Vamos
595 subscribers
9 photos
8 links
The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

@Vamossupprotbot
Download Telegram
Channel created
ይህን ያውቃሉ?

አዲስ ደንበኛ ሆነው 100 ብር እና ከዚያ በላይ በሄሎ ካሽ ዲፖዚት ያርጉ 20% ነጻ የመጫወቻ ነጥብ ቦነስ ያገኛሉ።

1. http://vamos.bet ላይ ይመዝገቡ
2. 100 ብር እና ከዛ በላይ በሄሎ ካሽ ዲፖዚት ያርጉ
20% ነጻ የመጫወቻ ቦነስ ወዲያውኑ ያገኛሉ

ልብ ይበሉ
ይህ ቦነስ የሚሰራው ለአዲስ ደንበኞች ብቻ ነው።

ይፍጠኑ፣ 20% ቦነስዎትን አሁኑኑ ያግኙ
ከመጀመሪያው በኃላ ለሚያደርጉት 100 እና ከዚያ በላይ ዲፖዚት ሁሌም 5% ቦነስ ያገኛሉ።

Facebook- https://www.facebook.com/vamosbetting
Telegram- https://t.me/vamosbets
🔥🔥 ቶተንሃም ከቼልሲ! የጨዋታ ቅድመ እይታ! 🔥🔥

ቼልሲ ተጋጣሚዎቹን በቀላሉ እያሸነፈ ይገኛል። አሁን ደግሞ ከመቼውም በበለጠ በቨርነር ፋንታ በሉካኩ የአጥቂ መሪነት። በመጨረሻው ጨዋታቸው ሉካኩ ባስቆጠረው አንድ ግብ የሩሲያ ምርጡን ቡድን ዜኒትን አሸንፈዋል።
ቶተንሃም በአዲሱ የውድድር ዘመን አጀማመር ጥሩ ነበር ፣ ነገር ግን በድሮው ተቀናቃኛቸው ፓትሪክ ቪራ የሚመራውን ክሪስታል ፓላስን ሲያገኙ እና 0-3 ሲሸነፉ መሰናክል ገጥሟቸዋል። ከጠንካራው የቼልሲ ቡድን ጋር የተሻለ አቋም ማሳየት ይችሉ ይሆን? 🤔🤔

ለበለጠ መረጃ
👇👇
Facebook- https://www.facebook.com/vamosbetting
Telegram- https://t.me/vamosbets
🤩🔥🔥🇫🇷 ፒኤስጂዎች ከሊዮን ጋር ይገናኛሉ! የዕለቱ ምርጥ ጨዋታ! 🇫🇷🔥🔥🤩

የሜሲ ፣ የኔይማር እና የምባፔ የሶትዮሽ ጥምረት ለመጀመርያ ጊዜ በምርጥ 11 በተሰለፉበት ጨዋታ ፣ ፒ.ኤስ.ጂዎች ማንም ሰው ባልጠበቀው ውጤት ከትንሹ ክለብ ብሩጅ ጋር 1-1 ተለያይተዋል ። በጨዋታዉም ብዙ ዕድሎችን መፍጠር የቻሉት የብሩጅ ቡድን ነበሩ። እነዚህ ምርጥ አጥቂዎች ለሁለተኛ ጊዜ አብረው በሚሰለፉበት ጨዋታ ይሳካላቸዋል እና በስተመጨረሻ እኛ የምናውቀው አስደናቂ ብቃታቸውን ያሳዩን ይሆን?

ለበለጠ መረጃ
👇👇
Facebook- https://www.facebook.com/vamosbetting
Telegram- https://t.me/vamosbets
ቼልሲዎች ለመጨረሻው የ2021 ጨዋታ በስታምፎርድ ብሪጅ ብራይተንን ያስተናግዳሉ። በዚህ አመት በሚያዝያ ወር ከቼልሲ ጋር ያደረጉት የመጨረሻ ጨዋታቸው 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ብሉስ ሁለት ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት ካጠናቀቁ በኋላ በቦክሲንግ ዴይ አስቶንቪላን 3-1 አሸንፈዋል ፣ አሁንም በዛ ድል ተነቃቅተው ለማሸነፍ ተስፋ ያደርጋሉ። ሲግልሶችም በተመሳሳይ ቀን ብሬንትፎርድን 2-0 አሸንፈው በኢፒኤል የነበራቸውን ያለድል ጉዞ አብቅተዋል። ዓመቱን በጥሩ ሁኔታ የሚያጠናቅቀው የትኛው ቡድን ነው? ውርርዶን ወደ vamos.bet በመሄድ ያስቀምጡ!

ለበለጠ መረጃ
👇👇
Facebook- https://www.facebook.com/vamosbetting
Telegram- https://t.me/joinchat/Vi6IqdbUosVOyDuT
👏🏾 ለከፍተኛው የገንዘብ መጠን አሸናፊያችን እንኳን ደስ አለዎት! 👏🏾

Vamos.bet ትልቅ ድሎችን በማግኘት የአሸናፊነትን ስሜት መላበስ የሁሉም ሰው እድል ነው!
በቫሞስ ከፍተኛውን የገንዘብ መጠን ላገኙት አሸናፊያችን እንኳን ደስ አለዎት ማለት እንፈልጋለን! ቀጣዩ ትልቅ ድል የማን ይሆን? እርስዎም እንደዚህ አሸናፊ መሆን ይችላሉ! ተስፋ ሳይቆርጡ መሞከርዎን ይቀጥሉ። ለሁሉም የቫሞስ ደንበኞቻችን ከወዲሁ መልካም ዕድል እንመኛለን። በቫሞስ ማሸነፍዎን ይቀጥሉ!

ለበለጠ መረጃ
👇👇
Facebook- https://www.facebook.com/vamosbetting
Telegram- https://t.me/vamosbets
ትላንት እና ከትላንት ወድያ በተደረጉ የቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች የእንግሊዝ ክለቦች ድል የቀናቸው ሲሆን ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን ሊቨርፑል ደግሞ ሲቪያን አሸንፈዋል። 7 ግቦች የተቆጠሩበት የሲቲ እና ማድሪድ ጨዋታ እጅግ አዝናኝ የነበረ ሲሆን ማን እንደሚያልፍ ለመናገርም ቀላል አይደለም። በአንፃሩ ትላንት የተደረገው ጨዋታ በሊቨርፑል ፍፁም የበላይነት የተጠናቀቀ ሲሆን የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አይመስልም ነበር። ብዙ ሃያላንን ጥሎ ያለፈው ቪላሪያል በመልሱ ጨዋታ የተሻለ ብቃት ያሳየን ይሆን? ወይስ ሁለቱንም የእንግሊዝ ቡድኖች የዋንጫ ጨዋታው ላይ ምንመለከታቸው ይመስላችኋል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/Vamosbets
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ እና ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ወሳኝ ውጤቶች የተመዘገቡ ሲሆን ማርሴ ከሬንስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ተሸንፎ ከቻምፒዮንስ ሊግ ደረጃ ውጪ የሆነ ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል ተሸንፎ ቶተንሃም ካሸነፈ በኋላ ምርጥ 4 ውስጥ የመጨረስ እድሉ ከአርሰናል ያመለጠ ይመስላል። በዋንጫ ፉክክሩም ማንችስተር ሲቲ ሁለት ወሳኝ ነጥቦችን ጥሏል። በሴሪ አ የዋንጫ ፉክክር ኤሲ ሚላን እና ኢንተር ሁለቱም ጨዋታዎቻቸውን አሸንፈው ዋንጫው በመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት እንዲወሰን አድርገዋል። ሁለቱን የሊግ ዋንጫዎች ማን ያነሳል ትላላችሁ? አርሰናልንስ በሚቀጥለው አመት በቻምፒዮንስ ሊግ እንመለከተው ይሆን?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/Vamosbets
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
🔥በአዲስ ሁኔታ በጀመርነው ምርጥ ሳምንታዊ ውድድር እስከ 100 ነጥቦችን ያሸንፉ!🔥
በዚህ አስደሳች ውድድር ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ግምትዎን ማስቀመጥ እና ከታች ያሉትን መመሪያዎች መከተል ብቻ ሲሆን የእነዚህን ግጥሚያዎች አሸናፊ ቡድኖች በትክክል ከገመታችሁ 20 ነጥቦችን የምታገኙ ሲሆን የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ከገመታችሁ ደግሞ 100 ነጥቦችን ታገኛላችሁ!

ባየር ሙኒክ ከ ሌቨርኩሰን (አርብ 3:30)
አንገርስ ከ ማርሴ (አርብ 4:00)
አርሰናል ከ ቶተንሃም (ቅዳሜ 8:30)
በትክክል ይገምቱ እና ብዙ ነጥቦችን ያሸንፉ!
‼️‼️‼️
የነጥብ አሸናፊ ለመሆን የሚከተሉት መመሪያዎች በሙሉ ማሟላት ይኖርባችኋል!

1. ይህንን ፖስት በይፋ ያጋሩ።
2. ይህንን ፔጅ ላይክ ያድርጉ።
3. ከላይ የተጠቀሱትን የእያንዳንዱን ግጥሚያ አሸናፊ በትክክል ይገምቱ ወይም ደግሞ የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ። ግምትዎን እስከ አርብ ምሽት 3:30 ድረስ በዚህ ፖስት ስር ከ አይዲ ቁጥሮ ጋር ይፃፉ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ ከጻፉ ግምትዎ ውድቅ ይሆናል። ሁሉም ኤዲት የተደረጉ ኮሜንቶች ውድቅ ይሆናሉ። ሁሉም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው እና ሶስቱም ግምቶች ተመሳሳይ መሆን አለባቸው(ወይ የአሸናፊዎች ብቻ ግምት ወይም የትክክለኛ ውጤቶች ብቻ ግምት)
4. በዚያ ቀን በሚደረጉ የቡንደስ ሊጋ ፣ ሊግ 1 እና ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያዎች በድህረ ገፃችን ላይ ይወራረዱ።
5. ግምትዎ ትክክል ከሆነ እና የመጀመሪያዎቹን አራት መመሪያዎችን ከተከተሉ እንደ ግምትዎ አይነት 20 ወይም 100 ነጥቦችን ያገኛሉ።
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!🥳🥳🥳

Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666