Unity Park-አንድነት ፓርክ
562 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
ይጫወቱ ይሸለሙ!

ዛሬ ማታ 1 ሰአት ላይ ሽልማቱ ይበረከታል
▶️ጨዋታው ሊያልቅ ሰአታት ብቻ ነው የቀረው!

ፈጥነው ይጫወቱ፣ሽልማቶን ይውሰዱ፣ ሀሳብ፣አስተያየት ና ጥያቄ ካልዎት፣ ይህን bot ይጠቀሙ።
@InsideUnitybot
ከ 1 እከ 3 ያላቹህ ተወዳዳሪዎች ስልክ ቁጥራቹን በ @InsideUnitybot ይላኩልን
ተሸላሚዎች!
🥇Abu
🥈Tisgerda
🥉meronF

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ፣
ሁላቹም ስለተሳተፉቹ እናመሰግናለን።

@unitypark
ተሳታፊ የነበሩ!
▶️ጨዋታው አልቆመም!

አዲስ የተሻለ ነጥብ አና ደቂቃ ላስመዘገበ 1 ሰው እንደገና እንሸልማለን።
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
ተሸላሚዎች!
🥇Abu
🥈Tisgerda
🥉meronF

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ፣
ስልክ ቁጥራቹን በ @InsideUnitybot ይላኩልን።

@unitypark
በኢትዮጵያ ለ1 ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር ዛሬ ተጠናቀቀ!

በኢትዮጵያ ለአንድ ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር ዛሬ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ የሃይማኖት አባቶች ባዘዙት መሠረት ለአንድ ወር የተከናወነው የጸሎት መርሐ ግብር በዐርበኞች ቀን ተጠናቅቋል" ብለዋል።

የጸሎት መርሐ ግብሩ ብዙ መንፈሳዊ ሀብቶች እንዳሉ ማሳየቱንም ገልፀዋል።

በጸሎት መርሐ ግብሩ ያሳየነውን ትብብርና ትጋት የዚህችን ሀገር ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ ከተጠቀምንበት ትልቅ ኃይል መሆኑንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለፁት።

መርሐ ግብሩን ያዘጋጁ፣ ያስተባበሩና በሚዲያ ያስተላለፉ ሁሉ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስግነዋል -
#EBC
ሽልማቱስ😕?

ሽልማቱማ ለ3 አሸናፊዎቸ በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል ተበርክቷል፣
ለሁሉም ተሳታፊዎች ምስጋናችን ከልብ ነው፣ አብረውን ይሁኑ።


▶️ጨዋታው ላመለጣቹ!
አሁንም እድል አላቹ ፣ ውጤት በማሻሻል፣ 1ኛ ለሆነ በድጋሚ እንሸልማለን።

@unitypark
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
▶️ጨዋታው አልቆመም!

አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
Unity Park-አንድነት ፓርክ pinned «▶️ጨዋታው አልቆመም! አቅጣጫ! Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣ ወደ quiz bot ያምሩ፣ /start ይበሉት፣ I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።»
ውጤት ተሻሽሏል?

እስከ አሁን ድረስ ተሳታፊዎች እየሞከሩ ይገኛሉ ሆኖም ግን 1ደኛ ላይ ያለው ሪከርድ እስካሁን አልተሰበረም፣እድሎን ይሞክሩ ይሸለሙ።

ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ይሳተፉ።

@unitypark
DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 17 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,382 ላቦራቶሪ ምርመራ አስራ ሰባት (17) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቶ ስልሳ ሁለት (162) ደርሷል።

@unitypark
ሪከርዱ አልተሰበረም!

🥇Abu-30(53.5 sec)

▶️ሪከርዱን ለሰበረ 300ሜ.ባ እና 30ደቂቃ ከተጨማሪ 20 መልዕክት ጋር እንሸልማለን፣ እስከ may 10 ድረስ የሚቆይ ጨዋታ ፣ ለጓደኛዎ ሼር ያርጉ ይሸለሙ።