የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
@vesselsofmercy
142
subscribers
368
photos
4
videos
101
links
"... he might make known the wealth of his glory upon vessels of mercy, which he previously preparede for glory,..."
~Rom 9 :23
Download Telegram
Join
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
142 subscribers
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
እግዚአብሔርን ከሚፈራና ከፀሎት ሰው ጎን መኖር የብልፅግና ኑሮ ነው። ምርጫችን ይሰተካከል። ስጦታውን እንቀበል።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ለካ የተሳሳተ ቦታ ላይ የቆመ ሰው በእግዚአብሔር ላይ የተሳሳተ ጥያቄ ያነሳል።
❤
3
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
በማረጋጋት ማፍጠን የሚችለው ለካ በእግዚአብሔር ብቻ ነው። ይህ በረከት ያግኛችሁ ።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
በህይወት መኖር ቀላል የሚሆነው ከእግዚአብሔር ጋራ ብቻ ነው።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ምህረቱ
የፍቅሩ መገለጫ እንጂ ጥሩ ሰው የመሆነ መለክያ አይደለም።
❤
3
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“ትህትና የእወነተኛ እና የመንፈሳዊ ህይወት መለክያ ናት።”
❤
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ለእውነተና በእውነተ መኖር ፣ ፀጋ ይጠይቃል።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ትልልቅ ስጦታዎች ከበባድ ህመም አላቸው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ፀጋ
በእውነት መርህ መተዳደር ነው።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
0:42
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
እግዚአብሔር ለእኔ
የአምልኮ አዳራሼ ፣ አድራሻዬም
ሆኖ ተገኘልኝ።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ለክርስቲያን የለመለመ መስኩ ከአማኞች ጋር ያለው ህብረት ነው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
እድል ፈንታዬ ጌታዬ።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ያለንን አለማወቅ የማይገባ ህይወት ለመኖር በር ከፈች ነው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
መርህ
እንኳን ሰው ሀገር የማቆም ሃይል አለው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy