዘመንን
ግብ አንግባ
-ፍቅርን ተመሰሥላ ፡ወጣች አዴይ አበባ።

-አዴይ አበባ🌼ለአይን እርሀብ እርካታ
🌼 ለመንፈሥ ደሥታ
🌼 ለሚያምኑት ሰው ሥጦታ
-ለበዓሉ ለእነቁጣጣሺ
ለቤት ማሥዋቢያ ለደሥታ ።

-አዴይ አበባ🌼 አድሥ ዘመንን አብሳሪ
ቀጠሮ አክባሪ በሚገባ
-ለጨለመው ብርሃን፡ለአረንጓዴው ሳር🌲
ቢጫ🌼፡ቀይ🌷
ቀለም የምትቀባ
-ጥቁር አፈር ላይ የምትፈካ
ለንቦች ማር የምትሆን ሰለባ
-ልዩ ናት፡ድምቀት ናት አዴይ አበባ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

መልካም በዓል!!!!🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሌሎች ግጥሞችን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/walted12poems

በዋልተንጉሥ ደምሴ
+++ በመሰቀሉ ካሺኝ +++

-ልቤ... እጅግ አፈቀረ
-ወንዙን ተሻገረ

-አንችኑ ፍለጋ
ቆላ፡ ደጋ ብሎ
-ማረፊያ ለሚለው
ንፁህ ልብን አዝሎ

-በመንገዱ እርዝመት
-በብርዱ ቁር ፅልመት

-በሀሩሩ ፀሀይ በዛ በበርሃ
-ደከመኝ ሠለቸኝ ሳይል እንዴ ውሃ

-ሰንቱን ወቅት አልፌ አምናና ካቻምና
-ዘንድሮሰ ሞኝ ልቤ.....
ይነጉድ ጀመረ በሀሳብ ጎዳና

-አንች ተቀምጠሻል
-ሀሳብሺ ተሳክቷል
-የውበትሺ ሞገድ የእኔን ልብ ማርኳል

-እናም..ልንገርሺ አለሜ
-እሰከመቼ ልኑር ልቤን አሰታምሜ
-እመጣለሁ እያልሺ አትቅሪ ሀኪሜ

-አውቃለሁ..እመጣለሁ ማለት
አንድም ለማፅናት ነው
-አንድም....ለፍቅር ጥያቄ
መጠበቅ መልሰ ነው
- (ግን.. መጥቶ መታየት)2
ከሀሳብ በሰተጀርባ ደሰታን
መታደም ነው

-ሰለዚህ-ለመንገዱ እርዝመት
-ለብርዱ ቁር ፅልመት

-ዝናብ ፡ውርጩን አልፈሺ -በቶሎ ነይልኝ
-በመሰከረም እይኝ
-እንቁጣጣሺ ቢያልፈኝ በ+መሰቀሉ
ካሺኝ።

ተፃፈ
በዋልተንጉሰ ደምሴ

-ከወደዱት ሼር ሼር ያድርጉት...

-ከታች ባለው ሊንክ join ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/walted12poems

-ሀሳብ ፡አሰተያየት ካለ በዚህ ሊንክ ያሳውቁን
👇👇👇👇
@MECMax
🌻ለመሰቀል - በዓል🌻 እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!!!!
ዘራፍ በል ዝምታ
መሬት ሰፍቶን ሳለ ቤታችን ጠበበን በጁንታወች አድማ
በሬ ሞልቶን ሳለ ማረሻውን ነጥቀዉ ሰጋውን ለመብላት ይህ ጁንታ ተሰማማ
አርሶ 'ሚያበላንን ተጠምዶ ለሀገር ተጠምዶ ለማማ
ታላቅ ሰው ባለበት ዘርን በዘር አጥተን ሰንቀልጥ እንደሻማ
እሰከመቼ እንለፍ ሰው በአረም ሲደማ
ሥማ እንጂ ወገኔ ማንነት ሲነካ "ዘራፍ" በል ዝምታ
እሰከመጨረሻው እየጣራህ ምታ
አይዞህ ብሎም አጥፊ ቁጥርቱ እሰኪፈታ።🦾🔪🔫🔫🔫🔫

መልካም እድል ለፋኖ።

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🦾🦾🦾🦾