ኮረቸራ ወደ ጅቡቲ የላክ
ዛሬ ማለትም 29/01/2018 ከድሬደዋ ሀበሻ እንድ ሰው አስቁሞኝ እባክህ መኪና ተበላሽቶብኝ ነው እቃ ወስድልኝ አለኝ ወደ ጅቡቲ እካው ኮነችራ ነው ስልኬን ተቀብሎ እኔም እቃውን ተቀብየ ጉዞየን ቀጠልው ሰውየው አልደውልም ስልክ ተሳስቶ መሰለኝ እና መኪናው እንዳይጉላላ አድራሻየ ጅቡቲ 77358806 እት 0927692599 አሁን ጅቡቲ ነኝ ጭኘ ስለምወጣ እንዳይጉላላ ብታደርሱልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለው

👍33❤14🙏7
የሾፌሮች አንደበት ገፅ በፌስቡክ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የተለያዩ መረጃዎችን የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እያጋራ መቆየቱ ይታዎቃል አሁን በስፋት በጥራት ዘርፉን የመጠነ ስራን ለመስራት የዩቲዮቭ ገፅ ከፍተን ብቅ ብለናል እስካሁን 340 ሰዎች ሳብስክራይብ አድርገውናል እርስዎም ይህንን ሳብስክራይቭ በማድረግ ለቀጣይ ስራችን ጉልበት ይሁኑን።
https://m.youtube.com/@voiceofdriverset?fbclid=IwRlRTSANU3NhleHRuA2FlbQIxMQABHmBkD9IuT6ibElvVTHjTmuJh17pg7M4R5WjKtXOXVn-Z8O1P1QXa0aTiawAu_aem_MG71FssJFHwYLOKGfI969w
የፌስቡክ ገፃችን ከ 440,000 በላይ ተከታይ አለው ስለዚህ እዚህ ያላችሁ ሳብስክራይቭ በማድረግ ተቀላቀሉን

❤15
ሰሌዳ የጠፋችሁ
ኮድ 3 ኢት A-06694
ኮድ 3 ኢት A 19016
ኮድ 3 ኢት A 29136
ኮድ 3 ኢት 80127
እነዚህ የመኪና ሰሌዳዎች ውስጥ የጠፏችሁ አሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ መጥቶ መውሰድ ይችላሉ ።

🙏8❤5
ከአዳይቱ በግምት 10 እስከ 15 ኪሎ ሜትር ላይ ዛሬ ንጋት 06/02/08 ወደ ኡንዱፎ መውጫ የታጠቁ ሌቦች እያስቆሙ ብዛት ያለው ሾፌር ዘርፈዋል ደብድበዋል የሚል ብዛት ያለው መልዕክት ደርሶናል። የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ይህንን ችግር በማየት አጥፊዎችን ለመቅጣት ሊንቀሳቀስ ይገባል።
👍50❤11😢5🙏2
ኮድ 3 ኢት B 11738 የሆነ ሰሌዳ የጠፋው በ 0920033762 ወይንም 0934405457 ደውሎ መውሰድ ይችላል።
A 44744 የሚል ታርጋ የጠፋው በ 0910752012 ደውሎ መውሠድ ይችላል ሲል መልዕክት አድርሰውናል።

❤20
የሾፌሮች አንደበት pinned «የሾፌሮች አንደበት ገፅ በፌስቡክ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የተለያዩ መረጃዎችን የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እያጋራ መቆየቱ ይታዎቃል አሁን በስፋት በጥራት ዘርፉን የመጠነ ስራን ለመስራት የዩቲዮቭ ገፅ ከፍተን ብቅ ብለናል እስካሁን 340 ሰዎች ሳብስክራይብ አድርገውናል እርስዎም ይህንን ሳብስክራይቭ በማድረግ ለቀጣይ ስራችን ጉልበት ይሁኑን። https://m.youtube.com/@voiceofdriverse…»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሹፍርናን የሙያ ስነ ምግባር ምንነት የማያውቁ ለሌላው የማይጨነቁ አሽከርካሪዎችን ማየት የተለመደ እየሆነ ነው።
የት ይቀደማል ይደረባል የሚለውን ሳያውቁ መኪና ወንበር ላይ የሚቀመጡ ለዜጎች ህይወይ መጥፋት ለሀገር ሀብት ውድመት ዋና ምክንያት ናቸው።

👍75❤22😢13
ይህ ሰው የወልድያ ከተማ ንግድ መምሪያ ሀላፊ ነው ወልድያ ላይ ናፍጣ እየቀዳችሁ ያላችሁ ሳምንት ሙሉ ሰልፍ ይዛችሁ ዋጋ ጭማሪ እስኪነገር የጠበቃችሁ ኑ እስኪ እንጠይቀው።
👉በመጀመሪያ ወልድያ ከተማ ከየትኛውም የክልሉ ከተማ ነዳጂ ከጅቡቲ ለማስገባት የፀጥታ ስጋት የሌለበት ነው ለጂቡቲም ቢሆን 590 ኪሎ ሜትር የሚርቅ ቅርብ የሚባል ነው ታዲያ በዚህ ከተማ እጥረት እንዴት ሊከሰት ይችላል ?
👉ንግድ መምሪያ ሀላፊው ገፃችን ላይ ይህንን ያያያዝነውን ሀሳብ ሰጦ አይተናል ምን ይላል እንደ ድሮው በሳልባትይ ሞልቶ መሸጥ ቀርቶባችሁ ነው ይላል እንግዲህ እንዲህ ያሉት ናቸው ተቋም እየመሩ ያሉት።
👉የዋጋ ጭማሪ እስኪነገር ማደያዎች ዘግተው የለም ሲሉ ቆሞ ሲመለከት የከረመ ከታሪፍ በላይ ሲሸጥ ማስቆም ያልቻለ ንግድ መምሪያ የምትሸጡት ቀርቶባችሁ እንጂ ችግር የለም ሊለን የደፈረ ምን ሆኖ ነው ?
👉ወልድያ ላይ ዛሬም ለማደያ ብር ከተከፈለ በመኪናም በተሳቢ ሳልባቲዮም ፉል እንደሚደረግ ጠፍቶት ነው ምኑን ነው ፉል ማድረግን ያስቀረው? ብር ከፍለን ፉል እንድናደርግ ነው አመቻችቶ የሰጠን እንጂ።
👉እናንተ ሆን ብላችሁ በሚመስል መልኩ የሚቀዳ ሊትር ተመናችሁ ማደያዎች ከተተመነው በላይ ለመቅዳት ከፍተኛ ብር እየጠየቁ መቅዳት ላይ ናቸው ህጉ ለምዝበራ ምቹ ሁኔታን ፈጠረ እንጂ መቸ ብልሹ አሰራርን አስቀረ ????
👉ተጨማሪ ነዳጂ ለመቅዳት ብር ከከፈላችሁ ችግሩ የራሳችሁ ነው ይላል ፁህፉ አያችሁ ማደያዎች ተጨማሪን ነዳጂ ከተተመነው ውጭ እንዳይሰጡ የሚቆጣጠርበት አሰራር የሚከታተል ባለሙያ እንደሌለ ያመላክታል ንግግሩ ለምዝበራ በሩን ከፍቶ ነው የተወው።
👉ጠይቁት እስኪ ሲኖ ካሶኒ ከ70 እስከ 100 ሊትር የሚል የት የሚሰራበት የት የሚደርስበት ነው ? ከወልድያ ጋሸና እንደማያደርስ ያውቀዋል ግን 70 ሊትሩ ?

❤23👍5👏1
እገታ
አሁን በ 13/04/2018 ከቀኑ 7 ሰአት አካባቢ በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር አስተዳደር በፎገገራ ወረዳ ከወረታ ጉማራ ባለው የመንገድ ክፍል ታንኳ ገብኤል መገንጠያ ላይ 2 አሽከርካሪዎች በዘራፊ ወንበዴዎች ታፍነው ተወስደዋል።
እዚሁ ቦታ ላይ በ11/4/2018 ዓም ሌሎች 2 ሾፌሮች ታፍነው መወሰዳቸው ይታዎቃል ይህ እገታ በተፈፀመበት በ300 ሜትር ርቀት አካባቢ የክልሉ ፀጥታ ሀይል አድማ ብተና አባላት የሚገኙበት ነው።
አጋቾችን ለማጥፋት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ተደጋጋሚ እገታ የሚፈፀምባቸው ቦታዎችን ለይቶ አለመጠበቅ ዘራፊዎች ያሻቸውን እንዲያደርጉ እድልን ፈጥሮላቸዋል።
አጋች ዘና ብሎ ዋና መንገድ ላይ ቆሞ ያግተል ማንም አገትክ ብሎ የሚጠይቀው የሚያሳድደው አካል የለም ስልክ ተደዋውሎ በባንክ ሁሉ ገንዘብ ተቀብሎ ይለቃል ያለ ማንም ጠያቂ ህይወቱን ይመራል።
እገታ የሚፈፀምባቸው ቦታዎች እየታወቁ አለመጠበቅ ታጋችን ለማስለቀቅ ጥረትን አለማድረግ የአጋቾች ሰንሰለት ሩቅ መሆኑን የሚያመላክት ነው።
ከወረታ ጉማራ በተደጋጋሚ እገታ እየተፈፀመ ቢሆንም እያገቱ ያለበትን ቦታ መጠበቅ ያስፈልጋል በቅርብ ርቀት ያሉ ህግ አስከባሪዎች ለማስለቀቅ ለመጠበቅ ሊንቀሳቀሱ ሊሰለፉ ይገባል።

❤19😢12🙏4👍3
ኑ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እዩ
645 ኪሎ ሜትር ከመኪና ስር
ይህ ታዳጊ እድሜው 10 አመት ሲሆን 645 ኪሎ ሜትር መንገድን ከአውቶብስ ስር ስር ብረት በመያዝ ይህንን ሁሉ እርቀት ተጉዞ ጉዳት ሳይደርስበት በፈጣሪ ቸርነት ሊደርስ ችሏል።
ጉዳዮ እንዲህ ነው ከደምቢደሎ አዲስ አበባን ተሳፋሪ ይዞ ለመጓዝ ከሌሊቱ 10 ሰአት ህዝብን ጭኖ በመውጣት ላይ ካለ ፐብልኪክ ባስ ስር ይህ ታዳጊ ደምቢደሎ ላይ ከስር በመግባት ብረት ይዞ ይደበቃል። ማንም ሳያየው ብዙ ርቀትን ይጓዛል ሆለታ አካባቢ ሲደርስ ይዳከም እና ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ድምፅ ያሰማል ይህንን ድምፅ የሰሙ ተሳፋሪዎች ጥቆማ በመስጠታቸው ድምፅ መስማታቸውን በማሳወቃቸው መኪናው ቁሞ ሲፈተሽ ይህ ታዳጊ ከስር ይወጣል በፈጣሪ ቸርነትም ምንም ሳይሆን ይገኛል።
ጎበዝ ይህንን ትምህርት ወስዳችሁ ጉዞ ከማድረጋችሁ በፊት የመኪናችሁን ስር ፈትሻችሁ ተነሱ ሰላም ደረሰ እንጂ ይህ ታዳጊ ወድቆ ህይወቱ ቢያልፍ ሾፌሩ ከመጠየቅ አይድንም ነበር።
ይህንን ጉዳይ አስኮ ላይ ፖሊስ ጣቢያ እንዳመለከቱ መልዕክት አድራሻችን ነግረውናል።

❤50🙏12😢7👍6
መፍትሄ ካለው መልዕክት አድርስልኝ እኔ የአይሱዚ ሹፊር ነኝ ከ አዲስ አበባ ባህር ዳር ነው እምሰራው የገጠመኝን ላካፍልህ
አዲስ አበባ መውጫ እንጦጦ ላይቢያጆው ላይ እና ከፍ ብሎ ማታ ስዓት ሲለቅን ለመውጣት ወይም ለሊት ላይ ቋሚ ስራቸው የሆነ የገንዘብ መቀበያ ያረጉ ፓትሮል የያዙ የፓሊስ አባላት አሉ።
እኔ አጋጣሚ ለባህር ዳር ጭኜ እየወጣሁ ፓትሮሉ አጂፕ ማደያው አካባቢ ቆሞ ነበር እየወጣን የነበርነው መኪኖች መብዛቱን አዩና አልፈውን ሄደው አስቆሙኝ ከዛ አንደኛው መጣና ደረሰኝ ይዘህ ና አለኝ አኔም ያለኝን ደረሰኝ ይዤ ወረድኩ ፒካፑ መኪና ላይ ለነበረው ሰጠሁት ሁሉንም ደረሰኞች አየና አንደኛውን ደረሰኝ ከተቆረጠ 5ቀን አልፏል ገቢዋች ቢይዙህ እስከ 60.000 ብር ነው ምትከፍል ብለው በጣም አንገራገሩኝ አጉላሉኝ እኔም መጨረሻ ላይ ገንዘብ እንደፈለጉ ስለገባኝ 5000 ተቀብለው ሂድ አሉኝ ..እሚገርመው እኔ ብቻ ነኝ ይሄ የደረሰብኝ ብየ አላስብም ለሊቱን ሙሉ ነው ፓትሮል ይዘው እየወረዱና እየወጡ በዚ መንገድ ከ ሹፊር ገንዘብ እሚቀበሉት Addis Ababa Police Ethiopian Federal Police የሸገር ሲቲ ፖሊስ መምሪያ ይህንን የምዝበራ ሂደት እንዲያስቆሙ አሳውቁልን የሚል መልዕክት ደርሶናል።

👍42❤26👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማይቀደም ቦታ ቀድማችሁ የማይደረብ ቦታ ደርባችሁ ዝግ የመንገድ ላይ መስመርን ረግጣችሁ አታሽከርክሩ እያለን ቀን በቀን እንጮሀለን ብትሰሙን መልካም ነበር።
ከስር ያለውን መልዕክት አድርሶናል
ሾፌር ነኝ አጋጣሚ በሚኒባስ ተሳፍሬ ዛሬ 11/07/2018 ከአዲስ አበባ ወደ ሸኖ እየሄድኩኝ ነበር ከአሌልቱ አልፎ ፊቼ የምትባል ከተማ ከመግባታችን በፊት ዳገት ከርቭ ይበዛዋል መንገዱ አተን ሁሌ እንደምትለው አንዱ የተሳቢ ሹፌር ዳገት ላይ በዛላይ ኩርባላይ ደርቦ ገባ ከላይ የሚመጣ ሚኒባስ ጋር ተጋጩ ይህ አደጋም ደረሰ ከሚኒባሱ የተጎዳ ሰው አለ ወደ ጤና ጣቢያ ተወስደዋል በእርጋታና በማስተዋል እናሽከርክር። ይላል መልዕክቱ።
ጎበዝ ደርቤ ደርቤ እያልን ብዙ እንጮሀለን ሰሚ በማጣታችን እንዲህ ያሉ አደጋወችን እናስተናግዳለን ይህ ተሳቢ እንደሚታየው የሰው መስመር ውስጥ ገብቷል ዝግ መስመሩንም ረግጦ አልፎታል በራሱ እኮ ዝጉ መስመር የተሰመረ ደርቦ ማለፍ ክልክል ነው ለማለት ነበር።
እናስተውል

👍31❤11😍1