እውነትን በፍቃድ | Truth By Will
444 subscribers
64 photos
11 videos
263 links
ይህ ከእውነት የተቀዱ ትምህርቶችን ለሰው ልጆች በሞላ በትህትና እና በፍቅር የምናስተላልፍበት ቻናል ሲሆን አላማውም በዚህ ቻናል ውስጥ በተገለጠው እውቀት አማካኝነት የሰው ልጆች ፈቃዳቸውን ተጠቅመው እውነተኛ ውሳኔ ያደርጉ ዘንድ ነው፡፡

YouTube Channel: https://www.youtube.com/@truthByWill
Download Telegram
በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምክንያት መንገዶች ዝግ ስለሚሆኑ እሁድ፣ የካቲት 08 ቀን 2018 ዓ.ም የመግቢያ ትምህርት አይኖረንም።

#የህይወት_ትምህርት_ለስብዕና_ስኬት

📞 ለበለጠ መረጃ በ +2519 85 27 19 49 ወይም በ +2519 34 96 73 53 መደወል ይችላሉ።

#እውነትን_በፍቃድ | #Truth_By_Will
👍171
እሁድ ግንቦት 23፣ 2018 ዓ.ም የመግቢያ ትምህርት የማይኖረን መሆኑን እየገለፅን በዚሁ አጋጣሚ የዩትዩብ ትምህርቶቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛልን።

🔗 https://www.youtube.com/@truthByWill

#የህይወት_ትምህርት_ለስብዕና_ስኬት

📞 ለበለጠ መረጃ በ +2519 85 27 19 49 ወይም በ +2519 34 96 73 53 መደወል ይችላሉ።

#እውነትን_በፍቃድ | #Truth_By_Will
👍16