Not Eligible (Other reason).pdf
60 KB
‼️ ለሰኔ 2017 የመውጫ ፈተና ላመለከታችሁ (ለመጀመሪያ ጊዜ)
ዝርዝራችሁን ተመልክተን የምትችሉና የማትችሉትን ለይተናል። ስለዚህም ስማችሁን በማየት ችግር ካለ
⚡️ የፋይዳ ቁጥር ለመስጠት ቢሮ ቁ. 02 ፣
⚡️ በሌላ መስፈርት አታሟሉም የተባላችሁ ቢሮ.ቁ 04 ማናገር ትችላላችሁ።
⚡️ የምታሟሉ ክፍያ ስትጠየቁ ትከፍላላችሁ።
💥 @UnityRegistrar
💥 Info: {Click Here}

የብሔራዊ መታወቂያ (ፍይዳ) ምዝገባን ይመለከታል።
ትምህርት ሚኒስቴ ከሰኔ 2017 ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች እና ዳግም ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደቅድመ ሁኔታ መቀመጡ ይታወቃል። በመሆኑም በተቋማችሁ እየተማሩ ያሉና ከዚህ ቀደም ተፈትነው ማለፊያ ውጤት ሳያሟሉ የቀሩ የተቋማችሁ ተፈታኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ምዝገባ እንዲያካሂዱ ባሉት አማራጮች በሙሉ በቂ መረጃ እንድታደርሷቸው እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፡
1.ለመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች መረጃ ማስገቢያ ሲስተም (https://eap.ethernet.edu.et ) ላይ ማስተካካያ ስልተደረገ በቅርቡ ORIENTATION የምንሰጥ ይሆናል።
2.ዳግም ተፈታኝ አመልካቾች ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም -- ግንቦት 05/2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
3.ዳግም ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍሉት በቴሌ ብር በኩል ብቻ ነው።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
💥 @UnityRegistrar Info: {Click Here}

ማስታዎቂያ
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው።

✨ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች
የፋይዳ ቁጥር ለመጀመሪያም ሆነ ድጋሚ ለሚፈተኑ ተማሪዎች እንፈሚያስፈልግ ማሳወቃችን ይታወቃል።
ስለሆነም ከዚህ በፊት {ይህንን ይጫኑ} ባሰወቅናችሁ መሰረት ቁጥሩን ያልሰጣችሁ ተማሪዎች እስከ ሀሙስ ሚያዚያ 16፣ 2017 ዓ.ም ድረስ እንድትሰጡ እያሳሰብን፣ የማያሟሉ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ የማይችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
✨ማሳሰቢያ፣
የውጭ ዜጎችም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
✨To all students taking the Exit Exam
To take Exit Exam, it is mandatory to provide your Fayda registration number.
As previously [Click Here] communicated, we remind you that students who do not submit their Fayda number by Thursday, April 24, 2025, will not be allowed to sit for the exam.
✨Note:
Foreign nationals are also required to submit their Fayda number.

2017 Second Semester Final Exam Schedule.xlsx
71.5 KB
Final Exam Schedule
‼️ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች
ድጋሚ የምትፈተኑ የፋይዳ ቁጥር የምታስገቡት፣ በትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቂያ መሰረት {እዚህ ይጫኑ} ኦንላይን ነው።
💥 @UnityRegistrar Info: {Click Here}
ድጋሚ የምትፈተኑ የፋይዳ ቁጥር የምታስገቡት፣ በትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቂያ መሰረት {እዚህ ይጫኑ} ኦንላይን ነው።
💥 @UnityRegistrar Info: {Click Here}
‼️ለሁሉም ተማሪዎች (ከ2014 ባች ጀምሮ)
በአካውንታችሁ የኮርስ ምዝገባ እና "Paid" የሚል ደሰረሰኝ ከሌለ፣ አካውንታችሁ ላይ ባለው ሴክሽን እየተማራችሁ ካልሆነ (የ"Add" ሴክሽንን ጨምሮ) ማጠቃለያ ፈተና ላይ ስማይችሁ የማይኖር በመሆኑ፣ ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማስታወሻ
⚡️ መልዕክቱ የቀድሞ ቀራንዮ ሁሉንም ተማሪዎች ይመለከታል።
⚡️ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካለ ቢሮ ቁጥር 04 መጠየቅ ይቻላል።
⚡️ ለማረጋገጥ : "Login - Dashboard - Academic profile - registration - bill" በመግባት ማረጋገጥ ይቻላል።

‼️ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች (ለመጀመሪያ ጊዜ)
ስለክፍያ
መስፈርቱን እንደምታሟሉ ያሳወቅናችሁ እና የፋይዳ ቁጥር ቀርቶባችሁ የሰጣችሁ፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 28 እና ረዕቡ ሚያዝያ 29፣ 2017 ዓ.ም ለትምህርት ሚኒስቴር የሚከፈል ብር 500 (አምስት መቶ) በዳሸን ሱፐር አፕ በመክፈል፣ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ፣ 08 ቁጥር በማወራረድ፣ የሚሰጣችሁን ሰማያዊ ደረሰኝ ቢሮ ቁ 02 እንድትሰጡ እያሳሰብን፣ ክፍያውን በወቅቱ ላላጠናቀቀ ተፈታኝ ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
ማስታወሻ
የደረሰኙ ኮፒ ስትሰጡ ጀርባው ላይ፣
⚡️ ሙሉ ስም
⚡️ "ID"
⚡️ዲፓርትመንት እና
⚡️ባላ 16 ዲጂት የፋይዳ ቁጥር (FCN Number) መፃፍ እንዳትረሱ።
✅ መክፈያ አካውንት: Dashen Bank 0008904786086

Eligible for post2.pdf
143.2 KB
ለሰኔ 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች
ያሟሉ ስም ዝርዝር
የሰኔ 2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተናን ለመፈተን፣ ኮርስ፣ ውጤት፣ ፋይዳ ቁጥር እና ክፍያ ያሟላችሁ ከዚህ በላይ ያለው ፋይል ላይ ስማችሁ ተያይዟል።
ከዚው ፋይል ውጭ ስም ዝርዝር የማይላክ በመሆኑ፣ ስህተት ካለ ዛሬ እና ነገ ማሳወቅ የምትችሉ ሲሆን፣ ከነገ ከሰዓት ቦሀላ መረጃው ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማስታወሻ
መረጃው የሚመለከተው የገርጂና የርቀት ተማሪዎችን ነው።
To June 2017 Exit Exam Candidates
Final Name List
The attached file contains the final list of students eligible for the June 2017 Exit Exam. It includes those who have completed all required courses, submitted their Fayda number, achieved a CGPA above 2.00, and paid the exam fee.
If your information is missing or incorrect, please inform us today or tomorrow morning. The list will be submitted to the Ministry of Education by tomorrow afternoon.
Note:
This applies to both Gerji and Distance Learning students.

ክፍያና ፋይዳ ቁጥር ያላሟላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ዛሬ እንድታሟሉ በጥብቅ እናሳስባለን!!