Tsegaye R Ararssa
15.9K subscribers
1.7K photos
254 videos
164 files
2.55K links
TA
Download Telegram
ወቅቱ: ከብልጥግና መንግሥት ዘር-አጥፊዎችና የጦር ወንጀለኞች ጋር (ወይም ከወዶ-ገብና ተከፋይ ካድሬዎቻቸው ጋር) የምንመላለስበት ጊዜ ሳይሆን: እነርሱን ለፍርድ ለማቅረብ የምናሳድድበት ጊዜ ነው::
It’s time to chase, not to race against, genocidaires and war criminals.

#Abiy_Ahmed_to_ICC!
#Genocidaires_to_ICC!
#Ethiopia_to_Den_Haag!
Some of Ethiopia’s top military officers who ought to be arrested and prosecuted for genocide, war crimes,and crimes against humanity!
#genocidaires_to_icc #ethiopia_to_den_haag #abiy_ahmed_to_icc
እነሆ የሰብዓዊ መብት አስደፋሪዎች: የትውልድን የዲሞክራሲ ተስፋ ቀባሪዎች: የፍትሕና የእኩልነት ጠላቶች--በአጠቃላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አስቻዮች: ሴረኞች: አስፈፃሚዎችና ተባባሪዎች!!!!

ዛሬ ዓላማቸውን (እና በአብይ የተፈለጉበትን ፋሽስት የማንገስና ሕዝብ የማሳረድ ተግባር) ከፈፀሙ በኃላ: ወይ ከኃላፊነት ለመሸሽ: አሊያም በአብይ ፊት ጥቅም-ግልጋሎታቸውን ስለጨረሱ በመተፋታቸውና የታሪክ ቅርሻቶች በመሆናቸው--ሁሉም--ተራ በተራ ገለል ተደርገዋል:: ከተጠያቂነት ግን አያመልጡም::

እነዚህንና መሳዮቻቸውን ሁሉ ከያሉበት አድኖ ለፍርድ የሚያቀርብ ጠንካራ የሙያ በድን ተደራጅቶ ሥራ መጀመሩ ታሪክ የሚጠይቀው ግዴታ ነው::

#Genocidaires_to_ICC!
#Ethiopia_to_DenHaag!
#We_haunt_and_hunt_you!