የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
142 subscribers
368 photos
4 videos
101 links
"... he might make known the wealth of his glory upon vessels of mercy, which he previously preparede for glory,..."
~Rom 9 :23
Download Telegram
“ትህትና የእወነተኛ እና የመንፈሳዊ ህይወት መለክያ ናት።”
1
ለእውነተና በእውነተ መኖር ፣ ፀጋ ይጠይቃል።
ትልልቅ ስጦታዎች ከበባድ ህመም አላቸው።
ፀጋ
በእውነት መርህ መተዳደር ነው።
2
እግዚአብሔር ለእኔ
የአምልኮ አዳራሼ ፣ አድራሻዬም
ሆኖ ተገኘልኝ።
ለክርስቲያን የለመለመ መስኩ ከአማኞች ጋር ያለ‍ው ህብረት ነው።
እድል ፈንታዬ ጌታዬ።
ያለንን አለማወቅ የማይገባ ህይወት ለመኖር በር ከፈች ነው።
መርህ
እንኳን ሰው ሀገር የማቆም ሃይል አለው።