Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የቅድመ ምረቃ ምዝገባ ነገ ይጀምራል
የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ነገ እንደሰማችሁ ምዝገባችሁን ወዲያውኑ ጀምሩ።
የምዝገባ ቀናት፡ ከነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ።
ተመዝጋቢዎች፡ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ወይም ደረጃ 4 (COC) ያጠናቀቃችሁ።
የመግቢያ ፈተና (UAT) ቀናት፡ ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
የትምህርት ዓይነቶች፡ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል)፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ-ግብር።
ኦንላይን ለማመልከት፡ https://admission.aau.edu.et
@ExamUAT

❤6
Forwarded from ZEGJU | ዝግጁ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና UAT ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ነው የቀራችሁ!
አሁኑኑ @Zegju_registration_bot ላይ በመግባት አብራችሁን ማጥናት ጀምሩ።
ውጤት እንደታየ ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች ጋር የተዘጋጀውን የ 5 ቀን የጥናት ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንመጣለን።
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502
አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

❤4
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡@matric_result_bot
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም

❤5
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
ውጤታችሁን ላወቃችሁና ላለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ነገር ግን ትልቁና ወሳኙ ፈተና ከፊታችሁ ይጠብቃችኋል፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT)።
ለፈተናው የቀረው 13 ቀን ብቻ ነው። UAT ያለ በቂ ዝግጅት የማይታለፍ ወሳኝ ፈተና መሆኑን እወቁ። ይህንን ታሳቢ በማድረግ በዝግጁ አፕ (Zegju App) ላይ የ5 ቀን የተጠናከረ የጥናት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል።
የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውስን ሲሆን ምዝገባው ከ3 ቀን በኋላ በይፋ ይዘጋል። እድላችሁንና ጊዜያችሁን ሳታባክኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
የአመዘጋገብ መመሪያ፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502
ለምዝገባ፦ @Zegju_registration_bot
አፕልኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
ማስታወሻ፡ አፑን ከማውረዳችሁ በፊት ቦት ላይ ተመዝገቡ!

❤8🤯2
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
📣 ታላቅ የምስራች ለiPhone ተጠቃሚዎች!!!
ብዙ የiPhone ተጠቃሚዎች ስታቀርቡልን በነበረው ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ዝግጁ አፕን app store ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን።
ከፍላችሁም ሳትከፍሉም ስትጠባበቁ የነበራችሁ አፕልኬሽናችንን አውርዳችሁ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።
ማስታወሻ፡ አፕሊኬሽኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመክፈታችሁ በፊት በመጀመሪያ በቴሌግራም @Zegju_registration_bot ላይ ተመዝገቡ!
① የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
② አሁኑኑ ለመመዝገብ
③ አፕሊኬሽኑን ለማውረድ

❤7
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችን ተጀምሯል!!! የመጀመርያ ዙር የጥናት ምዝገባችን ደሞ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያበቃል!!!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና UAT ከ11 ቀናት በኋላ ይሆናል። ፈተናውን ከሚፈተኑት 25ሺ ተማሪዎች ውስጥ የሚያልፉት 5ሺ ብቻ ይሆናሉ። ያለምንም ዝግጅት ደሞ እነዚ 5ሺ ተማሪዎች ልትሆኑ አትችሉም።
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችንን ለመቀላቀል ምዝገባ ሳንዘጋ በጊዜ ተመዝገቡ።
ማስታወሻ፡ አፕልኬሽናችንን የምትጠቀሙ ተማሪዎች "Simulation" የሚለውን በመንካት ትክክለኛ የUAT ጥያቄዎችን አግኝታችሁ መስራት ትችላላችሁ።
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
አሁኑኑ ለመመዝገብ
አሁኑኑ አፑን በማውረድ የUAT ጥቅልዎን ውሰዱ፦
📱 Play Store
🍏 App Store

❤9
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
🚨 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና የቀረው 10 ቀን ብቻ ነው! ጥናት ግን እስካሁን አልጀመራችሁም!!!
የመጀመርያ ዙር የ5 ቀን የUAT የጥናት ፕሮግራም ምዝገባችን በይፋ ተጠናቋል። አሁን ደሞ ሁለተኛው ዙር ተጀምሯል!!!
ይሄኛውም እድል በድጋሚ እንዳያመልጣችሁ።
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ከእሁድ በኋላ ክፍያው ወደ 450 ብር ስለሚጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ!
🏆 5000+ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃው ታማኙ መድረክ 'ዝግጁ' (Zegju) ለምን በኢትዮጵያ #1 ሆነ?
ከ5000 በላይ ተማሪዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ያደረገ ከእኛ ውጭ ሌላ አንድም የUAT ዝግጅት መድረክ የለም!
🔒 የ70% ጥብቅ ህግ (Strict Level Unlock)፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ሌቭል ማለፍ አትችሉም! አቅማችሁን 100% እንድትጠቀሙ ያደርጋችኋል።
📚 ለእያንዳንዱ Topic 20+ ጥያቄዎች፦ በUAT ፈተና ላይ ለሚመጣ ለማንኛውም ርዕስ በጥንቃቄ የተዘጋጁ ፈታኝ ጥያቄዎች።
📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ፦ ዋናውን የUAT ፈተና የማለፍ እድላችሁ ስንት ፐርሰንት እንደሆነ ሲስተማችን በግልጽ እየሰላ ያሳያችኋል።
🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ።
📝 Notes፣ Flashcards ፣ ቪድዮ እና ሞዴል ፈተና (Simulation Exams)!
📱 Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
🍏 App Store - https://apps.apple.com/ke/app/zegju/id6802241286
📖 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ExamUAT/544
🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot

❤8👍1🎉1
Forwarded from ZEGJU | ዝግጁ
‼️የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ፈተና 5 ቀን ብቻ ቀረው‼️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እገባለው ብላችሁ እስካሁን ምንም ዝግጅት ካልጀመራችሁ ዩኒቨርሲቲውን አትቀላቀሉም ፣ ምክንያቱም በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በየቀኑ ለፈተናው እየተዘጋጁ ነው ፣ ውድድራችሁ ከነሱ ጋር ነው።
የቀራችሁን ቀን በአግባቡ ለመጠቀም ዛሬውኑ ዝግጁ አፕን አውርዳችሁ ለፈተናው ተዘጋጁ።
📌 መተግበሪያውን ለማውረድ እና ለመመዝገብ፦
የምዝገባ ቦት፦ @Zegju_registration_bot
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
Android (Play Store)
iOS (App Store)

❤8
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ጊዜ ነገ (ነሐሴ 29 ቀን) ያበቃል!
በ2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት አቅዳችሁ እስካሁን ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ያልጀመራችሁ አመልካቾች በሙሉ አሁኑኑ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👇 የምዝገባ ሊንኩን እና መመሪያውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፦
https://t.me/ExamUAT/558
በ2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት አቅዳችሁ እስካሁን ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ያልጀመራችሁ አመልካቾች በሙሉ አሁኑኑ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👇 የምዝገባ ሊንኩን እና መመሪያውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፦
https://t.me/ExamUAT/558
❤6
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ፈተና የተዘጋጀው የ 3-Day UAT Sprint የተጠናከረ የዝግጅት ፕሮግራም ምዝገባ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ሙሉ በሙሉ ይዘጋል።
በዚህ ፕሮግራም በመጨረሻዎቹ 72 ሰዓታት ውስጥ ጊዜያችሁን በስልት እንድትጠቀሙበት የሚያስችል የሶስት ቀን የጥናት ፕሮግራም ይሰጣችኋል።
በሂደቱም፦
• ድክመቶቻችሁን እና ጥንካሬያችሁን ለይታችሁ ታያላችሁ
• የጥያቄ አሰራር ፍጥነታችሁን እና የጊዜ አጠቃቀም ልምዳችሁን ታሳድጋላችሁ
• ሙሉ የ UAT ሞዴል ፈተና በመውሰድ ለትክክለኛው ፈተና ዝግጁነታችሁን ታረጋግጣላችሁ
📌 ምዝገባው ዛሬ 6:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ከዚህ ሰዓት በኋላ ምንም ዓይነት ምዝገባ አንቀበልም።
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ይሄ የመጨረሻው እድላችሁ ነው።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
Android (Play Store)
iOS (App Store)
በዚህ ፕሮግራም በመጨረሻዎቹ 72 ሰዓታት ውስጥ ጊዜያችሁን በስልት እንድትጠቀሙበት የሚያስችል የሶስት ቀን የጥናት ፕሮግራም ይሰጣችኋል።
በሂደቱም፦
• ድክመቶቻችሁን እና ጥንካሬያችሁን ለይታችሁ ታያላችሁ
• የጥያቄ አሰራር ፍጥነታችሁን እና የጊዜ አጠቃቀም ልምዳችሁን ታሳድጋላችሁ
• ሙሉ የ UAT ሞዴል ፈተና በመውሰድ ለትክክለኛው ፈተና ዝግጁነታችሁን ታረጋግጣላችሁ
📌 ምዝገባው ዛሬ 6:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ከዚህ ሰዓት በኋላ ምንም ዓይነት ምዝገባ አንቀበልም።
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ይሄ የመጨረሻው እድላችሁ ነው።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
Android (Play Store)
iOS (App Store)
❤9
Forwarded from ZEGJU | ዝግጁ
🎉 የምስራች ለ2019 አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!
የFreshman GPA ለዲፓርትመንት አመራረጥ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን።
ከፍላችሁ ተጠቀሙ ከሚሉ የተለያዩ ፕላትፎርሞች እናንተን ለመጠበቅ በሀገራችን ቁጥር #1 የሆነውን የZegju App Freshman Package ሙሉ በሙሉ በነጻ ክፍት አድርገንላችኋል።
ምርጡን የትምህርት ዝግጅት መተግበሪያ ያለ ምንም ክፍያ በእጃችሁ አስገብተናል። ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ አፕልኬሽናችንን አውርዳችሁ ተጠቀሙ።
ማስታወሻ፡ ከSign up ጋር ችግር ካጋጠማችሁ ከዚህ በፊት ዝግጁ ላይ ያልተጠቀማችሁን አዲስ ስልክ ቁጥር አስገብታችሁ እዛው አፕልኬሽኑ ላይ አካውንት create አርጉ።
Android (Play Store)
iOS (App Store)
የFreshman GPA ለዲፓርትመንት አመራረጥ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን።
ከፍላችሁ ተጠቀሙ ከሚሉ የተለያዩ ፕላትፎርሞች እናንተን ለመጠበቅ በሀገራችን ቁጥር #1 የሆነውን የZegju App Freshman Package ሙሉ በሙሉ በነጻ ክፍት አድርገንላችኋል።
ምርጡን የትምህርት ዝግጅት መተግበሪያ ያለ ምንም ክፍያ በእጃችሁ አስገብተናል። ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ አፕልኬሽናችንን አውርዳችሁ ተጠቀሙ።
ማስታወሻ፡ ከSign up ጋር ችግር ካጋጠማችሁ ከዚህ በፊት ዝግጁ ላይ ያልተጠቀማችሁን አዲስ ስልክ ቁጥር አስገብታችሁ እዛው አፕልኬሽኑ ላይ አካውንት create አርጉ።
Android (Play Store)
iOS (App Store)
❤9
Forwarded from Ethiopian University Freshman Information
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች ጥሪ እና የተግባር መርሃ-ግብር
ለ2017 ዓ.ም (በደብዳቤው ላይ 2019 ዓ.ም ተብሎ ለተጠቀሰው) የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለመማር እድል ላገኛችሁ የ1ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ማስታወቂያ።
1. የሪፖርት እና የምዝገባ መርሃ-ግብር
ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች፡
የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 06 እና 07 ቀን
ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ
የአዲስ አበባ ነዋሪ ለሆኑ ተማሪዎች፡
የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 07 ቀን
ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ
የአጠቃላይ ገለጻ (Orientation) ቀን፡ መስከረም 08 ቀን (ለሁሉም ተማሪዎች)
የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ፡ መስከረም 11 ቀን
2. ወደ ካምፓስ ሲመጡ መያዝ የሚገባቸው አስፈላጊ ነገሮች
የትምህርት ማስረጃዎች፡
የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት (ዋናው እና ፎቶ ኮፒ)
4 ጉርድ ፎቶግራፎች
የመኝታ እና የግል ቁሳቁሶች (የማደሪያ ክፍል/Dormitory ለተፈቀደላቸው)፡
ብርድ ልብስ እና አንሶላ
የስፖርት ትጥቅ
3. የማደሪያ ክፍል (Dormitory) ምደባን ማወቅ
ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን የመኝታ ክፍል ማወቅ የምትችሉት የመግቢያ ፈተና ቁጥራችሁን (UGA2019...) በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ በኩል ነው፡
የዶርም ምደባ ማወቂያ ሊንክ፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
4. የትራንስፖርት አገልግሎት
በመስከረም 06 እና 07 ቀን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በተጠቀሱት ቀናት ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዋና ዋና የትራንስፖርት መነሻዎች ወደየካምፓሶቹ የሚያደርስ የትራንስፖርት አገልግሎት ያዘጋጃል፡
የአውቶቡስ መያዣዎች፡ መርካቶ አውቶቡስ ተራ፣ ሰላም በረ፣ አቃቂ
የመኪና እና የባቡር ጣቢያዎች፡ አስኮ የመኪና መቆሚያ
የአየር መንገድ፡ ቦሌ የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያ
ስለ ተማሪዎች መግቢያ፣ ስለምዝገባ ሂደት ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ፡
የአዲስ ተማሪዎች መረጃ ፖርታል፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome
የዩኒቨርሲቲው ኦፊሴላዊ ድህረ-ገጽ፡ www.aau.edu.et
https://t.me/FreshmanUnion

❤15