Forwarded from Suraphel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሚሰጠው የሊዝ ፋይናንስ የብድር አገልግሎት የሥልጠና ሰርተፍኬት እንደ ቅድመ ሁኔታ የሚታይበት አሠራሩን ማሻሻሉን ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
በዚህም ባንኩ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሰጠው ስልጠና በሂደት በስራ ላይ ሆነው እንደሚወስዱ ታሳቢ ተደርጎ ወደ ስራ መግባት የሚቻልበት አሰራር ዘርግቷል፡፡ ባንኩ ይፋ ያደረገው ይኽ አሰራር ዲቢኢ ተዐውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎችንም የሚመለከት በመሆኑ በኢጃራ (ሊዝ) ፋይናንሲንግ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መጠቀም የምትፈለጉ የስራ እቅዶቻችሁን እና ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልታችሁ ወደ ባንኩ መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#DBE

Inkulal indet meshet inchilalen blachu lemiteyikun
You can use this platforms
In addition you can learn about farming
1. https://t.me/dairyfarmgroup
2. https://t.me/ethio_egg_market
3. https://t.me/liv_farming
4. https://t.me/horsiisalukkuu16
5. https://t.me/incubator_at_home
You can use this platforms
In addition you can learn about farming
1. https://t.me/dairyfarmgroup
2. https://t.me/ethio_egg_market
3. https://t.me/liv_farming
4. https://t.me/horsiisalukkuu16
5. https://t.me/incubator_at_home