Unity Park-አንድነት ፓርክ
563 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
Ethiopia's First Remote Sensing Satellite #ETRSS1 Launching Date which is scheduled for Dec.17 is extended by three (3) day's (i.e. Dec.20). For the reason that, there will be unfavorable weather condition at the launching city on Dec.17.

#ETRSSEthiopia
ከ8 ቀን ቡሀላ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የራሷን ሳተላይት ታመጥቃለች ።ይህንን ኢትዮጵያ በጠፈር ምርምር አንድ ምዕራፍ የሄደችበትን የጋራ ስኬታችንን በአንድነት እናክብር።

Ethiopia will launch it’s first ever satellite on the 20th of December, 2019. Join us as we take a look at the wonders of this event that is a huge step for Ethiopia in innovation and space exploration.

#ETRSS1 @UnityPark
Description about our Satellite

Name: Ethipian Remote Sensing Satellite 1 (ETRSS1)
Type / Application: Earth observation
Launch Location: China
Height from earth: 700Km
Type of orbit: Low orbit
Power: Solar arrays and batteries
Mass: 70 kg
Orbit Location: 80 degree
Coverage: Eastern and Western Africa
Launch Vehicle: as a Secondary Payload on CZ-2D(2) rocket

Source: https://space.skyrocket.de/doc_sdat/etrss-1.htm

#ETRSS1 @UnityPark
ሳተላዪቱ ከመሬት ወደ ጠፈር የሚላክበት በዚ CZ-2D(2) በተባለ Rocket ሊሆን እንደሚችል መረጃው ያመለክታል።

#ETRSS1 @UnityPark
ከ Tikvah Ethiopia የተወሰደ

#ETRSS1 የመጀመሪያችን...

የመጀመሪያችን ስልክ - 1883
የመጀመሪያችን መኪና - 1900
የመጀመሪያችን የባቡር ሃዲድ - 1910
የመጀመሪያችን አውሮፕላን - 1938
የመጀመሪያችን የቴሌቪዥን ጣቢያ - 1955
የመጀመሪያችን ሳተላይት - 2012

@UnityPark #ETRSS1
2 Days, 10 Hours and 23 Minutes left for lift off

#ETRSS1 @UnityPark
ሰበር ዜና

ሳተላዪቷ በተሳካ ሁኔታ ተወንጭፋለች

#ETRSS1 @UnityPark
በ30 ደቂቃ ውስጥ 700ኪሜ ተጉዛ ምህዋሯን አንደምትይዝ መረጃው ይጠቁማል

#ETRSS1 @UnityPark
ዛሬ ወደ ህዋ የተላከችው ETRSS1 የ3 ዓመት እድሜ ይኖራታል ተብሎዋል እንዲሁም ሳተላዪቷ ሙሉ በሙሉ በእኛ ኢንጂነሮች ቁጥጥር ስር የማዋል ረክክብ ከወራት ቡሃላ የሚከናወን ይሆናል።

#ETRSS1 @UnityPark
ለጠቅላላ እውቀት!

- ዛሬ ETRSS-1ን ጭኖ ወደ ስፔስ የተወነጨፈው የቻይና ሮኬት Long March 4B (CZ-4B) ይባላል።

- ሮኬቱ ሁለት ጭነቶች አሉት: የኢትዮጵያዋ ETRSS-1 ሳተላይት እና የቻይና እና ብራዚል ንብረት የሆነ እና CBERS 4A የተባለ ሌላ ሳተላይት

- ETRSS-1 የአፍሪካ 41ኛው ሳተላይት ሲሆን በምስራቅ አፍሪካ ደግሞ ከኬንያ እና ርዋንዳ በመቀጠል ሶስተኛው ሆኗል። በዚህም ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሳተላይት ያላት 11ኛዋ ሀገር ሆናለች።

- የሳተላይቱ እና የመቆጣጠርያ ጣቢያው ግንባታ 8 ሚልዮን ዶላር ፈጅቷል። ቻይና 6 ሚልዮን ዶላሩን የሸፈነች ሲሆን ኢትዮጵያ ደግሞ ቀሪውን 2 ሚልዮን ዶላር ከፍላለች።

(ከ ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት የተወሰደ)

#ETRSS1 @UnityPark