WABI TECH
133 subscribers
14 photos
12 videos
18 links
WABI TECH is a software development company dedicated to helping businesses and individuals grow through innovative technology. Whether you're looking for a professional website, custom software, mobile application & SEO servics WABI TECH is here to help.
Download Telegram
የDomino’s Pizzaን ስንቶቻችሁ ታውቁታላችሁ?
 
ዛሬ Domino’s በአሜሪካ ከታዋቂዎቹ እና ከትላልቅ የፒዛ ሻጮች አንዱ ነው። ከዚህ ትልቅ የንግድ ስኬት ጀርባ ያለው ነገር ግን ፒዛው ብቻ አይደለም፤ ቴክኖሎጂን ከንግዱ ጋር በማጣመር የፈጠረው የዲጂታል ለውጥም ትልቅ ሚና አለው። ከዚህ በፊት ደንበኞች ፒዛ ለማዘዝ በስልክ መደወል ወይም በአካል ወደ ሱቅ መሄድ ነበረባቸው። ደንበኛው ይደውላል፣ ሰራተኛው ትዕዛዙን ይቀበላል፣ እና መረጃውን በእጅ ይመዘግባል። የደንበኞች ፍላጎት እና የስልክ ጥሪዎችም ይበዛሉ፣ በሰራተኞች ላይ የሰራ ጫና ይጨምራል፣ የሚደርስበትም ጊዜ ሊረዝም ይችላል። ከዚህም በላይ ትዕዛዝን በእጅ ሲመዘግቡ የሰው ስህተት የመፈጠር እድል ስፊ ነበር።
 
ከዚያ Domino’s ነገሮችን በሌላ መንገድ ማየት ጀመረ። “ይህን ሂደት በቴክኖሎጂ ብናቀላጥፈውስ?” የሚል ሀሳብ አመጣ ሃሳቡንም በፍጥነት ወደ ተግባር ቀየረ።
ዌብሳይት እና የሞባይል አፕሊኬሽን በመጠቀም ደንበኞች ስልክ መደወል ሳያስፈልጋቸው በቀላሉ ፒዛቸውን መምረጥ፣ ማዘዝ፣ ክፍያ መፈጸም እና የትዕዛዛቸውን ሂደት መከታተል ቻሉ።
ከስልክ ጥሪ ወደ ኦንላይን ማዘዣ፣ ከእጅ ስራ ወደ ዲጂታል ሂደት፣ ከመጠበቅ ወደ ፈጣን አገልግሎት ተሸጋገረ። ደንበኛው የፈለገውን ፒዛ በራሱ ጊዜ ይመርጣል፣ ትዕዛዙን ያስገባል፣ ይከፍላል፣ እና የትዕዛዙን ሂደት ይከታተላል።
በዚህም የደንበኛ ልምድ ተሻሻለ፣ የስራ ሂደቱ ተፋጠነ፣ እና የንግዱ ዲጂታል ቻናሎች የንግዱ ዋና አካል ሆኑ። በ2024 ደግሞ Domino’s በአሜሪካ ከሚያገኘው የችርቻሮ ሽያጭ ከ85% በላይ በዲጂታል ቻናሎች ማለትም በዌብሳይቶች ማምጣት ቻለ።
 
የDomino’s ታሪክ ለእኛ አንድ ትልቅ ትምህርት አለው። ዲጂታል ለውጥ ማለት ድረ-ገጽ መስራት ብቻ አይደለም። የንግድዎን ችግር መለየት፣ ትክክለኛውን ቴክኖሎጂ መምረጥ እና የስራ ሂደቱን በተሻለ መንገድ መቀየር ነው።
እንግዲህ የእርስዎ ቢዝነስ ዛሬ የት ላይ ነው?
ደንበኞችዎ አሁንም በስልክ ብቻ እየደወሉ ነው? ሰራተኞችዎ አሁንም መረጃን በወረቀት እየመዘገቡ ነው? ተመሳሳይ ስራዎችን በየቀኑ በእጅ እየደገሙ ነው?
ምናልባት የንግድዎ ችግር ተጨማሪ ሰው መቅጠር ሳይሆን፣ ትክክለኛውን ዲጂታል ስርዓት መገንባት ሊሆን ይችላል።
 
WABI TECH የእርስዎን የንግድ ፍላጎት በመረዳት ዘመናዊ ዌብሳይቶች፣ ከስተም ሶፍትዌሮች፣ ሞባይል አፕሊኬሽኖች እና ሌሎች የዲጂታል መፍትሄዎችን በመገንባት የንግድዎን ስራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ እንዲሆን እንረዳዎታለን።
የDomino’s ያደረገውን የዲጂታል ለውጥ እንደ ምሳሌ ይመልከቱ፤ የእርስዎስ ቢዝነስ መቼ ዲጂታል ይሆናል?
WABI TECH ዛሬውኑ ያማክሩን!
 
🌐 www.wabitech.com.et

📧 info@wabitech.com.et

📱 0972107334 | 0943914738
ከስተም ሶፍትዌር ዲቨሎፕመንት (Custom Software Development)

ከስተም ሶፍትዌር ማለት የአንድ ድርጅት ወይም ቢዝነስ የስራ ሂደት እና ዓላማ በመረዳት የቢዝነስ ወይም ድርጅቱን ስራ ለማቅለል፣ ለመቆጣጠር እና የ ስራ ሂደትን ለመምራት ታስቦ ከድርጅቱ ወይም ከቢዝነሱ አላም እና የስራ ሂደት ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የሚሰራ ሶፍትዌር ነው።

ከተዘጋጀ ሶፍትዌር ጋር ንግድዎን እንዲስማማ ከማድረግ ይልቅ፣ ሶፍትዌሩ ከንግድዎ አሰራር ጋር እንዲስማማ ይደረጋል።

በከስተም ሶፍትዌር የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦

📊 የንግድ መረጃዎችን በቀላሉ ማስተዳደር
👥 ደንበኞችንና ሰራተኞችን ማስተዳደር
📦 እቃ፣ ሽያጭ እና ኢንቬንተሪን መከታተል
💰 ክፍያዎችንና የገንዘብ ሂደቶችን ማስተዳደር
🔐 የመረጃ ደህንነትንና የተጠቃሚ መዳረሻን ማሻሻል
📈 የንግድ ሪፖርቶችንና የመረጃ ትንተናዎችን ማዘጋጀት
🔄 የተለያዩ የንግድ ስርዓቶችን በአንድ መድረክ ማገናኘት
 
WABI TECH የንግድዎን ፍላጎት በመረዳት፣ ያሉብዎትን ችግሮች በመለየት እና ከስራ ሂደትዎ ጋር የሚስማማ ዘመናዊ፣ ተለዋዋጭ እና አስተማማኝ ከስተም ሶፍትዌር እንገነባለን።

የእርስዎ ቢዝነስ ልዩ ነው። ሶፍትዌርዎም ልዩ መሆን አለበት።

🚀 WABI TECH — የንግድዎን ችግር ወደ ዲጂታል መፍትሄ እንቀይራለን።

WABI TECH
ሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት | Mobile App Development

ዛሬ ደንበኞቾ አገልግሎት ለማግኘት፣ ምርት ለመግዛት፣ ክፍያ ለመፈጸም ወይም መረጃ ለማግኘት ረጅም ሂደት መከተል አይፈልጉም። ፈጣን፣ ቀላል እና በሚጠቀሙበት መሣሪያ ላይ (mobile) በቀላሉ መጨረስ ይፈልጋሉ።

ይህንን የሚያደርገው ደግሞ በትክክል የተነደፈ ሞባይል አፕሊኬሽን ነው።

💡 ሞባይል አፕ ለንግድዎ ምን ያመጣል?

📱 ቀጥተኛ የደንበኛ ተደራሽነት

ደንበኞችዎ አገልግሎትዎን በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲያገኙ ያስችላል።

🛍️ የሽያጭ እድልን ማስፋት

ምርትና አገልግሎትዎን በዲጂታል ገበያ ላይ በቀጥታ ለደንበኞችዎ ያቀርባል።

የስራ ሂደትን ማቀላጠፍ

በእጅ የሚከናወኑ ተደጋጋሚ ሂደቶችን በማስተካከል ጊዜንና የስራ ወጪን ይቀንሳል።

🔔 ደንበኛን በቀጥታ ማግኘት

አዳዲስ ምርቶች፣ ልዩ ቅናሾች፣ ዜናዎችና አስፈላጊ መረጃዎችን በPush Notification በቀጥታ ማድረስ ይችላሉ።

📊 መረጃን ወደ ውሳኔ መቀየር

የተጠቃሚ እንቅስቃሴና የንግድ መረጃን በመተንተን የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመውሰድ ያግዛል።

🔐 ደህንነትን ማስጠበቅ

የተጠቃሚዎችን መረጃና በተገቢው የደህንነት መስፈርት ይጠብቃል።

🛠️ WABI TECH ምን ያቀርባል?

WABI TECH ከመጀመሪያው የሀሳብ ደረጃ እስከ ተሟላ የሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት ይሰራሎታል።

🚀 WABI TECH — ሀሳብዎን ወደ ዲጂታል ልምድ፣ ልምድዎን ወደ ዕድገት እንቀይራለን።

https://wabitech.com.et/
ሞባይል አፕ ዲቨሎፕመንት | Mobile App Development

ዛሬ ደንበኞቾ አገልግሎት ለማግኘት፣ ምርት ለመግዛት፣ ክፍያ ለመፈጸም ወይም መረጃ ለማግኘት ረጅም ሂደት መከተል አይፈልጉም። ፈጣን፣ ቀላል እና በሚጠቀሙበት መሣሪያ ላይ (mobile) በቀላሉ መጨረስ ይፈልጋሉ።

ይህንን የሚያደርገው ደግሞ በትክክል የተነደፈ ሞባይል አፕሊኬሽን ነው።

💡 ሞባይል አፕ ለንግድዎ ምን ያመጣል?

📱 ቀጥተኛ የደንበኛ ተደራሽነት

ደንበኞችዎ አገልግሎትዎን በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲያገኙ ያስችላል።

🛍 የሽያጭ እድልን ማስፋት

ምርትና አገልግሎትዎን በዲጂታል ገበያ ላይ በቀጥታ ለደንበኞችዎ ያቀርባል።

⚡️ የስራ ሂደትን ማቀላጠፍ

🛠 WABI TECH ምን ያቀርባል?

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
WABI TECH የእርስዎን የንግድ ፍላጎት በመረዳት ዘመናዊ ዌብሳይቶች፣ ከስተም ሶፍትዌሮች፣ ሞባይል አፕሊኬሽኖች እና ሌሎች የዲጂታል መፍትሄዎችን በመገንባት የንግድዎን ስራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ እንዲሆን እንረዳዎታለን።

🌐 www.wabitech.com.et (https://wabitech.com.et/)

📧 info@wabitech.com.et
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢዝነስዎ Website እንደሚያስፈልገው የሚያሳዩ 5 ምልክቶች

1️⃣ ደንበኞችዎ ስለቢዝነስዎ ለማወቅ እስከ ቢሮዎ ይመጣሉ።

2️⃣ የቀድሞ ስራዎትን ለማሳየት ከቃል የዘለለ ማስረጃ የለዎትም።

3️⃣ ከምሽት በኋላ ደንበኞችዎ ስለቢዝነስዎ መረጃ ማግኘት አይችሉም።

4️⃣ ምርቶችዎን ለማሳየት ትልቅ ቦታ በመከራየት ብዙ ወጪ ያወጣሉ።

5️⃣ የOnline ደንበኞች የሉዎትም።

ቢዝነስዎ ላይ እነዚን ምልክቶች ካስተዋሉ ባስቸኳይ ዌብሳይት ያሰሩ።

በተመጣኝ ዋጋ ውጠታማ ዌብ ሳይት እኛ ዋቢ ቴክዎች እንሰራልዎታለን

ይደውሉ > 0972107334 ወይም 0943914738

https://www.wabitech.com.et
👍1
ሞባይል አፕልኬሽን ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን
0972107334 | 0943914738
📌 ዌብሳይት ስላሎት ብቻ ድርጅትዎ የሚያገኛቸው 5 ጥቅሞች

1️⃣ ብዙ ደንበኞች = ብዙ ገቢ

ዌብሳይትዎ ቢዝነስዎን በኢንተርኔት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ያደርጋል፤ ይህም ብዙ ደንበኞችንና ተጨማሪ ገቢን ያመጣል።

2️⃣ የማስታወቂያ ወጪን ይቀንሳል

ምርቶችዎንና አገልግሎቶችዎን በዌብሳይትዎ ላይ ማሳየት ስለሚችሉ በተደጋጋሚ ለማስታወቂያ የሚያወጡትን ወጪ መቀነስ ይችላሉ።

3️⃣ የሰራተኛ እና የስራ ወጪን ይቆጥባል

ብዙ መረጃዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ሂደቶችን በዌብሳይት በኩል ማቀላጠፍ በመቻሉ ጊዜንና የስራ ወጪን ይቀንሳል።

4️⃣ 24/7 ሽያጭ እንዲያገኙ ይረዳዎታል

ቢሮዎ ቢዘጋም እንኳን ደንበኞችዎ ስለ እርስዎ ቢዝነስ፣ አገልግሎቶች እና ምርቶች በማንኛውም ሰዓት መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

5️⃣ ከአካባቢዎ ውጭ ገበያ ያገኛሉ

ቢዝነስዎ በአካባቢዎ ብቻ ሳይገደብ በተለያዩ ከተሞች እና አካባቢዎች ያሉ ደንበኞችን ማግኘት ይችላል፤ ይህም የሽያጭ እና የገቢ መጠንዎን ለማሳደግ ይረዳል።
https://vm.tiktok.com/ZSqkMGPmp/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite