የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
@vesselsofmercy
142
subscribers
368
photos
4
videos
101
links
"... he might make known the wealth of his glory upon vessels of mercy, which he previously preparede for glory,..."
~Rom 9 :23
Download Telegram
Join
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
142 subscribers
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“በትናንሽ መዋጮ የሚሰራ እግዚአብሔር ሳይሆን ብቻወን ታምር የሚያደረግ ታማኝ አምላክ ነው።”
❤
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“በጸሎቴ እያስታወስኋችሁ ስለ እናንተ ምስጋና ማቅረብን አላቋረጥሁም።”ኤፌሶን 1:16
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።“መዝሙር 73:25
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“በእግዚአብሔር ምክር የተመራ ሰው ህይወቱ ቀላል አይደለም።”
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“ትክክለኛ ነገር ትክክለኛ ባለሆነ ጊዜ ከማድረግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።“
👍
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
በማታውቁት ጉዳይ ጌታ እንደሚያውቅላችሁ አውቃችሁ እርሱን የምጥብቁ ሰዎች ደስ ይበላችሁ ፣ ጥብቃችሁ በራሱ ደሰ የሚል የእምነተ መንገድ ነው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ውሳኔን ጌታ ፣ ይፈልገዋል ፣ይወደዋል ፣
ደግሞም ያከብረዋል። የውሳኔ ሰው ሁን ።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
አንድ አንዴ ያልንብት ቦታ ጥያቄዎቻቸን ምን አይነት እንድሆነ ይናግራሉ።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
እምነት ማለት ያ የማሰባው ሃሳብ እውነት ነው ብሎ ማሳብ ነው።
❤
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ለካ አንድ አንድ መከራዎቻችን ፊቱን መፈለጊያ መንገደቻችንም ሆነው የገለጣሉ።
❤
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
“በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ
ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። በእግዚአብሔር ታመኑ፤ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም ዐምባ ነውና።”
ኢሳይያስ 26:3-4
❤
1
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ዘመኑ አድምጡኝ እንጂ ማደመጥ የማይፈልግበት ዘመን ነው።
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
እግዚአብሔርን ከሚፈራና ከፀሎት ሰው ጎን መኖር የብልፅግና ኑሮ ነው። ምርጫችን ይሰተካከል። ስጦታውን እንቀበል።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ለካ የተሳሳተ ቦታ ላይ የቆመ ሰው በእግዚአብሔር ላይ የተሳሳተ ጥያቄ ያነሳል።
❤
3
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
በማረጋጋት ማፍጠን የሚችለው ለካ በእግዚአብሔር ብቻ ነው። ይህ በረከት ያግኛችሁ ።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
በህይወት መኖር ቀላል የሚሆነው ከእግዚአብሔር ጋራ ብቻ ነው።
❤
2
የምህረት ዕቃ _ Vessel Of Mercy
ምህረቱ
የፍቅሩ መገለጫ እንጂ ጥሩ ሰው የመሆነ መለክያ አይደለም።
❤
3