Vet Service
2.19K subscribers
1.9K photos
28 videos
95 files
535 links
*Education and informations related to Veterinary Medicine and/Animal Health
*Animal production/farming
*Vacancy announcements/promotions
For your questions or ideas use Email address: ethiohs199@gmail.com
https://t.me/veterinary_service
Download Telegram
Forwarded from Vet focus
Yefyelina beg meno yalachu AA bewust mesmer anagrun
Forwarded from ebrahim yesuf
መኖ በራሳቹ ሆነ ለድርጅት ማቀነባበር መጀመር የምትፈልጉ የመኖ ግባቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ብዛት አላ በፈለጉት መጠን~
የኑግ ፋጉሎ
የለዉዝ ፋጉሎ :
የአኩሪ አተር ኪክ ፋጉሎ
የሩዝ ገለባ
ካሳቫ ዱቄት
የባቄላ ገለባ ያልተቆላ (የተቆላ )፣ የጎያ ዱቃ ፣ የአተር ገለባዎችን ለወተት እና ድልብ
ላይ ነን እናም አ.አ እና በዙሪያው ለምትገኙ አርቢዎች እና አድላቢዎች
አድራሻ አ/አ :ጎሮ
ስ.ቁ 0925976546 በመደወል ገዥ ብቻ ይደዉል
በማጂ አካባቢ በግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት አበረታች ውጤት ስለመገኘቱ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስታዉቋል።
*
በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳት ጽ/ቤት እየተተገበሩ ከሚገኙ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት በቤንች ሸኮ እና በምራብ ኦሞ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች የቦንጋ በግ ዝርያ ማሻሻል ስራ ውጥታማ መሆኑን ተከትሎ በቅርቡ የራሱን ስያሜ የሚኖረውን የተሻሻለ የማጂ በግ ዝርያ ለማግኘት የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል።
የዚህን ስራ ዉጤታማነት ምልከታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ ወረዳ የተንቀሳቀሰው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የባለሙያዎች ቡድን በአጭር ጊዜ በተደረገ ጥረት ላለፉት 18 ወራት በተደረገ ስራ አበረታች የሆነ ውጤት ስለመገኘቱ መምህር ዘላለም አድማሱ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ዋና ተመራማሪና የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ገልጸዋል ።
ተመራማሪዉ የዚህን ፕሮጀክት አላማ ሲያስረዱ ምርታማና በአጭር ጊዜ ደርሶ ለአርሶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚሰጥ በአካባቢ ስም መጠሪያ የሚሰጠው የተሻሻለ የበግ ዝርያ ማግኘት ስለመሆኑም ጠቁመዉ እስካሁን በተሰራዉ ስራም በአንድ ጊዜ ከ2--3 ግልገሎችን መውለድ በሚችሉ የማጂ በግ ዝርያዎች መገኘታቸዉን ጠቁመዋል። በማህበረሰብ አቀፍ የበግ ርባታ ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮችም በውጤቱ ከወዲሁ ተጠቃሚ መሆን ስለመጀመራቸዉ በመስክ ምልከታው ተረጋግጧል።
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤትም ፕሮጀክቱ የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት በማስፋት በሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ስራውን በማስፋት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል።
በምዕራብ ኦሞ ዞን ማጅ ወረዳ በተመረጡ ቀበሌዎች በተሰራው ስራ ከዩኒቨርሲቲው ጎን በመሆን ድጋፍ ላደረጉ ICARDA ከስልጠና ጀምሮ እስከ ማቴሪያል ድጋፍ በማድረግ: የወረዳና ዞን ባለሙያዎች እንዲሁም አመራሮች ዩኒቨርስቲው ምስጋና ያቀርባል።
በአሁኑ ጊዜም ዩኒቨርሲቲው ስራውን በማጠናከር በቁጥር 700 የሚሆኑ የማጂ እናት በጎች አጠቃላይ ምርትና ምርታማነታቸው መረጃ ተወስዶ breeding value estimate ለማስደረግ በዝግጅት ላይ ስለመሆኑም ታውቋል።

ለማህበረሰብ ለዉጥ እንተጋለን!

Mizan-Tepi University
Light of the green Valley!
Hormonun magignet tchilalachu. Lesynchronization (lamochn wode filagot/estrus lemamtat)
Forwarded from Usmaan Leelloo