Considering the Menelik badge they are carrying, it's no surprise that their forces are totally decimated. Menelik and his era being the very embodiment of what is wrong with Ethiopia, the defeat of these fascists with that badge on them, will symbolize the defeat of the politics of empire once and for all.
#Empire_must_Fall!
#Empire_must_Fall!
Imperial peace is violence. The ethio-political elite's call for dialog among themselves (all the while ignoring, or otherwise wishing away, the fundamental contradictions of the empire) is merely a re-enactment of the structural violence embedded in the State. And it will only intensify and exacerbate the current conflict thereby further contributing to the cycle of genocidal madness that continues to ravage the peoples of the country. #Empire_must_Fall_not_tinkered_with_towards_rehabilitation
አብይን እየደገፉ ምኒልክን መቃወም: ምኒልክን እየደገፉ አብይን መቃወም አይቻልም::
------------
የኢትዮጵያ ግፉኣን ሕዝቦች: ምኒልክንና የዘረጋውን የግፍና የባርነት ሥርዓትሲቃወሙ የኖሩትና አሁንም ወደፊትም በፅናት የሚቃወሙት: የአብይን ዘር-አጥፊ ፋሽስት ሥርዓት ስለሚመስል: አሠራሩም በተመሳሳይ ተጠየቅ (similar or the same logic) ስለሚመራ ነው::
"የምኒልክ ሥርዓት ክፋት አልነበረውም" ብለው ለዘመናት ሲያሰየጠኑን (demonize ሲያደርጉን) የነበሩ 'ጦብያውያን' :ዛሬ እንዴት ብለው--በምን ዓይነት ተጠየቅ--የአብይን አገዛዝ ክፉ ነው ለማለት ይደፍራሉ?
"አብይ-ነብይ: አብይ-ወልይ: አብይ-የኣባ-ገዳ ልጅ: አብይ-ሙሴ: ምናምን" ሲሉን የነበሩ "ባለጊዜዎች"ስ ዛሬ እንዴት ብለው--በየትኛው ተጠየቅ--ምኒልክን ሊቃወሙ ይቻላቸዋል?
በመሆኑም:
አብይን መቃወም ያለብን በመርህ ከሆነ: አብይ ለሥልጣኑ ማዝለቂያ ይሆነኛል ብሎ በጥራዝ-ነጠቅነት ሚያነሳሳውንና ሚያጀግነውን ምኒልካዊነትና የኢምፓየር ፖለቲካን በአጠቃላይ ሙሉ በሙሉ መቃወም ይገባናል::
አብይ የፈፀመውን የግፍ ክምር ኮንነንና አፍርሰን: ዛሬ የተሻለ ፍትሓዊ ሥርዓት ለመገንባት የምንናፍቅ ከሆነ: የድሮውን አብይም (ማለትም ምኒልክንም): የዛሬውን አብይም (ማለትም አብይ አህመድ አሊንም) መቃወምና ከሥረ-መሠረታቸው መንቀል (በምድሪቱ ላይ ደግመው እንዳይከሰቱ ማድረግ) ያስፈልጋል::
ይሄን ካላደረግንና "የእነንትና ግፈኛ ከእኛው ግፈኛ ይከፋል: ወይም የእኛ ግፈኛ ከእነንትና ግፈኛ የተሻለ ርህራሄ አለው" እየተባባልን መንጫጫት ከቀጠልን: ከዚህ አብያዊ/ምኒልካዊ የቀውስ ኡደት መውጣት አይቻለንም::
የአብይ ጦርነታዊ አገዛዝ አንተንም እንደ ብዙሃኑ ግፉኣን ሕዝቦች አስመርሮሃል? እንግዲያው የእነሱ የዘመናት ብሶት ምን እንደሚመስል በጥቂቱ ሊገባህ ጀምሮአልና "እንኳን ደህና መጣህ( welcome aboard)” ልትባል ይገባሃል::
የምኒልካዊ ግፍ ጠባሳና ቅሪት (scars and/or legacy) ያንገፈግፍሃል?እንግዲያው: የወቅቱን ምኒልክ (አብይን) ለመቃወም ጨክንና ከግፍ ክምር ደመና ሥር የምንወጣበትን ጊዜ ለማቅረብ ተንቀሳቀስ::
እኛ ግን
ዛሬም እንደ ሁል ጊዜው: #Abiy_must_go! #Empire_must_fall! ማለታችን ይቀጥላል::