WABI TECH
134 subscribers
14 photos
12 videos
18 links
WABI TECH is a software development company dedicated to helping businesses and individuals grow through innovative technology. Whether you're looking for a professional website, custom software, mobile application & SEO servics WABI TECH is here to help.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቢዝነስዎን ስኬት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማሳደግ ይፈልጋሉ?

ዋቢ ቴክ (Wabi Tech) ለድርጅትዎ ወይም ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ዘመናዊ እና ጥራት ያላቸው የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ይዞልዎ ቀርቧል። የዲጂታል አሰራርዎን በማዘመን የደንበኞችዎን እርካታ እና የንግድዎን እድገት ያፋጥኑ!

🚀 የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች (Our Services):

🌐 Website Development – ይዘቱ ማራኪ እና ፈጣን የሆኑ ዌብሳይቶች

📱 Mobile App Development – ለiOS እና Android የሚሆኑ አስተማማኝ አፕሊኬሽኖች (Retail, Productivity, PWAs)

💻 Custom Software Development – ለንግድዎ የተዘጋጁ ልዩ የሶፍትዌር መፍትሄዎች

☁️ Cloud Solutions & Migration – አስተማማኝ የደመና (Cloud) ቴክኖሎጂ አሰራሮች

🎨 UI/UX Design Services – ለተጠቃሚ ምቹ እና ማራኪ የሆኑ ዲዛይኖች

🛠 IT Support & Maintenance – ቀጣይነት ያለው የቴክኒክ ድጋፍ እና ጥገና

📞 አሁኑኑ ያናግሩን / Contact Us Today:

ስልክ (Phone): 0972107334 / 0943914738

ኢሜይል (Email): info@wabitech.com.et

ድህረ ገጽ (Website): wabitech.com.et

📲 በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን (Follow Us):
Facebook | YouTube | Telegram | Instagram | TikTok | X | LinkedIn
👍1

🚀 ዲጂታል ለውጥ ከ WABI TECHNOLOGY ጋር!

የቢዝነስዎን ሀሳብ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል መፍትሄ ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?

WABI TECHNOLOGY ለግል፣ ለድርጅቶች እና ለንግድ ተቋማት ዘመናዊ፣ ተስማሚ እና አስተማማኝ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን ያቀርባል።

አገልግሎቶቻችን

ሶፍትዌር ዲቨሎፕመንት
የድህረ ገጽ (Website) ዲቨሎፕመንት
የሞባይል መተግበሪያ ዲቨሎፕመንት
UI/UX ዲዛይን
የCloud መፍትሄዎች
IT ድጋፍ እና ጥገና

ከሀሳብ እስከ ተግባር፣ ከመጀመሪያ እስከ ስኬት ድረስ ከእርስዎ ጎን እንሆናለን።

📞 ለበለጠ መረጃ ያነጋግሩን

🌐 www.wabitech.com.et

📧 info@wabitech.com.et

📱 0972107334 | 0943914738
👍1
አንድ ድርጅት በጣም ጥሩ ምርትና አገልግሎት ኖሮት ነገር ግን ዌብ ሳይት ከሌለው
ደንበኛው ሲፈልገው… ኢንተርኔት ላይ አያገኘውም።
 
ደንበኛው፦
“የዚህ ድርጅት አገልግሎት ምንድነው?”
“የት ነው የሚገኘው?”
“ምን ያህል ታማኝ ነው?”
“ከዚ በፍት የሰራቸው ስራዎች ምን ይመስላሉ ?”
 
የሚሉትን ጥያቀዎች መልስ በቀላሉ ማግኘት ካልቻለ… ወደ ሌላ ኩባንያ ይሄዳል።
 
ይህ የአንድ ቢዝነስ ችግር ብቻ አይደለም።
 
ዛሬ ደንበኛዎ ከመግዛቱ ወይም ከእርሶ አገልግሎት ከመጠየቁ በፊት ስለ ድርጅትዎ መረጃ በኦንላይን መፈለጉ የተለመደ ሆኗል። ዌብ ሳይት የድርጅትዎን መረጃ፣ አገልግሎቶች፣ የስራ ታሪክ፣ ፖርትፎሊዮ እና የመገኛ መንገዶች በአንድ ቦታ ለማሳየት ያግዛል።
 
ድርጅትዎ ዌብ ሳይት ካለው ግን ደንበኛው በስልኩ ላይ ድረ-ገጹን ይከፍታል።
✓ድርጅትዎን ያውቃል
✓ አገልግሎቶቹን ይመለከታል
✓ የቀድሞ ስራዎቹን ያያል
✓ መረጃውን ያገኛል
✓ በቀጥታ ያገናኛል
 
አንድ Website ብቻ አይደለም።
የኩባንያዎ ዲጂታል መታወቂያ ነው።

Wabi Tech ለንግድዎ ዘመናዊ፣ ለሞባይል ተስማሚ እና የንግድዎን ማንነት የሚወክል Website እንዲኖርዎ ያግዝዎታል።
 
Wabi Tech – የንግድዎ የቴክኖሎጂ አጋር !

የንግድዎን ስራ በዲጂታል መንገድ ማዘመን ይፈልጋሉ?

Wabi Tech ለድርጅቶችና ለቢዝነሶች የተለያዩ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን ያቀርባል።

🌐 Website Development
ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ለሞባይል ተስማሚ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንገነባለን።

💻 Software Development
የንግድዎን ፍላጎት የሚመጥኑ ልዩ የሶፍትዌር መፍትሄዎችን እናዘጋጃለን።

📱 Digital Solutions
የድርጅትዎን የዕለት ተዕለት ስራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ ለማድረግ ዲጂታል መፍትሄዎችን እንሰጣለን።
🎨 UI/UX & Design

ለተጠቃሚ ቀላል እና ማራኪ የሆኑ ዲጂታል አማራጮችን እንፈጥራለን።
🤖 AI & Technology Solutions
 
አዳዲስ የቴክኖሎጂ እድሎችን በመጠቀም የንግድዎን ችግሮች ወደ ዕድል እንቀይራለን።

Wabi Tech — ቴክኖሎጂን ወደ እድገት! 🚀

ዛሬውኑ ያማክሩን !
 
🌐 www.wabitech.com.et

📧 info@wabitech.com.et

📱 0972107334 | 0943914738
የDomino’s Pizzaን ስንቶቻችሁ ታውቁታላችሁ?
 
ዛሬ Domino’s በአሜሪካ ከታዋቂዎቹ እና ከትላልቅ የፒዛ ሻጮች አንዱ ነው። ከዚህ ትልቅ የንግድ ስኬት ጀርባ ያለው ነገር ግን ፒዛው ብቻ አይደለም፤ ቴክኖሎጂን ከንግዱ ጋር በማጣመር የፈጠረው የዲጂታል ለውጥም ትልቅ ሚና አለው። ከዚህ በፊት ደንበኞች ፒዛ ለማዘዝ በስልክ መደወል ወይም በአካል ወደ ሱቅ መሄድ ነበረባቸው። ደንበኛው ይደውላል፣ ሰራተኛው ትዕዛዙን ይቀበላል፣ እና መረጃውን በእጅ ይመዘግባል። የደንበኞች ፍላጎት እና የስልክ ጥሪዎችም ይበዛሉ፣ በሰራተኞች ላይ የሰራ ጫና ይጨምራል፣ የሚደርስበትም ጊዜ ሊረዝም ይችላል። ከዚህም በላይ ትዕዛዝን በእጅ ሲመዘግቡ የሰው ስህተት የመፈጠር እድል ስፊ ነበር።
 
ከዚያ Domino’s ነገሮችን በሌላ መንገድ ማየት ጀመረ። “ይህን ሂደት በቴክኖሎጂ ብናቀላጥፈውስ?” የሚል ሀሳብ አመጣ ሃሳቡንም በፍጥነት ወደ ተግባር ቀየረ።
ዌብሳይት እና የሞባይል አፕሊኬሽን በመጠቀም ደንበኞች ስልክ መደወል ሳያስፈልጋቸው በቀላሉ ፒዛቸውን መምረጥ፣ ማዘዝ፣ ክፍያ መፈጸም እና የትዕዛዛቸውን ሂደት መከታተል ቻሉ።
ከስልክ ጥሪ ወደ ኦንላይን ማዘዣ፣ ከእጅ ስራ ወደ ዲጂታል ሂደት፣ ከመጠበቅ ወደ ፈጣን አገልግሎት ተሸጋገረ። ደንበኛው የፈለገውን ፒዛ በራሱ ጊዜ ይመርጣል፣ ትዕዛዙን ያስገባል፣ ይከፍላል፣ እና የትዕዛዙን ሂደት ይከታተላል።
በዚህም የደንበኛ ልምድ ተሻሻለ፣ የስራ ሂደቱ ተፋጠነ፣ እና የንግዱ ዲጂታል ቻናሎች የንግዱ ዋና አካል ሆኑ። በ2024 ደግሞ Domino’s በአሜሪካ ከሚያገኘው የችርቻሮ ሽያጭ ከ85% በላይ በዲጂታል ቻናሎች ማለትም በዌብሳይቶች ማምጣት ቻለ።
 
የDomino’s ታሪክ ለእኛ አንድ ትልቅ ትምህርት አለው። ዲጂታል ለውጥ ማለት ድረ-ገጽ መስራት ብቻ አይደለም። የንግድዎን ችግር መለየት፣ ትክክለኛውን ቴክኖሎጂ መምረጥ እና የስራ ሂደቱን በተሻለ መንገድ መቀየር ነው።
እንግዲህ የእርስዎ ቢዝነስ ዛሬ የት ላይ ነው?
ደንበኞችዎ አሁንም በስልክ ብቻ እየደወሉ ነው? ሰራተኞችዎ አሁንም መረጃን በወረቀት እየመዘገቡ ነው? ተመሳሳይ ስራዎችን በየቀኑ በእጅ እየደገሙ ነው?
ምናልባት የንግድዎ ችግር ተጨማሪ ሰው መቅጠር ሳይሆን፣ ትክክለኛውን ዲጂታል ስርዓት መገንባት ሊሆን ይችላል።
 
WABI TECH የእርስዎን የንግድ ፍላጎት በመረዳት ዘመናዊ ዌብሳይቶች፣ ከስተም ሶፍትዌሮች፣ ሞባይል አፕሊኬሽኖች እና ሌሎች የዲጂታል መፍትሄዎችን በመገንባት የንግድዎን ስራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ እንዲሆን እንረዳዎታለን።
የDomino’s ያደረገውን የዲጂታል ለውጥ እንደ ምሳሌ ይመልከቱ፤ የእርስዎስ ቢዝነስ መቼ ዲጂታል ይሆናል?
WABI TECH ዛሬውኑ ያማክሩን!
 
🌐 www.wabitech.com.et

📧 info@wabitech.com.et

📱 0972107334 | 0943914738
ከስተም ሶፍትዌር ዲቨሎፕመንት (Custom Software Development)

ከስተም ሶፍትዌር ማለት የአንድ ድርጅት ወይም ቢዝነስ የስራ ሂደት እና ዓላማ በመረዳት የቢዝነስ ወይም ድርጅቱን ስራ ለማቅለል፣ ለመቆጣጠር እና የ ስራ ሂደትን ለመምራት ታስቦ ከድርጅቱ ወይም ከቢዝነሱ አላም እና የስራ ሂደት ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የሚሰራ ሶፍትዌር ነው።

ከተዘጋጀ ሶፍትዌር ጋር ንግድዎን እንዲስማማ ከማድረግ ይልቅ፣ ሶፍትዌሩ ከንግድዎ አሰራር ጋር እንዲስማማ ይደረጋል።

በከስተም ሶፍትዌር የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦

📊 የንግድ መረጃዎችን በቀላሉ ማስተዳደር
👥 ደንበኞችንና ሰራተኞችን ማስተዳደር
📦 እቃ፣ ሽያጭ እና ኢንቬንተሪን መከታተል
💰 ክፍያዎችንና የገንዘብ ሂደቶችን ማስተዳደር
🔐 የመረጃ ደህንነትንና የተጠቃሚ መዳረሻን ማሻሻል
📈 የንግድ ሪፖርቶችንና የመረጃ ትንተናዎችን ማዘጋጀት
🔄 የተለያዩ የንግድ ስርዓቶችን በአንድ መድረክ ማገናኘት
 
WABI TECH የንግድዎን ፍላጎት በመረዳት፣ ያሉብዎትን ችግሮች በመለየት እና ከስራ ሂደትዎ ጋር የሚስማማ ዘመናዊ፣ ተለዋዋጭ እና አስተማማኝ ከስተም ሶፍትዌር እንገነባለን።

የእርስዎ ቢዝነስ ልዩ ነው። ሶፍትዌርዎም ልዩ መሆን አለበት።

🚀 WABI TECH — የንግድዎን ችግር ወደ ዲጂታል መፍትሄ እንቀይራለን።

WABI TECH
ሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት | Mobile App Development

ዛሬ ደንበኞቾ አገልግሎት ለማግኘት፣ ምርት ለመግዛት፣ ክፍያ ለመፈጸም ወይም መረጃ ለማግኘት ረጅም ሂደት መከተል አይፈልጉም። ፈጣን፣ ቀላል እና በሚጠቀሙበት መሣሪያ ላይ (mobile) በቀላሉ መጨረስ ይፈልጋሉ።

ይህንን የሚያደርገው ደግሞ በትክክል የተነደፈ ሞባይል አፕሊኬሽን ነው።

💡 ሞባይል አፕ ለንግድዎ ምን ያመጣል?

📱 ቀጥተኛ የደንበኛ ተደራሽነት

ደንበኞችዎ አገልግሎትዎን በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲያገኙ ያስችላል።

🛍️ የሽያጭ እድልን ማስፋት

ምርትና አገልግሎትዎን በዲጂታል ገበያ ላይ በቀጥታ ለደንበኞችዎ ያቀርባል።

የስራ ሂደትን ማቀላጠፍ

በእጅ የሚከናወኑ ተደጋጋሚ ሂደቶችን በማስተካከል ጊዜንና የስራ ወጪን ይቀንሳል።

🔔 ደንበኛን በቀጥታ ማግኘት

አዳዲስ ምርቶች፣ ልዩ ቅናሾች፣ ዜናዎችና አስፈላጊ መረጃዎችን በPush Notification በቀጥታ ማድረስ ይችላሉ።

📊 መረጃን ወደ ውሳኔ መቀየር

የተጠቃሚ እንቅስቃሴና የንግድ መረጃን በመተንተን የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመውሰድ ያግዛል።

🔐 ደህንነትን ማስጠበቅ

የተጠቃሚዎችን መረጃና በተገቢው የደህንነት መስፈርት ይጠብቃል።

🛠️ WABI TECH ምን ያቀርባል?

WABI TECH ከመጀመሪያው የሀሳብ ደረጃ እስከ ተሟላ የሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት ይሰራሎታል።

🚀 WABI TECH — ሀሳብዎን ወደ ዲጂታል ልምድ፣ ልምድዎን ወደ ዕድገት እንቀይራለን።

https://wabitech.com.et/
ሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት | Mobile App Development

ዛሬ ደንበኞቾ አገልግሎት ለማግኘት፣ ምርት ለመግዛት፣ ክፍያ ለመፈጸም ወይም መረጃ ለማግኘት ረጅም ሂደት መከተል አይፈልጉም። ፈጣን፣ ቀላል እና በሚጠቀሙበት መሣሪያ ላይ (mobile) በቀላሉ መጨረስ ይፈልጋሉ።

ይህንን የሚያደርገው ደግሞ በትክክል የተነደፈ ሞባይል አፕሊኬሽን ነው።

💡 ሞባይል አፕ ለንግድዎ ምን ያመጣል?

📱 ቀጥተኛ የደንበኛ ተደራሽነት

ደንበኞችዎ አገልግሎትዎን በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲያገኙ ያስችላል።

🛍 የሽያጭ እድልን ማስፋት

ምርትና አገልግሎትዎን በዲጂታል ገበያ ላይ በቀጥታ ለደንበኞችዎ ያቀርባል።

⚡️ የስራ ሂደትን ማቀላጠፍ

🛠 WABI TECH ምን ያቀርባል?