ቀን 16 / 08 / 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን በየአላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን ነገ ማለትም ሚያዚያ 17 /2018 ዓ.ም ጥናት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን ። በተለይ ደግሞ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፋና የተመደባችሁት ነገ ፈተና ስላለ እንዳትቀሩ በጥብቅ እናሳስባለን ። የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሆናችሁ ሚካኤል የተመደባችሁ ነገ ጥናት ስለሚሰጥ እንድትገኙ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ።
ት/ቤቱ

ቀን 22 / 08 / 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታችን የተማሪ ወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ ።
ትኩረት የሚሰጣቸው መልዕክትቶች አሉን በጥንቃቄ አንብባችሁ እንድትፈፅሟቸው እናሳስባለን ።
1ኛ. ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ እና የሚያዚያ ወርን እስካሁን ያልከፈላችሁ ወላጆች ክፍያችሁን ከሚያዚያ 30 / 2018 ዓ.ም በፊት እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ። ክፍያውን ከተጠቀሰው ቀን የሚያሳልፍ ወላጅ / ህጋዊ አሳዳጊ ካለ በተለይ ደግሞ ውዝፍ ክፍያ ያለባቸውን ልጆች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
2ኛ. ለ12ኛ ክፍል ተማሪወች ወላጆች በሙሉ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 / 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ት/ት ሚኒስትር አሳውቋል ። ስለሆነም ተማሪዎች ፈተናውን እስኪወስዱ ድረስ ከት/ቤት እንዳይቀሩ ጥብቅ ትዕዛዝ ከት/ት ሚኒስትር ተላልፏል :: ስለዚህ ት/ቤቱ ትምህርት አጠናቀናል ከቤታችሁ ሆናችሁ አንብቡ ብሎ መልዕክት ሳያስተላልፍ ( ሳያሳውቅ ) በራሳቸው ጊዜ ከት/ቤት የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ መንግስት ሱፐርቫይዘር መድቦ መረጃ በመሰብሰብ እርምጃ እንደሚወስድ አሳውቆናል ። ከት/ቤት ያለምንም ፈቃድ በሚቀሩ ተማሪዎች ላይ እርምጃ የሚወሰድ ሲሆን ወላጆች ይህንን አውቃችሁ ልጆቻችሁን ወደ ት/ቤት እንድትልኩ እያሳወቅን ይህንን መልዕክት በቸለልተኝነት አይቶ ተግባራዊ የማያደርግ ወላጅ ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነቱን ራሱ ወላጁ የሚውሰድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን ።
3ኛ. ፋና ክላስተር ለተመደባችሁ የ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የቅዳሜ ጥናት አብዛኛው ተማሪ እየተገኘ እያጠና አለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በአካል ተገኝቶ ባደረገው ሱፐርቪዥን አረጋግጧል :: በመሆኑም ለት/ቤቱ ተማሪዎችን ወደ ፋና ክላስተር አላክም በማለት ማስጠንቀቂያ ደርሶናል ። በተጨማሪም ይህ የቅዳሜ ጥናት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እስከሚሰጥ ድረስ የሚቀጥል መሆኑን በደብዳቤ ቢሮው ያሳወቀን ሲሆን ከዚህ በኋላ ባሉት ቅዳሜወች አንድም ተማሪ ከጥናት እንዳይቀር ስለተባልን አንድም ተማሪ ቅዳሜ ከፋና እንዳይቀር ፡፡ ሚካኤል የምትማሩትም በተመሳሳይ ቅዳሜ እንድትገኙ እያሳወቅን ወላጆች ምንም ምክንያት መፍጠር ሳያስፈልግ ልጆቻችሁን እንዳትልኩ በድጋሜ በጥብቅ እናሳስ በለን ::
4ኛ. በነዳጅ እጥረት ምክንያት በተፈጠረው የታክሲ መጥፋት ምክንያት ብዙ ተማሪዎች አርፍደው ይመጣሉ ። እኛም በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ በመስጠት አርፍደው ሰመጡ እያስገባናቸው ነው :: ስለሆነም የት/ቤት መግቢያ ሰአት እንዳይረፍድባቸው የታክሲ እጥረቱን ታሳቢ በማድረግ ሁልጊዜ ወደ ት/ቤት ከሚመጡበት ሰአት ቀደም ብለው ተነስተው እንዲመጡ በማድረግ ወላጅ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን ፡፡
የት/ቤቱ አስተዳደር

ቀን 24/08/2018 ዓ.ም
የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥናት እንደት ቀሩ ዛሬ ት/ቢሮ ፋና ይመጣሉ ችግር ውስጥ እንዳትገቡ በድጋሜ እናሳስባለን ። በሰአት 2:30 ላይ ተገኙ ።

ለመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴደራል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች
አርብ ማለትም 30/8/2018 የመምህራን አጠቃላይ ስብሰባ ስላለ ተማሪዎች የሚማሩት ግማሽ ቀን ስለሆነ 6:30 ወደ ቤት የሚመለሱ መሆኑን እናሳውቃለን ።

Forwarded from @@@
#ይዘጋጁ
ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት እያደረጉ ነው?
በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ አጋዥ የትምህርት ይዘቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድረ-ገፅ ያገኛሉ።
ይለማመዱ 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
AAEB

ቀን 07/09/2018 ዓ.ም
ለመካነሳ ደብረ ገነት ቅ/ሚካኤል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን በየአላችሁበት ይድረሳችሁ ።
በመቀጠል የሚከተሉትን መልዕክቶች እናስተላልፋለን ፡ ፡
1ኛ. የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ፕሮግረም ተራዝሟል ። ፈተናችሁ የሚጀምረው ረቡዕ ግንቦት 12 / 2018 ዓ.ም ነው :: የሚጠናቀቀው ግንቦት 14 / 2018 ዓ.ም ይሆናል ::
2ኛ. የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ መጧል ። ስለዚህ አድሚሽን ካርዱን በሚቀጥለው ሳምንት ከሰኞ - ረቡዕ ባለው ጊዜ እንሰጣለን ። አድሚሽን ካርድ የምንሰጠው ቅዳሜ ፋና ሂደው የጥናት ትምህርቱን ለተከታተሉና ነገ ቅዳሜም ጥናት ላይ ፋና እና በት/ቤታችሁ ለተገኛችሁ እና በመደበኛ ፕሮግራሙ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ላሉት ብቻ ነው ። ትምህርት ቤት እንድትገኙ በተደጋጋሚ መልዕክት ብናስተላልፍም በትምህርት ገበታችሁ ያልተገኛችሁ እና ጥናት ላይ ቅዳሜ የማናገኘች ሁ ተማሪዎች አድሜሽን የማንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እንድታውቁ መልዕክታችንን በአፅኖት እናስተላልፋለን ።
3ኛ . አድሜሽን ካርድ ለመውስድ እስከ ግንቦት ወር ያለውን መደበኛ ( ወርሀዊ ) ክፍያ እና የጥናት ክፍያ ለከፈለ ብቻ ይሆናል ።
4ኛ . ከ9ኛ-11ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች ሙከራ ሁለት (Test Two) ከግንቦት 12 - 15 / 2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቀደም ብለን ያሳወቅን ቢሆንም በዚህ ቀን የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ የእናንተ ፈተና ተራዝሟል ። ፈተናው (Test Two) የሚሰጠው ከግንቦት 17-19/08/2018 ዓ.ም ይሆናል ። ፈተናው የሚሰጠው ጠዋት ተምራችሁ ከምሳ ሰአት በኋላ ነው ።
5ኛ. ወርሀዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ እና ውዝፍ ያ ያለባችሁ ወላጆች እስከ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ። ክፍያ የምታዘገዩ ወላጆች ቅጣት የጨመረ ስለሆነ እንዳትቀጡ በወቅቱ በፈሉ ።

የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ ሆኗል።
-------------------------- // -------------------------
(ግንቦት 07/2018 ዓ.ም) ደጋግሞ መለማመድ የእውቀትን እና የክህሎትን ጉድለት ይሞላል፤ በራስ መተማመንን ያሳድጋል ሲል አገልግሎቱ ገልጿል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በበይነ መረብ (CBT) ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
በዚህም ሁሉም ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም USER Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Pass word በሚለው ላይ 1234 በማስገባት መጠቀም እንደሚችሉ አሳውቋል።
ተማሪዎች ፈተናውን ለመለማመድም በዴስክቶፕ ኮምፕዩተር፣ በላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ በታብሌት፣ በስልክና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ማንኛውንም ዓይነት ኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከግንቦት 07/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉም ገልጿል።
ተፈታኞች አዲሚሽን ካርድ ከየትምህርት ቤታቸው ማግኘት እንደሚችሉ የተገልጸ ሲሆን በየጊዜው ተማሪዎች የሚለማመዱባቸውን ፈተናዎች በተከታታይ የምንሰጥ መሆኑንም አገልግሎቱ አብራርቷል።
በመሆኑም መምህራን ፣ የትምህርት ቤት አመራርና ወላጆች ተፈታኝ ተማሪዎች እንዲለማመዱ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንዲያደርጉ በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።

it 9.pdf
808.2 KB
For Grade 9 Students
Forwarded from ዘካርያስ ምስጋናው
Grade 9 Geography UNIT EIGHT 8 note.docx
1.1 MB
ቀን 21 / 09/ 2018
ለት/ ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ማለትም ግንቦት 22 / 2018 ጥናት የምናስጠና / ጥናት የሚሰጥ / መሆኑን እናሳስባለን ። የ2ኛው ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ስለደረሰ ሁሉም ተማሪ ተገኝቶ ጥናት እንድታጠኑ ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።

ቀን 26/09/2018 ዓ.ም
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ነገ ማለትም በ27/09/2018 ዓ.ም ሁላችሁም ት/ቤት እንድታገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ስትመጡ ደብተር ይዟችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን ። የሶሻል ተማሪዎች ማርኬቲንግ ፣ አካውንቲግ እና ሂስትሪ ያላላቀ ኮርስ ስላለና ማርኬቲንግ እና አካውንቲንግ ፈተና ስለሚኖር መቅረት አይቻልም ። ት/ቤት የምትውሉም ሙሉቀን መሆኑን እንገልፃለን ።

ቀን 27 / 09 /2018 ዓ.ም
❤️ 12ኛ 'C' እና 'D' ተማሪዎች ነገ አርብ ግንቦት 28 / 2018 ዓ. ም የአካውንቲንግና ማርኬቲንግ ፈተና ስላላችሁ ጠዋት በመደበኛው ሰአት እንድትገኙ ። ስትመጡ ሂስትሪ ደብተር ይዟችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን ።
❤️ 12A እና 12B የኦንላይን ፈተና ልምምድ ስለምታደርጉ እንድትገኙ ። ስትመጡ የመማሪያ ደብተር ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን ።
ት/ ቤቱ