UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
11.4K subscribers
217 photos
1 video
152 files
173 links
This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office

@UnityRegistrar


UNITY UNIVERSITY bank Account:

Dashen: 0008904786086

Awash: 01304046370100 (TVET)

P.O.Box: 6722

Email: registrar@uu.edu.et

Website: https://uu.edu.et/
Download Telegram
To all Students.

Except;👇

1. Late registration.
2. Class changes requisites.
3. Failure to read notices and adhere to instructions.


The Registrar's Office is available at any time to address any other inquiries.


@UnityRegistrar
ለመጀመሪያ አመት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች

የባች ክፍያ ላይ ልዩነት ስላላ እስክናሳውቃችሁ ድረስ ምዝገባችሁን እንድታዘገዩት እንጠይቃለን።

JOIN US:

@UnityRegistrar
ለመጀመሪአመት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች

ክፍያ የተስተካከለ በመሆኑ፣ በአካውንታችሁ በመግባት የ2ተኛ ሴሚስተር ምዝገባና ክፍያ እስከ ቅዳሜ ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን።

ምዝገባችሁ የሚጠናቀቀው "Academic Profile" ላይ ገብታችሁ "Billing" የሚለው ውስጥ "Total Unpaid = 0" ወይንም "Payment Status =  Approved" ሲሆን ብቻ ነው::

ይህ ካልተሟላ ምዝገባችሁ አልተጠናቀቀም። ክፍያችሁ በወቅቱ ካልተጠናቀቀ ቅጣት ይኖረዋል፤ ውጤት አይገባም።

ማሳሰቢያ
1. ከቅዳሜ ቦሀላ ለሁሉም ተማሪ ቅጣት ይጀምራል።

2. ክፍያ በቴሌብር የምትከፍሉ የሚቀራችሁ መታወቂያችሁን 04 ቁጥር ማሳደስ ብቻ ነው።

3. ክፍያ በባንክ የምትከፍሉ ከክፍያ ቦሀላ 08 ቁጥር ካሸሮች ጋር ማወራረድ፣ ከዛ 10 ቁጥር ክፍያችሁን " Approve" ማስደረግ፣ መጨረሻ ላይ መታወቂያ 04 ቁጥር ማሳደስ ይጠበቅባቸኋል።

4. ክፍያችሁና ኮርሳችሁ እንደ ዲፓርትመንታችሁ ይለያያል። (Computer, Architecture, Civil & Nursing)

5. ከዚህ በታች መለያ ቁጥራችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች፣ በቢሮ ስለተመዘገባችሁ የሚቀራችሁ ክፍያ ብቻ ነው።

UUR00359/16
UUR00359/16
UUR02042/16
UUR00706/16
UUR00915/16

6. ጧት የተመዘገባችሁ ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት ሪጅስትራር ቢሮ በነገው እለት እንድታናግሩ።




JOIN US:

@UnityRegistrar
‼️አስቸኳይ!!

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች በነገው ዕለት ቢሮ ቁጥር 02፣ እስከ ጧቱ 3:00 ድረስ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

1. BHAM CHUOL KUEC
2. DINA MULUGETA KINFE
3. FEYSEL AHMED BERHE
4. ZEHARA SEID MEHAMMED
3. MARTHA NEGASH ASFAHA
4. BETSEGAW BEKELE BIRU
5. HANA MESFIN DIFFE
6. LIDIYA SOLOMON WELDERUFAEL
7. SURAFEL TADESSE TESFAYE
8. MAHLET MULUGETA WOLDEMICHAEL
9. HAGER WERKU AYELE
10. BIRUK ALEMAYEHU HAILE
11. BASLEAL SEMACHEW SENTAYEHU
12. MARIAMAWIT GIDEY TSEGAYE
13. FEVEN BERHANE TESFAY
14. ZERIHUN ARAGE DEJENE
15. KIRUBEL BERHANU FENTAW


JOIN US:

@UnityRegistrar
ለሬሜዲያል ተማሪዎች‼️

በፈተና ጊዜ ማርፈድ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
የፈተና ሰዓት:
👉 ጠዋት 3፡00 ሠዓት
👉 ከሠዓት በኋላ 7፡00 ሠዓት እና 10፡00 ሠዓት መሆኑን እናሳውቃል፡፡

To all remedial students‼️

Being late for the exam is strictly prohibited.
Exam Times:
👉 Morning: 9:00 A.M.
👉 Afternoon: 1:00 P.M. and 4:00 P.M.



@UnityRegistrar
June 2016 Exit Exam



@UnityRegistrar
‼️ አስቸኳይ ‼️


የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ
(June 2016 Exit Exam)


ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የመረጃ መቀበያ ድረገፅ በዛሬው ዕለት ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዋውቋል።

ካሁን በፊት የተላከው የተማሪዎች መረጃ ላይ ሞባይል እና ሌሎች መረጃዎች እንዲጨመር ጠይቀዋል።

በቀጣይ ውጤትና ሌሎች መረጃዎችን የምታውቁት በሞባይላችሁ በመሆኑ ይህንን በመጫን ፎርሙን እስከ ሰኞ ድረስ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ

1. ፎርሙ የሚያገለግለው ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱና፣ ስማቸው ለተላለፈ ተማሪዎች ብቻ ነው።

2. ፎርሙን በተባለው ቀን ባለመሙላት ለሚፈጠር ማንኛውም ክፍተት ሀላፊነቱ የተማሪው ነው።

3. ስሙ የተላለፈ ሁሉም ተማሪ ፎርሙን መሙላት አለበት።



Form 🔗: {Click here}





JOIN US:

@UnityRegistrar
✳️ Urgent ‼️


የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ
(June 2016 Exit Exam)


ከላይ ባለው ማስታወቂያ መሰረት ፎርሙን ያልሞሉ ጥቂት ተማሪዎች አሉ። በዛሬውና በነገው እለት የማትሞሉ ከሆነ ሲስተሙ ላይ መረጃችሁ በሚጫንበት ወቅት ስለሚዘላችሁ ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ፎርሙን ለመሙላት 👇

Form 🔗: {Click here}





JOIN US:

@UnityRegistrar
ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ
(June 2016 Re-Exit Exam)

1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል።

2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም።

3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን።

4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው።


JOIN US:

@UnityRegistrar
Exit Exam Tutorial




JOIN US:

@UnityRegistrar
Mobile phone during Exam☝️




JOIN US:

@UnityRegistrar
ለመጀመሪአመት ተማሪዎች


ምዝገባችሁ የሚጠናቀቀው "Academic Profile" ላይ ገብታችሁ

1. "Billing" የሚለው ውስጥ "Total Unpaid = 0" ወይንም "Payment Status =  Approved" ሲሆን

2. "Registration" ላይ የምትማሯቸው ሁሉም ኮርሶች ሲኖሩ እና

3. መታወቂያ ሲታደስ ብቻ ነው::

ይህ ካልተሟላ ምዝገባችሁ አልተጠናቀቀም። ውጤትም አይገባላችሁም።




JOIN US:

@UnityRegistrar
To Remedial 2016 Students

Remedial students at Al-Amoudi Campus who have missed final exams are kindly requested to apply for make-up exams from May 13-14, 2024 in Office 9 or 11 on the top floor of the Knowledge Center or the library building at Gerji, Al-Amoudi Campus. You are required to provide the following pieces of information while applying for the exam(s):
1. Full Name
2. Full Section Name
3. Subject(s) missed
4. Full name of instructor
To: Pre-university Remedial Students who have Missed Final Exams
You are kindly requested to make the required payments for the make-up exams you have applied for from May 16-20, 2024. Follow these steps:
1. Collect Dashen Bank Account Number from the Finance Office (found in Unity Academy’s compound Room No. 8)
2. Deposit the required amount at a nearby Dashen Bank
3. Take the cash deposit slip to the Finance Office and collect receipts
4. Submit one of the receipts to the secretary (Office 11 on the top floor of the library building)
Note: Only students who meet the above requirements are allowed to take the make-up exams.
To: All Pre-university Remedial Students who Missed Final Exams (Al-Amoudi Campus)

The deadline for making payment has been extended until tomorrow, May 21, 2024 at 11:30 AM.

Please note that only students who have made the required payments will be eligible to take the make-up exams.

Make your payment by the deadline to avoid missing this opportunity.

Thank you for your attention.


ፈተና ላመለጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች
እስከ ነገ ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡30 ድረስ ክፍያ ከፍሎ ደረሰኝ ያላስገባ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡