ንጉሥ ዳዊት ሕዝቡን በመቁጠሩ ምክንያት መቅሠፍት መጥቶ ሰባ ሺህ ሰው በሞተ ጊዜ፣ የኃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና የዳዊት ንስሐ ምን ይመስል ነበር?
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፦
👉 https://youtu.be/WCyMQmLxmmA?si=v5T4ZIcju44fUbJE
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፦
👉 https://youtu.be/WCyMQmLxmmA?si=v5T4ZIcju44fUbJE
YouTube
#የእግዚአብሔር_መላክ_ሚካኤል #የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር "ሰባ ሺህ ሰው" - አዲስ ዝማሬ | New Ethiopian Orthodox Mezmur 2016
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ለኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይሁን!
ይህ ዝማሬ ንጉሥ ዳዊት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ሕዝቡን በቆጠረ ጊዜ፣ መቅሠፍት መጥቶ ሰባ ሺህ ሰው በሞተበት ወቅት፣ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይዞ በኢየሩሳሌም ላይ ሲቆም ዳዊት ያቀረበውን ንስሐና ተማጽኖ የሚያስታውስ መንፈሳዊ መዝሙር ነው።
ርዕስ፦ የእግዚአብሔር መላዕክ (የቅዱስ ሚካኤል…