upliftingET
1.11K subscribers
9 photos
2 files
5 links
እንኳን ደህና መጡ | welcome
ወደ #ቻይና ወይም #ጣልያን #በዲግሪና #ማስተርስ ያለምንም ቅድመ ክፍያ መማር ለምትፈልጉ ብቻ
ከእኛ ጋር በመሆን ህልምዎን ያሳኩ
ለበለጠ መረጃ +251973247312
@uplifting_agent

#travel #agency #travelagency
Download Telegram
Channel photo updated
Channel name was changed to «uplifting.et»
Channel photo updated
Channel name was changed to «upliftingET»
We’re here with another Venture 360 this time in Desse!

Join us this Saturday, Oct 19th (8 AM - 12 PM) at Lucy Hotel for an insightful conversation on digital marketing in the ecommerce world.

Keynote speaker Aron Kemil will be sharing his secrets on digital marketing and its correlation with ecommerce.

Make sure you join us!

#Venture360 #Desse #Ecommerce #DigitalMarketing #Networking #BusinessGrowth
2👍1
እንኳን ደህና መጡ
ወደ ቻይና ወይም ጣልያን ሂደው መማር
ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከእኛ ጋር በመሆን የትመህርት ቪዛ ያግኙ

ቴሌግራም ቻናል https://t.me/upliftingET
ስልክ +251973247312
@uplifting_agent
2. ያለምንም ቅድመ ክፍያ ቻይና ሂደው ይማሩ

መልካም ዜና ይዘን መተናል
በዲግሪ ውይም በማስተር ቻይና ሂደው መማር ለምትፈልጉ አስፈላጊውን መረጃ እና መስፈርቱን ለምታሙዋሉ በሙሉ ከታች ያለውን ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ሙሉ መረጃውን በውሰድ ፕሮሰስ መጀመር ትችላላችሁ፡፡

ቴሌግራም ቻናል https://t.me/upliftingET
ስልክ +251973247312
@uplifting_agent
all the first information needed

መረጃ እና መስፈርቱን ለምታሙዋሉ

+251973247312 CALL NOW
italy.pdf
566.1 KB
China (2).pdf
349.9 KB
1
20ሺህ ብር በ1 ወር የስሩ
ለስራ ፈጣሪዎች እና ለስራ ፍለጊዎች መልካም ዜና ይዘን መተናል
በማስተር ካርድ ፋውነዴሽን እና አይስ-አዲሰ የሚዘጋጀው ከ60 ሺህ በላይ ወጣቶችን ስራ የመፍጠር ፕሮግራም ነግ አርብ ታህሳስ 18/ 2017 ዓ.ም በሉሲ ሆቴል ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት መታችሁ እንድትሳተፉ ይጋብዛል
•  የራሳችሁ የቢዝነስ ሀሳብ ያልችሁ በተለይ በማንፋክቸሪኒግ በቴክኖሎጂ በሶፍትዌር ዴቭሎፕመንት እና ሌሎች ሀሳቦች ካችሁ ነገ በመገኝት ሀሳበችሁን እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የቢዝነስ ሃሳቡ በፕሮፖዛል የተዘጋጀ ከሆነ ነገ እዛው ባላችሁበት ታቀርባለችሁ፡፡
•  በአፍሊየት ማርኬቲንግ ላይ በመስራት ተጨማሪ ገቢ ማግኝት  የምትፈልጉ ሙሉ መረጃውን ነገ ወስዳችሁ ገቢ ማገኝት መጀመር ትችላላችሁ

መግቢያ በነፃ
ለበለጠመረጃ +251931627732
👍1
ክፍት የስራ ቦታ
የስራ መደብ፡ ካሸር
የስራ ቦታ፡ ናቲ የወንዶች ፀጉር ቤት (ደሴ ቅርንጫፍ)
ፆታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራው ዝርዝር
• ገቢና ወጪን በጥንቃቄ መመዝገብ
• የስራ ቦታን እና የግል ንፅህናን በአግባቡ መጠበቅ
• ሃይስኩል የጨረሰች
• የቀበሌ መታወቂያ እና ተያዥ ማቅረብ ምትችል
• ቀልጣፋ ተግባቢና ጥሩ የስራ ፍላጎት ያላት
• እራሷን በአግባቡ የምትጠብቅ
• የስራ ሰዓት የምታከብር እና የስራ ጫና የምትቋቋም
• ከማንኛውም ሱስ ነጻ የሆነች
• የድረጅቱን ህግ እና ደንቦች ማክበር እና ተገዢ መሆን ግዴታ ነው
ለስራው ብቁ የሆናችሁ የሚከተሉትን መረጃዎች በቴሌግራም +251931627732 መላክ ትችላላችሁ።
• ሙሉ ስም
• ስልክ
• የመኖሪያ አድራሻ
• የትምህርት ማስረጃ
👍2
Anyone who can do a website developmnet by using WordPress
Contact 0931627732
የፔፐር ባገ አስራር እና የስክሪን ህትመት ስራ ስልጠና በደሴ

🫴የፊስታል አጠቃቀም አዋጅ በመሻሻሉ ምክንያት የፔፐር ባግ ( የወረቅት ከረጢት) የማምረት የስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ለሚፍልጉ ጥሩ እድል ይዞ መጥቶዋል። የፔፐር ባግ ስራ በአነስተኛ ካፒታል እና ቦታ መሰራት መቻሉ በስራው ዘርፍ ለመሰማራት ጥሩ አማራጭ ነው።

👉በዚህም መሰረት ኢቮክ ህትመት ስራዎች መማር ለምትፍልጉ እድሉን አመቻችቶል።

👇👇👇👇👇👇👇👇
የስልጠናው ዋና ዋና ክፍሎች

1. የወረቀተ አይነቶች እና አጠቃቀም
2. ፓተርን እና ዲዛይን ስራ
3. ለተለያየ ጥቅም የሚውሉ የወረቀት ከረጢት አሰራር
4. የስክሪን ህትመት አሰራር
5. የሜሽ እና ፍሬም አዘገጃጀት
6. የህትምት ቀለም አዘገጃጀት
7. የሜሽ ማቃጠል እና ላይት ቦክስ አጠቃቅም
8. የፔፐር ባግ ( የወረቅት ከርጢት) ላይ ህትመት


እነዚህን ከላይ የተዘርዘሩትን በዋናነት መነሻ በማድረግ የቲዮሪ (theory) እና የተግባር የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅተናል

መሰልጠን ለምትፈልጉ እና ለበለጠ መረጃ በ 09 34 34 34 12 ይደውሉ
አድራሻ ፦ ደሴ ሸል የድሮው ፖስታ ቤት ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ

https://t.me/Evoke_support
1🔥1
🌟ኬክ ካርቶን ይፈልጋሉ 🌟

ለኬክ የቶርታ ካርቶን በ1ኪሎ፣ በ2ኪሎ እና ግማሽ ኪሎ በተመጣጣኝ ዋጋ የድርጅትዎን ሰም እጉልቶ በሚያውጣ ዲዛይን ይፍልጋሉ?

በፈልጉት ዲዛይን
ጥራት ያልው ህትመት እና ወረቀት
በተመጣጣኝ ዋጋ
የድርጅትዎን አርማ፣ ስምና ቀለም የያዘ

👉ለዚሀ መፍትሄ እኛ ጋረ ያገኛሉ፡፡ ድርጅታችን ኢቮከ ህትመት እና ብራንዲንግ ለኬክ ካርቶን ፈላጊዎች በተለያየ የመጠንና የዋጋ አማራጭ እያመረትን ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት እየስጠን እንገኛልን፡፡

ትዕዛዝዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቀን እናደርሳለን።

ለበለጠ መረጃ
📌 ቴሌግራም https://t.me/Evoke_printing
📲 0934343412
📲0996876143
📲0914856575
1
🥳በአጭር ጊዜ ውስጥ የሁለት ሙያ ባልቤት ይሁኑ 🥳

👉ማዳበሪያ ላይ
👉 ፕላስቲክ ላይ
👉ጨርቅ
👉 ፔፐር ባግ ላይ እንዴት ህትመት እንድሚሰራ እና ሙሉ የፔፐር ባግ አስራር ስልጠና እየሰጠን እንገኛል

🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟🌟
የስክሪን ፕሪንቲግ ወይም የሜሽ ህትመትና የፔፐር ባግ አሰራር በተግባርና በቲዮሪ በታገዘ በተሞላ የስልጥና ማቴሪያል ከየካቲት 02 ጀምሮ በ4ተኛ ዙር ስልጠና እንሰጣልን መስልጠን ለምትፈልጉ ከጥር 26 ጀምሮ ምዝገባ ላይ ነን።

መሰልጠን ለምትፈልጉ እና ለበለጠ መረጃ
📲 በ 09 34 34 34 12 ይደውሉ
📌አድራሻ ፦ ደሴ ሸል የድሮው ፖስታ ቤት ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ

https://t.me/Evoke_support
Forwarded from ስራ-Link
🧩 Job Title: ዌይተር (Waitress)

💼 Job Type: full-time

📍 Location: Dessie

👤 Gender: Female

👥 People Required: 1

📝 Description
አይጠየፍ ሆቴል እና ስፓ – የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ መደብ፡ ዌይተር

🏢 አይጠየፍ ሆቴል እና ስፓ (Private)

📋 How to Apply:
📍 In-Person Application:
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሆቴሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ፡ 📞 0333122252 / 0930285900

From: @sra_link | @sra_link_bot
🚀 በ2 ወራት ውስጥ የዲጂታል ክህሎትዎን ያሳድጉ! 🚀

በ2026 በገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን የዲጂታል ክህሎቶች ለማዳበር ተዘጋጅተዋል? የራስዎን የስራ ዕድል ለመፍጠር፣ ሲቪዎን (CV) ለማጠናከር ወይም ምርጥ የብራንድ ማስታወቂያዎችን ለመስራት ይህ ኮርስ ለእርስዎ ተዘጋጅቷል!
የሁለት ወር የተጠናከረ የዲጂታል ክህሎቶች ስልጠና ምዝገባ በይፋ ጀምረናል።

📚 የሚሰጡ የስልጠና ዘርፎች፦
ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design): ማራኪ የሆኑ የፊልም፣ የባነር እና የሎጎ ዲዛይኖችን መስራት።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing): ፕሮፌሽናል የሆኑ የቪዲዮ ምስሎችን ማቀናበር፣ ማስተካከል እና ተወዳጅ ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (Basic Computer Skills): የኮምፒውተር አጠቃቀም፣ ጠቃሚ የሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች እና የዲጂታል ስራዎችን ማከናወን።

📅 የስልጠናው መረጃ፦ ክፍይ 7000 ብር
የቆይታ ጊዜ፦ 2 ወራት (የተጠናከረ ስልጠና)
🗓 የቀናት ብዛት፦ በሳምንት 3 ቀናት
የሰዓት አማራጮች፦ ለእርስዎ በሚመች ሰዓት መምረጥ ይችላሉ፦
የጠዋት ክፍለ-ጊዜ (Morning Batch) 🌅
የከሰዓት ክፍለ-ጊዜ (Afternoon Batch) ☀️

💡 እኛን መምረጥ ለምን አስፈለገ?
ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ ስልጠና።
ለጀማሪዎች የሚሆን ቀለል ያለ አቀራረብ።
ስልጠናውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች የየምስክር ወረቀት (Certificate) እንሰጣለን።

⚠️ የመማሪያ ክፍሉ ጥራት ለመጠበቅ በየክፍለ-ጊዜው የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር ውስን ነው!
📲 ለመመዝገብ፦
👉 ቦታዎን አሁኑኑ ለማስያዝ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን፦ 033 311 41 30

ዛሬውኑ በዕውቀትዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ። ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ!
1