Tsegaye R Ararssa
15.6K subscribers
1.73K photos
256 videos
164 files
2.62K links
TA
Download Telegram
Forwarded from Etana Habte (Etana Habte)
ተጨባጭ መረጃ!

ኢሳያስ ነጌ በሚስጥር ወደ ኢት/ያ ይጏዛል:: አቢይ (አቶ ዝናቡ) ከመጪው ምርጫ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር ለሚችል ችግር በውትድርናና በስለላ ሀይል እንዲያግዘው ስለጠየቀው አቢይ ለኢሳያስ ወጪውን የሚሸፍንበት ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሊነጋገሩ ነው:: ባለው እቅድ መሰረት የ4 ኪሎው ቤ/መንግስት ሙሉ ለሙሉ የሻእቢያ ወታደሮች ጥበቃ ስር ሊገባ ይችላል:: በዚሁ መሰረት ኢሳያስ ከዚህ በፊት ከመደባቸው ሰዎች በተጨማሪ የራሱን ሰዎች INSA: ፌደራል ፖሊስ: አአ ፖሊስ እና ብሄራዊ መረጃና ደህንነት ውስጥ ሊሰገስግ እየተዘጋጀ እንደሆነ ተሰምቷል::

#Abiy_Ahmed_is_a_war_criminal!
#AbiyMustGo!
Forwarded from Etana Habte (Etana Habte)
Odeessa qabatamaa!

Isaayaas bor iccitiin Itiyoophiyaa seena. Abiy (Zinaabuun) rakkoo filannoo kana keessatti na quunnamu maluuf naaf birmadhu jedhee baasii fi beenyaa humna waraana Eertiraaf kaffalamu irratti mari’achuuf deema. Masaraan Araat Kiiloo guutuun loltoota Shaabiyaan eegamuuf deema. Haaluma kanaan, INSA, Poolisii Federaalaa, Poolisii Finfinnee, akkasuma Waajjira Tikaa fi Nageenya Biyyoolessaa keessa Isaayaas dabalataan namoota ofii galfachuuf qophii irra akka jiru beekameera.

#Abiy_Ahmed_is_a_war_criminal!
#AbiyMustGo!
Forwarded from Etana Habte (Etana Habte)
የውሸት ቋት የሆኑት እነ ኢቲቪ: ዋልታና ፋና ህዝቡ ከውሸት እራሱን ይጠብቅ ማለታቸው አዝናኝ ነው:: አንድ ነገር ግን መረሳት የለበትም:: እነዚህ ሚዲያዎች አቢይ በፌስቡክ ላይ የሚለጥፋቸውን ወሬዎች እየወሰዱ ዜና መስራት ዋና ስራቸው ነው:: ጭንቀታቸው: የአቢይ: የብልፅግና ጭንቀት ነፀብራቅ ነው:: ጭንቀት የመጣው ምክኒያት ስላለ ነው::
#Abiy_Ahmed_is_a_war_criminal!
#abiy_ahmed_is_a_terrorist!
#AbiyMustGo!