በትግራይ ክልል ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
የትግራይ ጤና ምርምር ኢኒስቲትዩት በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መረጃ መሰረት ባለፉት 24 ሰዓት 86 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸ መረጋገጡን አሳውቋል።
በትግራይ ክልል ደረጃ እስካሁን 694 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ስድስት (6) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው በተረጋገጠው ታማሚዎች ዙሪያ የክልሉን የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሓጎስ ጎዶፋይን አነጋግረን ተጨማሪ መረጃዎችን እንሰጣችኃለን።

Forwarded from Unity-መረጃ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,764 ላቦራቶሪ ምርመራ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 250 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 10 ወንድ እና 1 ሴት እንዲሁም እድሜያቸው ከ18-38 ዓመት የሆኑ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 5 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል (ትግራይ ለይቶ ማቆያ) እና 3 ሰዎች ከአፋር ክልል (አፋር ለይቶ ማቆያ) እና 1 ሰው ከኦሮሚያ ክልል (አዳማ ለይቶ መከታተያ) ይገኛሉ።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 5
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 6
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 0
* በዚህ ሪፖርት ከትግራይ ክልል የተካተቱት ሁለት (2) ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በትላንትናው ዕለት በክልሉ ሪፖርት የተደረጉ ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ስድስት (6) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አምስት (105) ደርሷል።
@Unitymereja

በአፍሪካ ከ63 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ቢያዙም የተጣለው ገደብ እየላላ ነው!
የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አዲስ ያወጣው አሃዝ እንደሚያመለክተው እስካሁን 63 ሺህ 325 በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች በአህጉሪቱ ውስጥ ተመዝግበዋል።
በተጨማሪም 2290 ሰዎች በወረርሽኙ ሳቢያ የሞቱ ሲሆን 21 ሺህ 821 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ ማገገማቸው ተነግሯል።
የወረርሽኙ መስፋፋት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚደርስበት ጊዜ ገና እንደሆነ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ቢሆንም በርካታ የአፍሪካ አገራት ለሳምንታት ጥለውት የነበረውን የእንቅስቃሴ ዕገዳ በዚህ ሳምንት ማላላት ጀምረዋል።
በአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኮሮናቫይረስ ምርመራ በማድረግ ተጠቃሿ ደቡብ አፍሪካ ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን አግኝታለች።
የእንቅስቃሴ ገደቡ በአገራቱ ምጣኔ ሃብት ላይ ያስከተለው ጫና ጎልቶ መታየት በመጀመሩ አገራት የጣሉትን ገደብ ለማላላት እየወሰኑ ነው።
@unitymereja

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,707 ላቦራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 287 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ እድሜያቸው ከ17 እስከ 38 ዓመት የሆኑ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 8 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፣ 2 ሰዎች ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል (ጉባ ለይቶ ማቆያ)፣ 1 ሰው ከአፋር ክልል (ሰመራ ለይቶ ማቆያ)፣ 1 ሰው ከአማራ ክልል (መተማ ለይቶ ማቆያ) እና 3 ሰዎች ከሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ) ይገኛሉ።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 7
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 7
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 1
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላትናው ዕለት አራት (4) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አስራ ሁለት (112) ደርሷል።

Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below:
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i242826341

ለሠራዊታችን ደም እንለግስ። የዐቅመ ደካሞችን ቤት እናድስ። #አረንጓዴዐሻራችንን እናሳርፍ። የግብርና ምርታማነታችንን እናሳድግ። የየቢሮ ሥራችንን ዐቅም ጨምረን እንሥራ፤ እያንዳንዳችን ከሚጠበቅብን በላይ ስንወጣ፣ ሁሉም ነገር ይስተካከላል!
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሐፈት ቤት ሠራተኞች ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ሊሰጡ ወስነዋል።
#PMOEthiopia
#PMOEthiopia